cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

😁ቀልድ ለፈግታ🤣

⭐ሰውን በማዝናናት ላይ የተመሰረተ ቻናል ሁሌም በTelegram እናንተን ለማሳቅ ፈታ ለማረግ ብቅ እንላለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያዝናኑ ፎቶዎችንና ያገኛሉ። ° [😁ቀልድ ለፈግታ🤣 😂] ° ° 4 any comment and cross 👉 @nahi_yaf 👉 @Esatu_se Leaveከማለታችሁ👆በፊት የጎደላችሁን ነገር ንገሩን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
199
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የጠበቅነው ለመማር ነበር፤ የተማርነው ግን መጠበቅን ነው‼️ ስታስተውለው 🤔 የሚያመው ይበዛል ይህ ሁሉ ግን ለበጎ ይሆን❓🤔ወይስ ክፋት ነግሷል 🤔። ክፋትስ መንገሱ ለበጎ ይሆን❓🤔 መልካሙን ማሰብ 🤔 ይሻላል ውብ 😍 ቀን ይሁንልን 🙏 ። ●------------------๑۩۩๑-----------------● ┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓ ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
Показать все...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1495ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል አደረሳችሁ ❗️
Показать все...
ብዙ ሰው በደል ቢደርስበትም ይበልጥ ምናዝንለት ግን ክሽን አድርጎ በደሉን ለነገረን ነው። ይህን ሰው መርዳት ባንችል እንኳን .. "ውይ እገሌ እንደነገረኝ ከሆነ የደረሰበት መከራ አይጣል ነው እሱ መሆኑ እንጂ ሰው ሚሸከመው አይደለም። ..... " ብለን ከልብ እናዝናለን.... ። ኧረ እንደውም ልናለቅስ ልንጮህለትም እንችላለን..... ሌላኛው የምስኪን ምስኪን አለ ደግሞ...... ከተናጋሪው ይበልጥ በደል ቢኖርበትም ከሽኖ መጮህም ሆነ በደሉን ማሰማት የማይችል.............. በውስጡ ይዞ ብቻ "እህ" የሚል....... እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም .! የዚህ ዘመን አድራጊና ፈጣሪ ምላስም አይደለች ....?? ኦውው!! ለካ ብርም አለ ? በቃ ቀጥሎ ነች ምላስ .......😂 ●---------------๑۩۩๑-----------------● ┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓ ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
Показать все...
አንዳንዴ ህይወት........... #መልበስ 👖 ሲያምረን #ራቁት 🦵 #መናገር 🗣 ሲያምረን #ዝጋት 🙊 #መደሰት 😊 ሲያምረን #ሀዘን 😔 #መብላት 🍲 ሲያምረን #ርሀብ ትሆንብናለች ። #ሁልግዜ_ደግሞ.......... #ለመልበስ #መራቆት #ለመናገር 🗣 #ዝም_ማለት 🤐 #ለመደሰት ☺️ #ማዘን 😔 #ለመብላት #መራብ እንደሚያስፈልገን ትደብቀናለች............ እኛም በሷ የመጣ ቸልተኞች እንደሆንን አለን ግን ቸልተኛ ባንሆንስ አትኳሪ እንድንሆን ታግዘን ነበር ❓....እ ......❓‼️ እንጃ.. አይመስለኝም ። ሰው መሰለቻችሁ.......❓የተረገመች ክፉ ናት ። ኦውው 😱 ‼️ለካ ሰው አይደለችም ሰው ብቻ ነው የሚረገመው ................. ለማንኛውም ማውቀው ነገር ቢኖር በኖርኩ ቁጥር ይበልጥ ለመኖር መጓጓቴን ነው ። አለቀ ‼️ (ከተዘጋው ቤቴ የቃዠሁት ነበር )። ●-------------๑۩۩๑-----------------● ┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓ ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ሼር➢ @ye_esatu_wegoch ┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
Показать все...
🇪🇹 ኢትዮጵያ 2-1 ዛምቢያ 🇿🇲 . ☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEmAOP1IM6EnrFWw_Q
Показать все...
የእናቶች ፀሎት እና ልመና ጠብ የምትል አይደለችምና‼️ ያደለው ቅዱሳንን ተማፅኖ እንዲህ ቤቱ በተአምራት ይሞላል‼️ይባረካል ይፈወሳል አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ። መልካም ቀን ●---------------------๑۩۩๑-----------------● ┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓ ሼር➢ @weg_nekora ሼር➢ @weg_nekora ┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
Показать все...
እኔ አንድ ግራ የሚገባኝ ቲቪ ላይ የሚቀርቡ ሼፋች ሁሌ ምግባቸው ይጣፍጥም ይምረረም ??? 👌👌👌 Wow እያሉ ሚያሽቃብጡ ነገር 😅😅😅 @enkeld @enkeld
Показать все...
ጉራጌዎች ልጃቸውን አፍ ሲያስፈቱ እስቲ "ዱቤ የለም በል"😜😂😜 @enkeld @enkeld
Показать все...
የ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ 100 ቀን ቀረኝ ልመረቀ ብሎ ቀኑን አንዳከበረ ስትሰማ : : ኣይይይይይ... ሲያሳዝኑ ስራ ለማግኘት ስንት ቀን እንደሚቀራቸው ቢያቁኖሮ እራሳቸውን ያጠፉ ነበር........... እያላችሁ የምትፖስቱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ 😳🤷‍♂🙈 @enkeld @enkeld
Показать все...
ፀጉርህን ልትቆረጥ ሄደህ ቆራጩ ኖርማል ላድርገው ያምርብካል ሲልክ ከእናቴ ጋር የት ነው ምትተዋወቁት 😳😱 @enkeld @enkeld
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.