cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የፍቅር ግጥም❤

መልካም ንባብ! በኩረ ፍቅር ዮናስ ⁉ለአስተያየትና ለጥያቄ @yobii86

Больше
Рекламные посты
197
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💚💛❤️ ።።ዝምታክ ገዳይ ነው።። እንዴት ታጣዋለህ በምን ይጠፋሀል ያንተ አንዷ ቃላት ህይወቴ መሆኗ እንዴት ይረሳሀል ካንተ አፍ ሚፈልቀው ምንምዓይነት ምን ቃል ስትናገር ያምራል ቃናው ይጣፍጣል ፊደሎች ተዋቅረው ቃላትን ሲፈጥሩ ባንተ ተከሽነው በቃልህ ሊጠሩ ከሚያምረው ጥርስህ ስር መፍለቅ ሲጀምሩ የሚፍነከነከው ልቤ ቃልህን ሰምቶ አፍህ ሲንቀሳቀስ ዐይኔም ተመልክቶ መኖርን ተመኘ ልቤ መሞት ትቶ ዝምታክ ገዳይ ነው ዝም አትበል ውዴ አንተ ዝም ስትል ግራ ይገባኛል ይጠፋል መንገዴ ሀሳብ ይገባኛል ደርሶ እጨነቃለሁ ቃላት እንዲፈልቁህ አንተን ብቻ አያለሁ ካሁን ካሁን እያልኩ ደቂቃ እቆጥራለሁ ጆሮዬን አቁሜ ጊዜ እተምናለሁ ዝምታክ ዝምታክ ያስፈራል ደማቁ ብርሀን ጨለማ ይሆናል ልቤ ይጨነቃል ልግባ ልውጣ ይላል እግሬ መቆም ትቶ ሊከዳኝ ያስባል በዝምታክ መሀል የሚሆነው ቀርቶ ማይሆነው ይሆናል ከፊት ከሗላዬ ሚሰማ ድምፅ አለ ከጩኸት ከሗይታ በጣሙን ያየለ ጆሮዬ አንተጋ ነው ለኔ ምንም የለ አንተ ዝም ስትል አፌ ይተሳሰራል አንተ ስትናገር ካንተጋ ያወራል ዝም አትበል ውዴ ልሳኔ ሆነሀል ማውራት ስትጀምር ካፍህቃል ሲወጣ የጠፋው ብርሀን መልሶ ሲመጣ ቆሞ የቀረው እግሬ መሄድ ይጀምራል ሞት ሞት ያለው ልቤ ህይወትን ይመኛል ስለዚህ እባክህ በዝምታ አትቅጣኝ አንዲት ቃል ተንፍሰህ ከሰመመን አውጣኝ ደስ በሚል ቃና ጨዋታህን አውጋኝ ዐይኔን ተመልክተህ በፍቅር አዋራኝ እኔም ታዲያ ያኔ የመሞቱን ሀሳብ ጭራሽ አቆምና መኖር እመኛለሁ ዳግም እንደገና ዝምቴ ወርቅ ነው የሚለው አባባል ባንተ ላይ አያምርም ጭራሹን ያስጠላል ዝምታክ ገዳይ ነው ሰው በቁም ይገላል ግዴለም አምጣልኝ ውቡ ጨዋታኽን መኖር የሚያስመኘው ደስ የሚል ቃናኽን ቃል ካፍህ ሲወጣ ጆሮ ሚያቆመውን ከርቀት ሲሰማ ሰው የሚጣራውን ያንን የሚያሰኝ ውብ ቅኝት ያለውን ✍Betty Moon 🌙🌙 @bettymoon
Показать все...
00:29
Видео недоступноПоказать в Telegram
🥰🥰😍😍😍
Показать все...
1.27 MB
00:29
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.27 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎁🎁🎁🎁🎁በታላቅ ቅናሽ🎁🎁🎁🎁🎁🎁 price:- 1350 ብር ብቻ size:- 38 📥Inbox me :-@yobii86
Показать все...
በህይወቴ ትምህርት ቤት ከተማርኩት ይልቅ ወደ ትምህርት ቤት የምሄድበት መንገድ ብዙ አስተምሮኛል😉...... ከገባክ ስለትምህርት አይደለም የማወራው🤘
Показать все...
00:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
6.22 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለካስ ሰው የለኝም 😔
Показать все...
ለካ ሰው የለኝም😔
Показать все...
ት፡ወ፡ጂ፡ኛ፡ለ፡ሽ . እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ እያከበረሽ እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ እያፈቀረሽ ከራሴ ስጣላ... እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ አንድም ቀን አልፎልኝ.... ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡ አንቺም ልክ እንደኔ... ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም ልብሽ ይወደኛል ፣ ጠላሁህ ብትይም፡፡ ባትወጂኝም እንኳን... የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል አንቺን አላምንሽም ፣ ልብሽ ነው ትክክል፡፡ ት፡ወ፡ጂ፡ኛ፡ለ፡ሽ ..... በላይ በቀለ ወያ ✍ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/yene_gtmoch https://t.me/yene_gtmoch https://t.me/yene_gtmoch
Показать все...
የፍቅር ግጥም❤

መልካም ንባብ! በኩረ ፍቅር ዮናስ ⁉ለአስተያየትና ለጥያቄ @yobii86

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.