cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
195
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:30
Видео недоступно
Du'a 🤲 እስኪ አንድ ግዜ ቆም ብለን እጃችንን አንስተን አሚን እንበል 🤲🤲 የሙዕሚን መሳሪያው ዱዓ አይደለምን?!!!
Показать все...
8.99 KB
00:22
Видео недоступно
Qur'an Kareem ❤️❤️❤️❤️❤️ Jume'a 😍😍😍😍😍😍😍
Показать все...
1.47 MB
Qur'an Kareem ❤️❤️ Jume'a 😍😍😍
Показать все...
00:34
Видео недоступно
Qur'an ❤️👇 የልብ ብርሀን 🥰 ድምፃቸው አላህ ይጨምርላቸው ሀመር አድስ ሰለምቴዎች ናቸው ዱዓ አርጉላቸው 🤲
Показать все...
1.30 MB
03:22
Видео недоступно
ሶላት የጀነት በር ቁልፍ ናት 🔑🗝 ሶላትን አደራ አደራ አደራ ብለዋል የኛ ሀቢቡና ሙሀመድ ❤❤ በእነሱ እና በኛ መካከል ልዩነቱ ሰላት ነው እሷን የተወ በርግጥም ከኛ አይደለም ክዷል
Показать все...
1.75 MB
00:18
Видео недоступно
ከ ቀናቶች ሁሉ በላጩ የ ጁመዓ ቀን ነው ብለዋል ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😍😍😍❤❤❤
Показать все...
1.78 MB
🔮💎 #ዉዷ_እህቴ_ሆይ 💎🔮 ☂️🎀 እህቴ እስልምና አልቆሻል አስከብሮሻል በጃሂልያ ዘመን የነበረዉ ለሴት ልጅ ያላቸዉን ቦታ ታዉቂያለሽ። ያለማቱ ጌታ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ክብር ሰጠሽ። እና አመስጋኝ አትሆኒምን!!? 🔮 እናም እስልምና እንዳከበረሽ የተከበርሽ እንቁ ሴት ሁኝ። 🔮 ነገ ለትዉልድ የሚጠቅሙ ሷሊህ ልጆችን ወለደሽ በተርብያ የምታሳድጊ ታታሪ ሴት ሁኝ። 🔮 እህቴ አደራ የምልሽ ነገር በቂረአት አትዘናጊ እዉቀትን መፈለግ በሴቴም በወንድም ላይ ግደታ ነዉ። 🔮 ልጆች ወልደሽ በተርብያ ለማሳደግ ምን ያክል ዝግጁ ነሽ።?? የመጀመሪያ ትልቅ መድረሳ ለልጆችሽ አንቺ ነሽ። ልጆች የሰጠናቸዉን ይዘዉ ነዉ የሚያድጉት ። 🎀 አንድ ታሪክ ላጫዉትሽ👇👇 🌱 አንድ ትምህርት ቤት የሆነ መምህር ነበር እና አስተሳሰቡ ተፈጥሮ ዝም ብሎ ነዉ የተገኘዉ ፈጣሪ የለም ብሎ ያስብ ነበርእናም ይህንን አስተሳሰቡን ለተማሪወቹ ሊዘራባቸዉ አሰበና ...!! 🥀 ተማሪወች ሆይ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አለና እስኪርብቶ አንስቶ ይህ እስኪርብቶ ይታያል አላቸዉ? ተማሪወቹም አወ መምህር አሉ!! ከዛ እሱ ስለዚህ አለ ማለት ነዉ አላቸዉቀጣይም መፀሀፉን አነሳነ እንድሁ አላቸዉ እነሱም መልስ ሰጡ። 🥀 ቀጣይ የመጀመሪያው ሰማይ ይታያል አላቸዉ እነሱም አወ ይታያል አሉስለዚህ አለ ማለት ነዉ አላቸዉ። 🥀 በመጨረሻ #አላህ ይታያል አላቸዉ ህፃናቶቹ ተደናግጠዉ አይታይም አሉ።!! ከዛ እሱ ስለዚህ የለም ማለት ነዉ አላቸዉ።.....! 🌱 አንድኛዉ ህፃን ልጅ ተቆጥቶ ተነሳና መምህር ሆይ ጥያቄ እንድጠይቅ ፍቀድልኝ አለዉ !! መምህሩም እሽ አለዉ። 🌱 ከዛ ወጣና ተማሪወች ሆይ ጥያቄ ልጠይቃችሁ መልሱልኝ አላቸዉ። 🌱 ከዛ የመምህሩ አንጎሉ ይታያል አላቸዉ?? ተማሪወቹም አይታይም አሉ ስለዚህ መምህራችን እብድ ነዉ አንጎል የለዉም ማለት ነዉ አለ ። ተማሪወቹ ሳቁ ልጁ ግን ንደቱ አልበረደለትም !! . 🌱 ቀጣይ ተማሪወች ሆይ የመምህራችን ሩሁ ትታያለችን አላቸዉ?? ""እነሱም አትታይም አሉ ስለዚህ መምህራችን ሙታን ነዉ ማለት ነዉ እሩህ የለዉም አላቸዉ። #ሱብሀን አላህ ድንቅ የሆነ ልጅ የአላህን ክብር እንደት እንደጠበቀ አየሽ!!☂️ 🌱ከዛ መምህሩም ልጁ ያለዉ ነገር ልቡ ገባና ይህ ፍጥረታት ያለ ፈጣሪ እንደማይገኝ አመነና እስልምናን ተቀበለ። #አላሁ_አክበር። ☂️ይህ የማን ዉጤት ነዉ የእናቱ ነዉ በደንብ አድርጋ በተርብያ ኮትኩታ ስላሳደገችዉ ነዉ!!🌱 "እናቶች በርቱ በልጆቻችሁ🌱 "ትልቅ መድረሳ እናተ ናችሁ🌱 🔮 አደራ ዉዷ እህቴ ልጆችን በተርብያ በማሳደግ ላይ☂️ 🔷ቢንት ባባ ✍️ https://t.me/estikama_aselefya https://t.me/estikama_aselefya ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,🌹,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ⤴️SHER& JOIN ⤴️ይቀላቀሉን ⤴️
Показать все...
🌴አህለሱና🌷ወልጀመአ🌹እስቲቃማ💐اهل السنة والجما عة استقما☀️🌷

🌹ተዉሂድ የሁለት ሀገርብረሀን ነዉ🌷 🌴አላማችን ወደተዉሂድ መጣራትነዉ🌹 🌸 በዚህ ቻናልላይ የተለያዮ አስተማሪ ታሪኮችዳእዋወች የሚለቀቅበትነዉ🌷 🌸እስቲቃማ 🌷 🌸 አሰለፍያ🌷

00:20
Видео недоступно
Qur'an 20 second የተለያዩ አጫጭር ቁርአኖችን ለማግኘት link 👇 https://t.me/+HKYKKq0B5zZhMWE0
Показать все...
1.31 MB
00:16
Видео недоступно
6.45 MB
00:30
Видео недоступно
Quran 30 second የተለያዩ ኢስላማዊ ፒክቸሮች አጫጭር ቪድዮዎች ኢዚህ ያገኛሉ። የቻናላችን ሊንክ 👇👇👇👇 http://t.me/muslimprofilepicture http://t.me/muslimprofilepicture
Показать все...
1.73 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.