cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

KEBRI DEHAR UNIVERSITY STUDENTS ISLAMIC JAMA'A

Рекламные посты
202
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Hubadhaa👇 Ilaalanii osoo hin tahin tarkaanfataniiti tabba bahanii👍
Показать все...
የአላህ ሰላም እና እዝነት በየትምህርት ተቋማቱ ከተለያዩ አካላት ዘለፋና ትንኮሳ እየደረሰባቸው ኒቃባቸውን ለብሰው ዘመን የማይሽረውን ስልጣኔ በተግባር በሚያስተምሩን እህቶች ላይ ይሁን!!   ሰላም እደሩ!
Показать все...
ያጀመዓ ይሄን መልክት ለሁሉም አድርሱት !!!! እየተሰራ ያለውን ሴራ ሁሉም ነቅቶና ተገንዝቦ ሊከታተለውና ማስቆም አለበት ። ከሆና ከፀደቀ በኋላ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የትም አያደርስም ማለቴ ለውጥ አያመጣም !! "" ገና ሳይቃጠል በቅጠሉ"" እንደሚበላው ፣ ‼️ሁሉም ሙስሊም ነኝ የሚል ለመብቱ ሊታገል ይገባል⁉️ መልክቴ ነው!!!
Показать все...
🌸ወንድ ልጅን ዐይን በመስበር ላይ ባገዘች፡ በተባበረች ሴት ላይ ከአሏህ ዘንድ የሆነ እዝነትና ሰላም ይስፈን አሏህ  ይዘንላችሁ በየ  መንገዱ ተገላልጣችሁ ለወንድሞቻችን ፍትና የሆናችሁ እህቶቻችን አሏህ ይዘንላችሁ  🌸
Показать все...
...የኔ እህት.... تعلمي التوحيد عزيزتي والتركي الرقص لشباب التيك توك «ተውሒድን ተማሪ ጭቅጭቅን ለቲክቶክ ወጣቶች ተይላቸው።» 👉ይልሻል ወንድምሽ
Показать все...
ጣፋጭ ሀዲስ💞 ሰይዱና ዑመር ኢብኑ አልኸጧብ ከዕለታት በአንዱ ቀን የሰራዊቱን ሁኔታ ለማየት ከመዲና ተነስተው በድንገት ሻም ገቡ። ሻም እንደደረሱም ከሰራዊቱ መሪ ጋር ከታላቁ ሱሃባ ከአቡ ዑበይዳ ኢብኑ ጀራህ ጋር ተገናኙ… አጋጣሚ ሆኖ አሚርል ሙእሚኒን ዑመር የደረሱበት ሰዓት የምሳ ሰዓት ነበርና አቡ ዑበይዳም(ረዐ) አሚረል ሙእሚኒን ዑመር አረፍ እንዲሉና ምሳ እንዲበሉ ቦታ ካዘጋጁላቸው በኋላ አቡ ዑበይዳ ዑመርን ይጠይቃሉ ጥያቄው ያዑመር ከተራው ሰራዊት ምሳ ይምጣለዎት? ወይስ ለየት ካለው ከጦር መሪወች ምሳ? የሚል ነበር። ዑመርም እረጋ ብለው እስቲ ሁሉንም አሳየኝና አንዱን እመርጣለሁ አሉት። የጦር መሪው አቡ ዑበይዳም መጀመሪያ ለተራው ሰራዊት የተሰራውን ምሳ አመጠላቸው አዩት ። የተራው ሰራዊት ምሳ ወፍራም መረቅ ትላልቅ አጥንትና ቁርጥ ስጋ የተቀላቀለበት ምርጥና 1ኛ ነበር እስቲ ደሞ የጦር አዛዦችን ምሳ አምጣና ልየው?ኣሉት አቡ ዑበይዳ አቀረበላቸው ዑመር አዩትና በጣም ደነገጡ ይሄ ምሳ እንደዛኛው ሳይሆን የተሰባበረ ደረቅ ቂጣ በአንድ በኩል በፍየል ወተት በሌላ በኩል በውሃ የራሰ ደረቅ ቂጣ ነበር ዑመርም ይሄ ነው የጦር መሪዎችና አዛዦች ምሳ? ሲሉ ጠየቁ። አቡ ዑበይዳም አዎ ያአሚረል ሙእሚኒን ይሄ ነው የጦር መሪዎች ምሳ ዑመርም(ረዐ) እጅግ አለቀሱ ዑመርም አሉ አንተን የእዚህ ኡማ ታማኝ ሰው ብሎ ያለህ ሰው እውነት ተናገረ እውነትም አንተ የእዚህ ኡማ(ህዝብ) ታማኙ ሰው ነህ። እኚህ ናቸዉ የእኛ አርአያዎች እኚህ ናቸዉ የእኛ እንቁዎች ረዲሏሁ አንሁም አጅመዒን 🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጣፋጭ ሀዲስ💞 ሰይዱና ዑመር ኢብኑ አልኸጧብ ከዕለታት በአንዱ ቀን የሰራዊቱን ሁኔታ ለማየት ከመዲና ተነስተው በድንገት ሻም ገቡ። ሻም እንደደረሱም ከሰራዊቱ መሪ ጋር ከታላቁ ሱሃባ ከአቡ ዑበይዳ ኢብኑ ጀራህ ጋር ተገናኙ… አጋጣሚ ሆኖ አሚርል ሙእሚኒን ዑመር የደረሱበት ሰዓት የምሳ ሰዓት ነበርና አቡ ዑበይዳም(ረዐ) አሚረል ሙእሚኒን ዑመር አረፍ እንዲሉና ምሳ እንዲበሉ ቦታ ካዘጋጁላቸው በኋላ አቡ ዑበይዳ ዑመርን ይጠይቃሉ ጥያቄው ያዑመር ከተራው ሰራዊት ምሳ ይምጣለዎት? ወይስ ለየት ካለው ከጦር መሪወች ምሳ? የሚል ነበር። ዑመርም እረጋ ብለው እስቲ ሁሉንም አሳየኝና አንዱን እመርጣለሁ አሉት። የጦር መሪው አቡ ዑበይዳም መጀመሪያ ለተራው ሰራዊት የተሰራውን ምሳ አመጠላቸው አዩት ። የተራው ሰራዊት ምሳ ወፍራም መረቅ ትላልቅ አጥንትና ቁርጥ ስጋ የተቀላቀለበት ምርጥና 1ኛ ነበር እስቲ ደሞ የጦር አዛዦችን ምሳ አምጣና ልየው?ኣሉት አቡ ዑበይዳ አቀረበላቸው ዑመር አዩትና በጣም ደነገጡ ይሄ ምሳ እንደዛኛው ሳይሆን የተሰባበረ ደረቅ ቂጣ በአንድ በኩል በፍየል ወተት በሌላ በኩል በውሃ የራሰ ደረቅ ቂጣ ነበር ዑመርም ይሄ ነው የጦር መሪዎችና አዛዦች ምሳ? ሲሉ ጠየቁ። አቡ ዑበይዳም አዎ ያአሚረል ሙእሚኒን ይሄ ነው የጦር መሪዎች ምሳ ዑመርም(ረዐ) እጅግ አለቀሱ ዑመርም አሉ አንተን የእዚህ ኡማ ታማኝ ሰው ብሎ ያለህ ሰው እውነት ተናገረ እውነትም አንተ የእዚህ ኡማ(ህዝብ) ታማኙ ሰው ነህ። እኚህ ናቸዉ የእኛ አርአያዎች እኚህ ናቸዉ የእኛ እንቁዎች ረዲሏሁ አንሁም አጅመዒን t.me/muselimnegn
Показать все...
የኦዳ ቡልቱም ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ክብር ይገባቸዋል!! ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዬው አብርሐም የተባለ የሪሜድያል ተማሪ በቲክቶክ ስለ ቁርዓን ቁርዓን ላይ የሌለ ቃልን በመጠቀም በኦሮምኛ ቋንቋ ለ4 ደቂቃ የዘለቀ መልዕክት አስተላልፎ ነበር:: ከዚህ ክስተት ቡሃላ ጀመዓው ባደረገው እንቅስቃሴ ተማሪው በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከዩኒቨርሲቲው ጋር በነበረ ንግግር ተማሪው ተማሪዎችን ወደ ሃይማኖት ግጭት ሊያስገባ የሚችል ንግግር በመናገር ወንጀል ተከሶ ለ2 አመት ከትምህርት እንዲታገድ ተወስኖበታል:: የኦዳቡልቱም ጀመዓ ስለ ትጋታችሁ ምስጋና ይገባችሗል:: የኦዳቡልቱም አካባቢ ፖሊስና የዩኒቨርሲቲው አካላት ስለ አፋጣኝ ምላሻችሁ ምስጋና ይገባችሗል:: @MohammadamminKassaw
Показать все...
የኦዳ ቡልቱም ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ክብር ይገባቸዋል!!    ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዬው አብርሐም የተባለ የሪሜድያል ተማሪ በቲክቶክ ስለ ቁርዓን ቁርዓን ላይ የሌለ ቃልን በመጠቀም በኦሮምኛ ቋንቋ ለ4 ደቂቃ የዘለቀ መልዕክት አስተላልፎ ነበር:: ከዚህ ክስተት ቡሃላ ጀመዓው ባደረገው እንቅስቃሴ ተማሪው በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከዩኒቨርሲቲው ጋር በነበረ ንግግር ተማሪው ተማሪዎችን ወደ ሃይማኖት ግጭት ሊያስገባ የሚችል ንግግር በመናገር ወንጀል ተከሶ ለ2 አመት ከትምህርት እንዲታገድ ተወስኖበታል::    የኦዳቡልቱም ጀመዓ ስለ ትጋታችሁ ምስጋና ይገባችሗል:: የኦዳቡልቱም አካባቢ ፖሊስና የዩኒቨርሲቲው አካላት ስለ አፋጣኝ ምላሻችሁ ምስጋና ይገባችሗል::
Показать все...