cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ᴀʙɪ ᴄƦᴇᴀᴛɪᴠᴇ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ Welcome to this chanal For any quastion @ABICREATIVE እና ዘና በሉ 😂🤣🤣

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
215
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በዚህ channel profile pic ሜም For cross 👉@yiredal @yiredal @keldegaw @keldegaw @Ebduaaa https://t.me/keldegaw
Показать все...
🤣funny store🤣

በዚህ channel profile pic ሜም For cross above 500 👉 @yiredal @yiredal @keldegaw @keldegaw @Ebduaaa

♥️ ...... አንዳንዴ ግን ሰዎች ጅማሬያችን ስናረጋቸው እነሱ ፍፃሜያቸው ካደረጉን ህመም ነው አይደል?.... ከመቼውም በበለጠ ጊዜ ወድጄህ ነበር እኮ!! ዘላለሜን ነፍስህ ውስጥ መኖር ተመኝቼ ነበር!! ሳትጠላኝ በፊት የእውነት አፍቅሬህ ነበር!! ጅምሬ ነህ ብዬ ስነግርህ ግን መጨረሻህ አደረከኝ...ዳግም ላታየኝ ተለየኸኝ..... አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እኔን ሆኛለሁ.... ሁሉም ከመሆኑ በፊት መጀመሪያ ቢሆንም ለኔ ግን ከሆነም ቦኋላ ጅማሬዬ ነው...ደስተኛ ባልሆንም ደስ ብሎኝ ግን እየኖርኩኝ ነው። ግን አንተስ ? መልስ አልፈልግም። S...♥️...S ✍...ፊያሜታ በታሪካችሁ ላይ ደብዳቤ እንዲፃፍላችሁ የምትፈልጉ inbox me @casopiya join&share @fiyoq @fiyoq @fiyoq
Показать все...
እኔ ምለው ለምን የሰሞኑን ዝናብ ባላንስ ለማድረግ ትንሽ ችግኞችን አንነቅልም🤔😁
Показать все...
Bro... ቀልዶቺህ specialy በዚ ክረምት በጣም ወሳኝ ናቸው በቃ በቆሎ🌽 ጥብስ በላቸው! 🌧⛈🌨 ያለኝም አለ #የሚስማማ_ብቻ 👍
Показать все...
አያቴ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃኝ ይሀው አሁን ኮንዶሚኒየም 8ተኛ ላይ ነው ቤቴ😜🤣🤣
Показать все...
እኔኮ የቻናሌ አባላት ወዴት እየሄዱ ነው የሚቀንሱት ብዬ ስጨነቅ ነበር ዛሬ ባደረኩት ጥናት መሰረት በሳቅ እየሞቱ እንደቀነሱ ተረድቻለሁ😜🤣
Показать все...
የካልሲህ ብዛት ስንፍናህን እንጂ ሀብትህን አይገልጽም!
Показать все...
በቀልድ ስታስቃቸው #ፈረንጅ፡ You Made My Day . አሳከኝ በጣም #ሀበሻ፡ በኋላ ላለቅስ ነው መሰለኝ ብዙ ሳኩ 😂🤦🏽‍♂
Показать все...
ጓደኞቼ ማንኛውም ምግብ ሰትጠቀሙ በረንዳ ላይ ሁኑ ዋጋው ከፍተኛ ከሆነ 🏃🏃
Показать все...
በደረቴ ልተኛ እልና አንቺ ልቤ ውስጥ ስላለሽ ያፍንሻል ብዬ እተወዋለው😘💚💛❤️
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.