cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Christian Mindset

✞Destiny:-ክርስቲያናዊ አስተሳሰብ ግንባታ ☞ባለንበት የዘመን መጨረሻ እንጥፍጣፊ ሰዓት በጥብቅ ከሚፈለገው ሀይል የመጀመሪያው የሆነው የወጣቱን ሀይል ካየበት ግብ የሚያሰናክሉትን ነገሮች በመለየት በመፍትሔው ላይ የተለያዩ መወያያ መድረኮች እና መንፈሳዊ ሰዎች በጉዳዩ ላይ የሠጡትን ምክር የምንዳስስበት እና የምንፈትሽበት መንፈሳዊ Channel ነው፡፡ 😎ቤተሰብ + @cms_help_me

Больше
Рекламные посты
1 286
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
+12330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

😎Life Coaching ርዕስ፦እባካችሁ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን እንዝራ! •  የምታወሩት መልካም ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ክፉ ነገር ከማውራት ዝም በሉ! • ሁሉን መውደድ ባትችሉ እባካችሁ ቢያንስ ሁሉን መጥላት አትልመዱ! • የሰው ዘር ሁሉ የፈጣሪ እጅ ስራ ስለሆነ ምንም ማድረግ ባትችሉም እባካችሁ ቢያንስ ፍቅርን መለገስን አትንፈጉት! •  የመለገስ ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰውን አትውሰዱ! •  የምትገነቡት ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የገነቡትን አታፍርሱ! •  የምትጀምሩት አዲስ ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የጀመሩትን ነገር አታደናቅፉ! •  የምታደንቁት ሰው ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎችን አታንቋሹ! •  ከሰዎች ጋር ለአንድ ዓላማ የመተባበር ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰዎችን አንድነት አታውኩ! ማጠቃለያ ከሕይወት ቃል ፩ኛ ቆሮንቶስ 13:4-6 “ፍቅር ይታገሳል፥ ቸርነት ያደርጋል፥ ፍቅር አይቀናም፥ ፍቅር አይመካም፥ ፍቅር አይታበይም፥ የማይገባውንም አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፥ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለዓመፃ ደስ አይለውም።” ፈጣሪ የሰላም ሰው ያድርገን! መልካም ቀን✍
Показать все...
1🎉 1💯 1🆒 1
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁          🙋 ከእኔ ብትማሩ🙋‍♂      ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ሴት እጮኛዋን እዲህ ብላ ጠየቀችው.. ሴ:-"ታገባኛለክ??" ካንሰሯ ለሷ ያለውን ፍቅር ሊረታው እንደማይችል በማወቅና በሽታዋን  ከምንም ሳይቆጥረው እሱም ወ:- "አዎ.." የህይወቷን ትልቁን ቀን ስታከብር የ21 አመቷ #ካቲ_ኪርፓትሪክ የሳንባ ካንሰር በሽተኛ ነበረች:: #ካቲ በራሷ መተንፈስ የማትችል እና የኦክሲጂን ማቀፍያ( #tank ) እድሜዋ እንዲረዝም በየሴኮንዱ አየር በመስጠት እንዲረዳት የምትጠቀም የሳንባ ካንሰር ታማሚ ናት:: ይህ ሁሉ ግን ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ እጮኛዋ የነበረውን የ23 አመቱን #ኒክ_ጎድዊንን ቃል በገባላት ቀን ጣቷ ላይ ቀለበት ከማጥለቅ አላገደውም:: ከሰርጓ አንድ ቀን ቀደም ብሉ #ካቲ ስቃይ የሞላበት ሌሊት ነበር ያሳለፈችው::ምክንያቱ ደግሞ ከሌላው ቀን የባሰው በሽታዋ ነበር::ይህም ቢሆን ተስፋ አላስቆረጣቸውም #ሞርፊን እና ሌሎች መድሀኒቶችን ከስቃዩዋ ለማገገም ተጠቅማ ነበር::ጀርባዋ አከባቢ የነበረው ህመም ግን እጅግ የጠና ነበር:: ለሰርጓ እለት የተዘጋጀው ቬሎዋ #ካቲ ባጋጠማት ከባድ የውፍረት መቀነስ ከአንድም ሁለቴ ተጠቦ እንዲበቃት ተደርጎ ተሰፍቷል:: በመጨረሻም ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚተዋወቁ እነዚህ ጥንዶች ጌታ ረድቷቸውና ተሳክቶላቸው በአውሮፓዎያኑ አቆጣጠር #Jan_11_2005 በ#michigam #hazel_park  በ#church_of_christ ጋብቻቸውን አድርገዋል:: በነዚያ ቀናት ሁሉ በጋብቻ ቀናቸው ጭምር #ካቲ ሰው ሰራሹን የኦክስጅን ማቀፍያ ከጎንዋ አይለያትም ነበር:: ከጋብቻዋ ከ5 ቀን በሁዋላ #ካቲ ወደ አምላኳ ተሰብስባለች:: በዚያን ቀን እንኳን ፊቷ ላይ የነበረው ፈገግታ አሸናፊነትን የተላበሰ ነበር::ምንም አጭር እድሜ ብትኖርም ህይወቴ ብላ የያዘችው ፍቅሯ በሁኔታዎች ሁሉ ከጎኗ አልተለየም:: የተጠራነው ለዚህ ነው...... ያለገደብ ከክርስቶስ የተማርነውን ፍቅር ሁኔታዎች ሳያግዱን ያለገደብ ለፍቅር አጋራችን እንድንሰጥ:: "ለፍቅር መሞት ክብር ነው!!!" 👆ጌታ ከምንም በላይ የፍቅር ልብን ያብዛላቹ!!   😎 @kibreab_x  ነኝ!! 😎እወዳችኋለሁኝ ጸጋ ይብዛላችሁ💥💥 ⛈Christian Mindset⛈ ^| @Christian_Mind_Set |^ ^ | @Christian_Mind_Set |^
Показать все...
👍 5🙏 3😢 2❤‍🔥 1🎉 1💯 1🏆 1

👍 1💯 1🏆 1🆒 1
🕯የሻማ ና የአምፖል💡 ወዳጅነት ማብራት መጣ ብለህ ሻማህን አታጥፋው የችግር መውጫህን አለውጥ በማይቆየው የአምፖል ብርሀን ቀድሞ በሄደበት አሁንም ይሄዳል የሻማ ብርሀን ግን እስከ መስዋዕት ድረስ ይሰነብታል የአምፖል ወዳጅነት ችግርን ይሸሻል ነጎድጓድ በመፍራት እራሱን ይሰውራል ሲፈልግ ና ሲሞላለት ብቻ በመብራት ምንም ያህል እንክብካቤ ብናበዛለት እኛ ዘንድ መቆየት ሚፈልገው እርሱ ሲፈልግ ሲመጣ ብቻ ነው ምንም ያህል በብዙ ቢጠቅመንም መተማመንን ግን አይፈጥርልንም እንደ ጥቅሙም ጉዳቱም የከፋ ነው ከእርሱ ጋር የሚኖረው በዓይነ ቁራኛ ነው ካልገፋነው የማይሄደው ካላጠፋነው የማይጠፋው እስከ መስዋዕትነት እኛ ዘንድ የሚቆየው ሻማ ብቻ ነው በጨለመን ሰዓት ምናገኘው እንዲያበራልን ስንፈልግ የሚበራልን ባስቀመጥነው ቦታ ሁሉ ሚገኝልን ሻማ ብቻ ነው እየቀለጠ የበራልን ስናጠፋው ስንለኩሰው ያላማረረ እራሱን በእኛ ጥበቃ ውስጥ ያኖረ እፍፍ በማለታችን ሀዘኑን በመጥቆር የገለጠ ውስጡ ግን በንፁሁነት ሆኖ እራሱን ያለወጠ እውነተኛ ወዳጅ ሻማ ነው ከእኛ ሸሽቶ የማይሄደው በህይወታችን ዙሪያ ሻማ ና አምፖል አሉ በሚሰጡን ብርሀን ህይወትን የሚያቀሉ ነገር ግን ባህርያቸው ፈፅሞ የማይገናኝ አንዱ ባለበት አንደኛው በዚያ የማይገኝ ስለዚህ ወገኔ በአምፖል ድምቀት ተታለህ ራስህን አታታል ሻማ ወጃህን ችላ ብለህ ምንም ብርሀኑ ባይደምቅ የሻማ አይሰውርም ካስቀመጥከው ባማ ኩራት አያውቀው በሰጠህ ነገር ስለ ገፋኸውም ከቶ አያማርር አንተ ግን አስተዋይ ሆነህ ተገኝ በአምፖል ድምቀት ፈዘህ እንዳትገኝ የአምቦል ብርሀን አደናባሪ ነው ያንተን ሳይሆን የራሱን ነው ሚያሳየው ሻማ የአንተን ጥላ ከማሳየት አይሞክርም እራሱን ለማሳየት እውነተኛ ወደጅ ሻማ ነው ካስተዋልነው እንደ አምፖል ሲፈልግ ብቻ የማይቀርበው 😎እወዳችኋለሁኝ ጸጋ ይብዛላችሁ💥💥 ⛈Christian Mindset⛈ ^| @Christian_Mind_Set |^ ^ | @Christian_Mind_Set |^
Показать все...
❤‍🔥 3 3💯 2🆒 2😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#cms #quotes ❤️የፍቅር ግንኙነት ማዕከል እግዚ አብሔር መሆን አለበት። በእግዚአብሔ ላይ ያተኮረች ሴት እንደርሷ ያለዉን እግዚ አብሔር ይሰጣታል። በዚህም ግቡን የመታ ግንኙነት ይሆናል ማለትም እግዚ አብሔርን ማዕከል ያደረገ ግንኙነት ይሆናል።💯 ⛈Christian Mindset⛈ ^| @Christian_Mind_Set |^ ^ | @Christian_Mind_Set |^
Показать все...
7💯 3🙏 2👍 1 1❤‍🔥 1👌 1😍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✍️ከእኔ ተማሩ 🖐ሰላም ፀጋ ይብዛላችሁ ❤️ቤተሰብ + እንዴት ከረማችሁ 😍 በቅርብ ወደ እናንተ ማድረስ የጀመርነውን #ከእኔ #ተማሩ መርሀግብር እንደወደዳችሁት ከብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር መልእክት ደርሶናል እናመሰግናለን ታድያ ከሁሉም ሰው ጀርባ አንድ ታሪክ መኖሩ የሚታወቅ ነው ስለዚህ የሆነ ጊዜ ላይ የተፈተናችሁበትን የወደቃችሁበትን ያሸነፍቹትን ግራ ያጋባችሁን ብሎም ያረፋችሁበትን ሰው ከእኔ ተምሮ ቢቆጠብ ወይም ቢተጋ ብላቹ የምታስብትን ብሎም የከሰራቹበት / ያተረፋቹበት የህይወት ገፃችሁን ለክርስቲያኑ ማህበረሰብ መፅናናት ወንጌል ላልሰሙ ደግሞ መዳኛ መንገድ ይሆን ዘንድ ታሪኮችሁን #ከእኔ #ተማሩ ብላችሁ አጋሩን የሁላችንም ህይወት የሚያስተምረው ቁምነገር አለና በርግጠኝነትም አንድ ሰው ይፅናናበታል ለሚስጥራዊነቱ ስጋት የለውም የማንነት መለያ ማለትም አድራሻ / ስም / ከተማ ካስፈለገ መቀየር ይቻላል + አድራሻውን ያለግለሰብ ፈቃድ ለማንም አንሰጥም ስለዚህ አስተማማኝ ነው ታሪካቹንን ማጋራት የምትፈልጉ 👉👉👉 @cms_help_me ይላኩልን ታሪካችንን በማጋራት ለአንድ ሰው ትምህርት እንሆናለን #cms #family 😎 ⛈Christian Mindset⛈ ^| @Christian_Mind_Set |^ ^ | @Christian_Mind_Set |^
Показать все...
👍 3❤‍🔥 1 1 1 1👌 1🫡 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
❤️ከሰርጋቸው አንድ ቀን በፊት #ካቲ በጣም አሟት ሌሊቱን ከ #ኒክ ጋር ስታሳልፍ የሚያሳይ ፎቶ!!
Показать все...
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 🙋 ከእኔ ተማሩ🙋‍♂️ ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ሴት እጮኛዋን እዲህ ብላ ጠየቀችው.. ሴ:-"ታገባኛለክ??" ካንሰሯ ለሷ ያለውን ፍቅር ሊረታው እንደማይችል በማወቅና በሽታዋን ከምንም ሳይቆጥረው እሱም ወ:- "አዎ.." የህይወቷን ትልቁን ቀን ስታከብር የ21 አመቷ #ካቲ_ኪርፓትሪክ የሳንባ ካንሰር በሽተኛ ነበረች:: #ካቲ በራሷ መተንፈስ የማትችል እና የኦክሲጂን ማቀፍያ( #tank ) እድሜዋ እንዲረዝም በየሴኮንዱ አየር በመስጠት እንዲረዳት የምትጠቀም የሳንባ ካንሰር ታማሚ ናት:: ይህ ሁሉ ግን ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ እጮኛዋ የነበረውን የ23 አመቱን #ኒክ_ጎድዊንን ቃል በገባላት ቀን ጣቷ ላይ ቀለበት ከማጥለቅ አላገደውም:: ከሰርጓ አንድ ቀን ቀደም ብሉ #ካቲ ስቃይ የሞላበት ሌሊት ነበር ያሳለፈችው::ምክንያቱ ደግሞ ከሌላው ቀን የባሰው በሽታዋ ነበር::ይህም ቢሆን ተስፋ አላስቆረጣቸውም #ሞርፊን እና ሌሎች መድሀኒቶችን ከስቃዩዋ ለማገገም ተጠቅማ ነበር::ጀርባዋ አከባቢ የነበረው ህመም ግን እጅግ የጠና ነበር:: ለሰርጓ እለት የተዘጋጀው ቬሎዋ #ካቲ ባጋጠማት ከባድ የውፍረት መቀነስ ከአንድም ሁለቴ ተጠቦ እንዲበቃት ተደርጎ ተሰፍቷል:: በመጨረሻም ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚተዋወቁ እነዚህ ጥንዶች ጌታ ረድቷቸውና ተሳክቶላቸው በአውሮፓዎያኑ አቆጣጠር #Jan_11_2005 በ#michigam #hazel_park በ#church_of_christ ጋብቻቸውን አድርገዋል:: በነዚያ ቀናት ሁሉ በጋብቻ ቀናቸው ጭምር #ካቲ ሰው ሰራሹን የኦክስጅን ማቀፍያ ከጎንዋ አይለያትም ነበር:: ከጋብቻዋ ከ5 ቀን በሁዋላ #ካቲ ወደ አምላኳ ተሰብስባለች:: በዚያን ቀን እንኳን ፊቷ ላይ የነበረው ፈገግታ አሸናፊነትን የተላበሰ ነበር::ምንም አጭር እድሜ ብትኖርም ህይወቴ ብላ የያዘችው ፍቅሯ በሁኔታዎች ሁሉ ከጎኗ አልተለየም:: የተጠራነው ለዚህ ነው...... ያለገደብ ከክርስቶስ የተማርነውን ፍቅር ሁኔታዎች ሳያግዱን ያለገደብ ለፍቅር አጋራችን እንድንሰጥ:: "ለፍቅር መሞት ክብር ነው!!!" 👆ጌታ ከምንም በላይ የፍቅር ልብን ያብዛላቹ!! 😎 @kibreab_x ነኝ!! ⛈Christian Mindset⛈ ^|@Christian_Mind_Set   @Christian_Mind_Set

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.