cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🔸BM. STRING ART🔸

ሰላም ውድ የ BM. STRING ART ቤተሰቦች እንኩዓን ወደ ቻናላችን በደናህ መጣችሁ እያልን የምትፈልጉትን PIC ወይም ፁፍ የተለያዩ ABSTRACT ማሰራት ምትፈልጉ INBOX: @MR_DARK_ZONE አድርጉልን ስልክ:+251974201575

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/+fSkhJWOx5Gw5ZDI0 እንደዚ አይነት   ስራዎች እንዲሰራላችሁ  ልምትፈልጉ 👇👇👇👇   👉💕💝ለፍቅረኛችሁ   👉👬 ለጓደኛችሁ   👉👪 ለቤተሰባችሁ   👉💍ለሰርግ   👉🎂🎄ለልደት   👉🎓ለምርቃት   👉ለራሳችሁ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅት ሎጎ ማለትም ማስታወቂያ በፈለጉት ዲዛይን መልኩ  እንሰራለን።ስራችንን ለማግኘት  @Soon_of_God ወይም📲+251974201575 ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/+fSkhJWOx5Gw5ZDI0 እንደዚ አይነት   ስራዎች እንዲሰራላችሁ  ልምትፈልጉ 👇👇👇👇   👉💕💝ለፍቅረኛችሁ   👉👬 ለጓደኛችሁ   👉👪 ለቤተሰባችሁ   👉💍ለሰርግ   👉🎂🎄ለልደት   👉🎓ለምርቃት   👉ለራሳችሁ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅት ሎጎ ማለትም ማስታወቂያ በፈለጉት ዲዛይን መልኩ  እንሰራለን።ስራችንን ለማግኘት  @MR_DARK_ZONE ወይም📲+251974201575 ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/+fSkhJWOx5Gw5ZDI0 እንደዚ አይነት   ስራዎች እንዲሰራላችሁ  ልምትፈልጉ 👇👇👇👇   👉💕💝ለፍቅረኛችሁ   👉👬 ለጓደኛችሁ   👉👪 ለቤተሰባችሁ   👉💍ለሰርግ   👉🎂🎄ለልደት   👉🎓ለምርቃት   👉ለራሳችሁ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅት ሎጎ ማለትም ማስታወቂያ በፈለጉት ዲዛይን መልኩ  እንሰራለን።ስራችንን ለማግኘት  @JAZ_Dark_Death ወይም📲+251974201575 ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/+fSkhJWOx5Gw5ZDI0 እንደዚ አይነት   ስራዎች እንዲሰራላችሁ  ልምትፈልጉ 👇👇👇👇   👉💕💝ለፍቅረኛችሁ   👉👬 ለጓደኛችሁ   👉👪 ለቤተሰባችሁ   👉💍ለሰርግ   👉🎂🎄ለልደት   👉🎓ለምርቃት   👉ለራሳችሁ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅት ሎጎ ማለትም ማስታወቂያ በፈለጉት ዲዛይን መልኩ  እንሰራለን።ስራችንን ለማግኘት  @JAZ_Dark_Death ወይም📲+251974201575 ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
https://t.me/+fSkhJWOx5Gw5ZDI0 እንደዚ አይነት   ስራዎች እንዲሰራላችሁ  ልምትፈልጉ 👇👇👇👇   👉💕💝ለፍቅረኛችሁ   👉👬 ለጓደኛችሁ   👉👪 ለቤተሰባችሁ   👉💍ለሰርግ   👉🎂🎄ለልደት   👉🎓ለምርቃት   👉ለራሳችሁ እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅት ሎጎ ማለትም ማስታወቂያ በፈለጉት ዲዛይን መልኩ  እንሰራለን።ስራችንን ለማግኘት  @JAZ_Dark_Death ወይም📲+251974201575 ማግኘት ይችላሉ
Показать все...
💪 የክርስቶስን መስቀል ከተደበቀበት ፈልገን ያወጣን እኛ #ኢትዮጵያውያን ነን። ንግሥት ዕሌኒ እኮ #ኢትዮጵያዊ ናት። ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ እኮ #ኢትዮጵያዊ ነው። ለ 300 ዓመት የተደበቀን መስቀል ያወጣን ሕዝቦች፤ እንዴት በቅርቡ በምዕራባውያን የተደበቀ ማንነታችንን መፈለግ አቃተን? አብሮ መብላት ቀርቷል። መረዳዳት ተረስቷል። ትሪ እና ሞሶቡ ተጥሎ ሽራፊ ሳህን ቤታችንን ሞልቶታል። ለምን? እኛ #ኢትዮጵያውያን እኮ ከአውሮፕላን በፊት #በደመና ተጉዘናል (ሊቁ ተዋነይ)። ከመርከብ እና ጀልባ በፊት #በለበስነው ካባ #በጨበጥነው መቋሚያ ባሕርን ከፍለናል (አባ ኤዎስጣቴዎስ)። ከሞባይል እና ኢንተርኔት በፊት #መገናኛን ሠርተናል (ንጉሥ ኢትኤል እና የግዮንን ወንዝ አስቡት)። 💪 እኛ #ኢትዮጵያውያን ከዓለም ቀዳሚ ነን። ልጅ ሲወለድ ከማር እና #ወተት ቀድሞ የሚመገበው የቱን ነው? #ወተትን አይደለምን ? ነው እንጂ ። ታዲያ ለቅዱሳኖች #ወተት ሆኖ የሚያረካቸው #ግዮን የኢትዮጵያ አይደለምን? "#ግዮን ፈለገ ሐሊብ" በሚል ዓምድ የጦመርኩትን አንብቡ። ምዕራባውያን በስንት ቴክኖሎጂ ታግዘው የሚገነቡ'ት ሕንጻ በ 3ኛ ቀኑ ወገቤን ያዙኝ ሲል ከላሊበላ በፊት በእነ ንጉሥ ኢትኤል የተገነቡ'ት የፒራሚድ ከተሞች ውበታቸው አልቀነ'ሰም። 💪 እኛ #ኢትዮጵያውያን ነን እኮ ለዓለማችን ሕዝብ #የእርሻ ሥራን ያስተማርን። አንድም ለዚህ ነው አዳም #ኢትዮጵያዊ ነው የምንለው። ቅዱስ ገብርኤል ለአዳም እርሻን አስተምሮታልና። እኛ ደግሞ ለዓለም አስተማርን። ስስ'ት የለብንማ። 💪 እኛ #ኢትዮጵያውያን የዓለም በኩር ነን ስል በምክንያት ነው። የራሳችን ቋንቋ ያለን። የራሳችን የዘመን አቆጣጠር ። የራሳችን ማንነት ያለን። ድንቅ። ብርቅ። ውብ። ዕንቊ ሕዝቦች ነን። 💪 እኛ #ኢትዮጵያውያን እኮ ፦ ✍ ክርስቶስን በእንግድነት ✍ ድንግል ማርያምን በስደት ✍ ሰሎሜ እና ዮሴፍን በጎብኚነት ✍ ቅዱስ ዑራኤልን በመሪነት ✍ ቅዱስ ሚካኤልን በአዛዥነት ✍ 9ኙ ቅዱሳንን በመናንያንነት ✍ ንጉሥ ቴዎድሮስን በትንቢት የተቀበልን ድንቅ ፍጡሮች ነን። 💪 የትኛው ዓለም ነው እሳትን ከጭድ፤ ዱቄትን ከነፋስ፤ ሙቁን ከቀዝቃዛ ቀላቅሎ የሚጠቀመው? እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ፦ ✍ ልዩነትን ከአንድነት ✍ ብዝኃነትን ከጠቅላላ'ነት ✍ ኦሪትን ከወንጌል ✍ ብሉይን ከሐዲ'ስ ✍ ግዝረትን ከጥምቀት ✍ ጥበብን ከእውነት ጋር አስማምተን የያዝን ማንም የማይተካ'ን ልዩዎች ነን። 💪 ሌሎች ዓለማት የአብርሃም ልጆች ነን ቢሉ በወሬ እንጂ በግብር አይደሉም። እኛ ግን የአክሱም ሃውልት ምስክራችን ነው። ጫፍ ላይ የተገረዘ የወንድ ልጅ ብልት ይመስላል። ምክንያት አለው እኮ። 💪 እኛ እንደ አይሁዳውያን ክርስቶስን አልወገርነውም። ይልቁንም ወርቅ፣ እጣንና ከርቤን አበረከትንለት እንጂ ። አይሁድ እያዩ አላመኑበትም። እኛ ሳናይ አምነንበታል። እናምንበታለንም። አይሁድ አሳድደውት እንኳን ሊገድሉት ይፈልጉታል። እኛ እንደ ስደተኛ አምላካችን ተቀብለን ተባርከናል። 💪 በቃኝ ወዳጄ። እኔ ብቻ ነኝ እንዴ #ኢትዮጵያዊ? አንተም #ኢትዮጵያዊ ነህ። ስለዚህ ብዕርህን የታሪክ ጭስ አጭስበት። ዘግብበት። ከትብበት። ጦምርበት። እኔም እንዲሁ ከመኝታዬ እየቀሰቀሰ መቆሚያ መቀመጫ ቢያሳጣኝ እኮ ነው። ይኸው ከመኪናም ከሰውም ጋር እየተጋጨሁ ይህችን ጦማር በዛሬዋ መስከረም 21/1/2014 ዓ.ም በጠዋቱ ጀምሬው እስከ እኩለ ቀን ድረስ ፈጋሁ። ይበቃኛል። የእውነት ስለ #ኢትዮጵያ ብዙ እጽፋለሁ። ጽፌማለሁ። እጽፍማለሁ። እንደ ዛሬ ግን ቀለል ብሎኝ አያውቅም። ለዚህ እኮ ነው #"ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል" ያልኳችሁ። የሃገሩን በሬ በሃገሩ ሰርዶ እንደሚባለው #ሃገር ማለት ሰው ነው ይባላል። ትክክል ነው። ሃገር እኮ ብቻዋን ባዶ መሬት ናት። ታዲያ የሰው ልጅ የተፈጠረው ከምድር አፈር አይደለምን? ነው። #ኢትዮጵያማ ጭራሽ አዳም ተፈጥሮባት ትለያለች እንጂ ። ኧረ ዛሬስ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ በሉኝ። ወገኛ አለች አያቴ። ይህችንም ሞነጫጭሬ ደራሲ መባል ያምረኛል። ድንቄም ደራሲ። እኔን ብሎ ጸሐፊ። በሉ ቻው። አንብቧት ግን። አንብቦ ዝም በብሎክ ሰይፍ ያስቀጣል። በ Like እና Share አንቆጥቁጡት የፌክ ቡክ እና የቴሌግራም ቤቴን። መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ። 💪 ታሪክ የሚሰማ ካለ ባለ ታሪክ ይጦምራል። ታሪክም ይቀጥላል ። ✍ ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ስድብ፣ ነቀፋ፣ ጥላቻ፣ ፍቅር፣ ንዴት፣ ብርደት እንዴሁም ጦርጳጣሴውንም እቀበላለሁ። ✊ ጸሐፊ የእናንተው ብላቴና 👊 ✍ እብነ ሜሌክ ዘኢትዮጵያ ✍ ❣ ከአዳም ሃገር አቢሲኒያ ❣ 💞 የተክልዬ ወዳጅ የእመቤቴ ባርያ 💞 😳 ወይ ጉዴ! ለካ ሰላምም አላልኳችሁም። ይቅርታ አድርጉልኝ። በያላችሁበት #ኢትዮጵያዊ ሰላምታየ ይድረሳችሁ። 🙏 ደግሞ ረስቸው እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እና ደግሞ የሐረር ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብጹዕ አቡነ #መቃርዮስ በግሼን ደብረ ከርቤ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም በመገኘት "#ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚቻለው የለም" ብለዋል። አሁን ጨርሻለሁ። ❣❣❣❣❣ ብዕር የደገነ አርበኛ ❣❣❣❣❣
Показать все...
#የደሃ ጉስገሻ መስሏል። ይኸ ነው የምዕራባዊነት ውጤቱ። አለባበሱም ጀማሪ ሳይሆን ፈቃድ ያሉው Brand እብድ ሆኗል። ሱሪውን ከታች ዝቅ አድርጎ ታጥቆ በቁልቁለት የሚሮጥ ጅብ ይመስላል። አይ! መናደድ ኧረ ውሃው በላኝ! አለ የሃገሬ ሰው። እንደገና ትኩር ብዬ አለባበሱን ሳየው በዝናብ እና በፀሐይ ብዛት የተቀዳደደውን የአባቴን አሮጌ ቆርቆሮ ቤት አስታወሰኝ። አሁን ማን ይሙት! ታሞ የተኛ ሰው አቃቂር ማውጣት ምን የሚሉት ቅሌት ነው? አልኩት ራሴን። ሰው እንዴት ብሩን አውጥቶ የተበጣጠሰ ልብስ ይገዛል? ስል 🤔 ዘመናዊነት እያሉ ለዘመናት የጫኑብን የአውሮፓውያን ጠንጋራ' ቀንበር ትዝ አለኝ። አባቶቻችን እኮ አዲስ ልብስ ገዝተው ከልብሷ ይልቅ ልብሷን በመርፌ እየጠቃቀሙ የሚለብሷት #ድሪቶ እና #ጉልሻ' እያደረጉ የሚጠቀሟት ትበልጣለች። አነጋገሩ ሁሉ ላይ እና ታች (አራምባና ቆቦ) ሲሆንብኝ ጊዜ አፉን ትኩር ብዬ ለመመልከት ቀና ስል ፦ የግንድ ጉማጅ የሚያክል #ሲጋራ እና የአያቴን #ቶፋ በሚያክል ጠርሙስ Black Level የሚባል መጠጥ ይዟል። የአባቶቻችን አፍ ላይ እኮ እኔ ነኝ ያለ #የወይራ መፋቂያ ነበር የነበረው። የሚጠጡትም ብቻቸውን ሳይሆን ከወገን ጋር ሆነው ይህንን #ጠጅ እና #ኮረፌ ጠላ ነበር። አይ! ታሪክ ሲበላሽ እላለሁ። ደግሞ እንደ ጤነኛ እና #ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ እንዳለው ሰው የሰው ጉድፍ እመለከታለሁ። እኔ ውስጥ ያለውን ምሦሦ ረስቸዋለሁ። ማፈርያ ሁላ! ብዬ ስድብ ቢጤ ጣል አድርጌ ልሄድ ስል ከፊት ለፊቴ የመብራት ፖል ጋር የተጋጨው እስኪመስለኝ ድረስ ቀና ስል #የኮርማ ሻኛ የምታክል ድብልብል ሴት ጋር ተላትሜያለሁ። ይቅርታ ብዬ አለፍኩ። ✍ አይ! ነፈዙ እኔ። ይህችን ተገላገልኩ ብዬ ስሄድ ደግሞ አንዲቱ ቁመቷ #ከሽንብራ ፍሬ የማትበልጥ #ጉልጭማ ሴት ቢጤ ነገሯ ወንድ የሚመስል ቻፕስቲክ እና ሊፕስቲኳን ሊስትሮ የቀባላት ይመስል፤ ደም የጠጣች ድመት መስላ ተንሻፍፋ ቆማለች። እናንተ ሆዬ! በሃሳቤ ሄድኩኝ ብዬ በእውኔ #እብድ ተራ ገባሁ እንዴ? አልኩ ለራሴ። እንደ ቀደምት እናቶቻችን ቀሚስ ወገቧ ላይ እሺ ብሎ የሚቆም አይመስልም። መቀነትም ያንን ያፈረጠመ ገላ በምን አቅሙ ይሞላዋል። ሻሽም ያንን የተሞነጫጨረ ጸጉር ምን በወጣው ይሸፍናል። ከኋላ ደግሞ አንዲት በአለባበስ የእርሷ ቢጤ በተክለ ሰውነት ግን #ከመስክ አክርማ የማትሻል #ስንጥር ቢጤ ሰካራም የጻፋት #1 ቁጥር የመሰለች ሸፋፋ ትጠራታለች። ሪች ••• ሪችዬ ትላለች። አይ እኔ! በሃሳቤም ውስጥ ሆኘ እኮ እንግሊዝኛ ለመፍታት ኳተንኩ። ምን ላድርግ ከራሴ ግዕዝ ይልቅ የምዕራባውያኑ እንግሊዝኛ ጠምቶኛል። ከዚያም በቃ Rich ሃብታም ነው። ስለዚህ ስሟ ሃብታም ነው ብዬ ስጠብቅ። ስሟ ራሄል መሆኑን ሰማሁ። የቤቴ ጉድ አለ። በቃ እንዲህ ነው ነገሩ። #ለዬልን ማለት ነው? ብዬ "እናንተ እና እኔ ማፈሪያ ትውልዶች ነን። ታሪክም ይወቅሰናል። #ኢትዮጵያዊነት በደማችን፤ #አንድነት በውስጣችን፤ #እኛነት በሳንባችን ለሌለ'ን ወዮ'ል'ን። ለእኛ ለምዕራባውያን ሰራሾች ወዮ'ል'ን ስል ያ የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የመሰለው ሱራ ጀርባዬን፤ የበሬ ሻኛ የምታክለው ሜሪ ልብ እቃዬን፤ የሽንብራ ፍሬ የማታክለው ሪች እና ከስቲኪኒ ስንጣሪ በቅጡ የማትሻለው ዛሪቾ' ከኋላየ እንደ ሃገሬ ብቅል ረገጡኝ። እንደ ደንቢያ ስንዴ አሹኝ። አይ! ጊዜ ከህመም ላይ ሌላ ህመም። ምነው አምላኬ? ብዬ ስወራጭ አብሮኝ የተኛው ወንድሜ ገና ከእንቅልፉ ሳይነቃ ዓይኖቹን በእጁ እያሻሸ ፦ "እብነ ... ሜ..ሌ..ክ ምን ሆንክ"? ብሎ ሲቀሰቅሰኝ 😂ከእንቅልፌ ብንን አላልኩም።" ምን አይነት እንቅልፋም ብሆን ነው? 😳 ኧሯ! ወግድልኝማ። እኔ ብቻ ነኝ እንዴ የተኛሁት? ሁላችንም አንቀላፍተናል። ጎበዝ ንቁ። እንንቃ። እንበርታ። እንተባበር። #የሆነው ሆኖ ቀልዱን ኋላ እንደርስበታለን። #"ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል" ያልኩበት ምክንያት ምን መሰላችሁ? ከእኔ ጋር ከሆናችሁ በሰፊው የጦማር ትሪ ላቅርብላችሁ። ይኸ በሳህን እና በቁርጥ መልክ የመጣውን የ Capitalism ሥርዓት አልከተልም። ተረፍረፍ ብሏችሁ ብሉ እንጂ ። በሉ እየበላችሁ ከእኔ ጋር ሁኑ። ዳይ እየበሉ ወደ ማዳመጥ። Share ማድረግንም ይጨምራል ። 💪 ወዳጄ! ኢትዮጵያዊነት ከሁሉም ይቀድማል። √ ቻይና እኮ ከትላንት በስትያ በጭቃ ትጫዎ'ት የነበረች ፈላ ናት። የጭቃ አውሮፕላን ሠርተን ሰጥተናት እኮ ነው ዛሬ ብድር ምናምን የምትለው። √ አሜሪካ እኮ ዛሬ ጠዋት አኩኩሉ ስናጫ'ው'ታት የነበረች ጨቅላ ናት። የጨርቅ ኳስ የሰፋንላ'ት አልቃሻ'ዋ አሜሪካ እኮ ናት ዛሬ ማዕቀብ ምናምን የምትለን። √ ጣሊያን እኮ ትላንት በወንጭፍ ያባረርናት የማሽላ ወፍ ናት። በዳዊት ወንጭፍ የመረብን ወንዝ አሻግረን። እግሬ አውጪኝ እስከምትል ድረስ ያባረርናት ጣሊያን እኮ ናት ዛሬ #በኢትዮጵያ ውስጥ የሽግግር መንግሥት የምትለን። ሽግግር ያለችው እኮ ወደ መረብ ወንዝ ማዶ ስናባርራት መሻገርያ ስላጣች ነው ይባላል። አወይ ጉዴ! የልጅነት ጨዋታዎቻችን ትዝ አለኝ። ለነገሩ ማን አስታውሷቸው። እስኪ አሁን በእኔ ሞት ፦ ✍ አኩኩሉ ✍ ዙሮ ገብ ✍ ቅንጭፍት ✍ አጃ ቆሎ ስንዴ ቆሎ ✍ እቴ እሜቴ የሎሚ ሽታ ✍ አባቴ ጅቡ በላኝ ✍ ድቁስ ድቁስ ሸተተኝ አልደቆስንም ✍ ሃይሚሎ ሃይሚሎ ✍ ቄስ ማን ቆስ ✍ እንዶሊሞ ✍ ኪሳራ ከምች ✍ ዥዋዥዌ ✍ ዓለምነሽ ካሳነሽ ....ስንቱን ልናገረው። ተዘርፈናል እኮ። እነዚህ የግላችን ነበሩ። ነጥቀውናል። ወስደውብናል እኮ። የራሳችንን አስነጥቀው የእነርሱን ፦ . Football . Hockey . Basketball . Tennis....አራግፈውብናል። ✊ እስኪ ተመልከቱ! ስሞቻችንን ሳይቀር ነጥቀውናል። እንመልከት ፦ ✍ ዘሪቱን በዛሪቾ' ✍ ራሄልን በሪች ✍ ሳምራዊትን በሳምሪቲ' ✍ ማርያማዊትን በሜሪ ✍ ዳንኤልን በዳኒካ ✍ ዮናስን በዮኒ ✍ ክርስቲያንን በክሪስ ✍ ሚኪያስን በሚካ ✍ ደበበን በዱባይ ✍ ማርቆስን በማርክ ✍ ዮሐንስን በጆን ✍ ያዕቆብን በጃኮብ ....ሙልጭ አድርገው ወሰዱብን። በሉን እንጂ ። ☝️ የማዕረግ ስሞቻችንን፣ ጸጉራችንን እና አለባበሳችንን ደግሞ እስኪ እንመልከት ፦ ✍ ቀሚስን በሚኒ ስከርት ✍ ሱሪን በብጣሽ ጨርቅ ✍ ክብርን በእርቃን ✍ መሸፋፈንን በመላላጥ ✍ ጎፈሬን በፍሪዝ እና ባላቶኒ ... ✍ አጼነታችንን በጠቅላይ ሚኒስትር ✍ ንጉሠ ነገሥትነታችንን በቅራቅንቦ ቃላት ✍ አንቱታችንን ጀለስ በተባለ ዲቃለ ቃል ...ወሰዱብን። አሁንም ተኝተናል። ገና እንቅልፋችንን ሳይቀር ይወስዱብናል። 💪 እኛ #ኢትዮጵያውያን #ቻይናን በጭቃ እያጫዎትን #በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ትልቅ መንገድ ሠርተናል። #አሜሪካን አኩኩሉ እያጫዎትን #የግብጽን ፒራሚድ ገንብተናል። #ጣሊያንን በወንጭፍ እያሯሯጥን #ላሊበላን አንጸናል። #አክሱምን አቁመናል። 💪 ዓለም ዛሬ እንደፈለገ የሚጠቀምበትን ሠንደቅ አልማ የእኛው ንጉሥ #አጼ እስያኤል ነው የፈለሰፈው። #33 አንበሳ የገደለው። #እስያ የተባለችን አህጉር በስሙ የሰየመው። እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ የእርሱ መታሰቢያ (ሠንደቅ አልማ) ጸንቶ የሚኖርለት #አጼ ሠንደቅ አልማ(እስያኤል) #ኢትዮጵያዊ ነው።
Показать все...
Показать все...
አፄ Phtogrphy

EDIT SHOUT FOCUS BLACK CARZY EFIECTT BAD Shout @asayyy Manasate mefalgu or masarate Inbox @asayyy

Показать все...
አፄ Phtogrphy

EDIT SHOUT FOCUS BLACK CARZY EFIECTT BAD Shout @asayyy Manasate mefalgu or masarate Inbox @asayyy

Taxi ውስጥ አንዷ "የመንግስት ዝምታ በዚሁ ከቀጠለ 1 ኪሎ ሽንኩርት 100 ብር መግባቱ ነው" ትላለች አንዱ ከኋላ "እነሱ ስለኛ 1ኪሎ ሳይሆን ስለራሳቸው 4ኪሎ ነው ሚጨነቁት" ! @sad_reality Join us Please
Показать все...
😏 3
😋
😜 2
👌
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.