cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌷🌙የሰለፎች መንገድ❤️😍😍🥰

بسم الله الرحمان الرحیم 👉እስላማዊ እውቀት ለሁሉም 👉የተለያዩ አዝናኝና አሥተማሪ ታሪኮች 👉የሱሀባወች ታሪክ 👉የነብያት ታሪክ 👉የተለያዩ ቂሷወች እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኛሉ 👉👉እውቀት በአንድ ጀንበር የሚመጣ አይደለም፤ሰብር በማድረግ እንከታተል!!! Múĥâmmëď's path leads from darkness to light

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
170
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Показать все...
IslamicQuite
Показать все...
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

በዚህ ጭንቅ ሰአት ሁላችንም ወደ አላህ መመለስ አለብን ኢስቲግፋር እና ዱአ ማድረግ አለብን አላህ ይጠብቀን https://t.me/IslamicQuite
Показать все...
🌷🌙የሰለፎች መንገድ❤️😍😍🥰

بسم الله الرحمان الرحیم 👉እስላማዊ እውቀት ለሁሉም 👉የተለያዩ አዝናኝና አሥተማሪ ታሪኮች 👉የሱሀባወች ታሪክ 👉የነብያት ታሪክ 👉የተለያዩ ቂሷወች እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኛሉ 👉👉እውቀት በአንድ ጀንበር የሚመጣ አይደለም፤ሰብር በማድረግ እንከታተል!!! Múĥâmmëď's path leads from darkness to light

ውድ የሰለፎች መንገድ ቻናል ቤተሰቦች لأإله إللة محمد رسل اللة ይችን ቃል ለ15 ሰው ያስተላልፉ በ24 ሰአት ውስጥ ጥሩ ነገር ይሰማሉ IslamicQuite
Показать все...
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: مَن صَلَّى العِشَاءَ في جَمَاعَةٍ فَكَأنَّما قَامَ نِصْفَ اللَّيْلِ، وَمَن صَلَّى الصُّبْحَ في جَمَاعَةٍ فَكَأنَّما صَلَّى اللَّيْلَ كُلَّهُ ] 📚 رَوَاهُ مُسلِم. 🌸«::::::::::::» «:::::::::::»🌸 የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [የዒሻእን ሶላት በጀመዐ የሰገደ ሰው ግማሽ ለሊት እንደቆመ ነው፣ የሱብሒን ሶላት በጀመዐ የሰገደ ለሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ነው።] 📚ሙስሊም ዘግበውታል 🌌 ለሊት የቆመ ፡ በሱና ሶላት እና በሌሎች ዒባዳዎች ያሳለፈ ማለት ነው። 🕌 ይህ ምንዳ የሚገኘው ሁለቱን ሶላቶች ብቻ ብቻ በጀመዐ በመስገድ ሳይሆን ሁለቱንም በጀመዐ ሲሰገድ ነው። https://t.me/IslamicQuite
Показать все...
🌷🌙የሰለፎች መንገድ❤️😍😍🥰

بسم الله الرحمان الرحیم 👉እስላማዊ እውቀት ለሁሉም 👉የተለያዩ አዝናኝና አሥተማሪ ታሪኮች 👉የሱሀባወች ታሪክ 👉የነብያት ታሪክ 👉የተለያዩ ቂሷወች እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኛሉ 👉👉እውቀት በአንድ ጀንበር የሚመጣ አይደለም፤ሰብር በማድረግ እንከታተል!!! Múĥâmmëď's path leads from darkness to light

፠ልብ የሚነካ የእናትና ልጅ አጭር ታሪክ፠ 👇👇👇👇👇👇👇👇 አንድ የ16 አመት ወጣት ‹‹እማ፤ 18ኛ አመት ሲሞላኝ ምን ስጦታ ትሰጭኛለሽ ?›› ሲል እናቱን ይጠይቃል፡፡ እናትም ‹‹ልጄ፤ ለ18 አመት እኮ ገና ብዙ ይቀርሃል›› ስትል ትመልሳለች፡፡ ልጁ 17 አመት ከሞላዉ በኋላ አንድ ቀን ራሱን ስቶ ይወድቅና እናቱ ወደ ሆስፒታል ትወስደዋለች፡፡ ያዩት ዶክተሮቹም... ‹‹ልጅሽ ልቡ ጥሩ አይደለም›› ሲሉ ያረዷታል፡፡ ስትሬቸር ላይ የተቀመጠዉ ልጇ… ‹‹ እማ፤ ዶክተሩ እንደምሞት ነገረሽ ወይ?›› ብሎ ሲጠይቃት እናት ማልቀስ ትጀምራለች፡፡ በመጨረሻም ልጁ በ18ኛ አመት የልደት ቀኑ ላይ ወደ መልካም ጤንነቱ ተመልሶ፤ ወደ ቤቱ ሲመጣ፤ አልጋዉ ላይ እናቱ የተወችለት ደብዳቤ ያገኛል፡፡ ደብዳቤዉም እንዲህ የሚል ነበር፡- ‹‹ልጄ፤ ይሄን ደብዳቤ እያነበብክ ከሆን፤ ይህ የሆነዉ ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ በመሄዱ ነዉ፡፡ ለ18ኛ አመትህ ምን እንደምሰጥህ የጠየከኝንና የምመልሰዉ (መልስ) ያጣሁበትን ያን ቀን አስታዉስ፡፡ የምወድህ ልጄ፤ ልቤን ሰጥቸሃለሁ፡፡ በጥንቃቄ ያዘዉ፡፡ መልካም የደስታ ዘመንም ይሁንልህ፡፡›› ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናት ልቧን ለልጇ መስጠት ስለነበረባት (እናትነት አስገድዷት) ህይወቷ አልፏል፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከእናት ፍቅር በላይ የሆነ ምንም ነገር የለም። ስንቶቻችን በወላጆቻችን እናፍር ይሆን? ስንት አይነት መስዋዕት ከፍለው አሳድገውን ይሆን? ዛሬስ ምላሻችን ምንድነው? ጊዜው ያልመሸባችሁ በቻላችሁት አቅም ሁሉ ‘አለሁልህ አባቴ ፣ አለሁልሽ እናቴ’ በሏቸው። እኛን ሰው ለማድረግ ከሰውነት ተራ ወጥተው ያሉ ወላጆችን ቤቱ ይቁጠራቸው። እናስተውል! እንዳይቆጨን! ብዙ ወላጆች እኛን ራሳችንን እንጅ የእኛን ነገር አይፈልጉም ፣ በተቃራኒው ደግሞ እኛ የእንሱን ነገር እንጅ እነሱን አንፈልግም። እነሱን በመፈለግ ፍቅራችንን እናሳያቸው! ይህ ታሪክ ከደረሳችሁ እናንተ ጋር እንዲቀር አትፍቀዱ ፣አስተማሪ ስለሆነ እስቲ telegram ለሚጠቀሙ 10 ጓደኞቻቹ ሼር አድርግላቸው፡፡ https://t.me/IslamicQuite
Показать все...
🌷🌙የሰለፎች መንገድ❤️😍😍🥰

بسم الله الرحمان الرحیم 👉እስላማዊ እውቀት ለሁሉም 👉የተለያዩ አዝናኝና አሥተማሪ ታሪኮች 👉የሱሀባወች ታሪክ 👉የነብያት ታሪክ 👉የተለያዩ ቂሷወች እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ያገኛሉ 👉👉እውቀት በአንድ ጀንበር የሚመጣ አይደለም፤ሰብር በማድረግ እንከታተል!!! Múĥâmmëď's path leads from darkness to light

አስጠንቃቂ ታሪክ!! ተበዳይ የቤት ሠራተኛ!! ሸይኽ ሙሀመድ ሀሳን ‌ በዳይ በደሏንና ዉጤቱን ለሸይኽ ሙሀመድ ሀሳን እንዲህ ነገረቻቸዉ። ‌ ቤታችን ዉስጥ ከገጠር ያመጣናት ትንሽዬ ሠራተኛ ነበረችን ልጆቼንና እኛን በልጅ አቅሟ ትካድመን ነበር አሏህ ይቅር ይበለኝ የበደሎችን አይነት ሁሉ እናሳርፍባት ነበር ከጥሪ ከዘገየች ባለቤቴ በኤሌትሪክ ሽቦ ይደበድባታል ስራዋ ላይ ከዘገየች እንደበድባት ነበር በግዜ እንድትተኛ አንፈቅድላትም በጥዋት ተነስታ ቁርሳችንን ትሠራለች ቤት ታጸዳለች ልጆችን ትምህርት ቤት ታደርሳለች ከኛና ከልጆቼ የተራረፈን ምግብ እንጂ አልሠጣትም ነበር የበደሎችን ሁሉ አይነታ እንፈጽምባት ነበር ከድብደባና ከለቅሶ ብዛት ሁለት አይኖቿን ስታጣ ከቤት አባረርናት። ከገጠር ካስመጣናት እኛን ዉጪ የምታዉቀዉ ስላልነበረ ሂወትን ጎዳና ላይ መሠረተች። ‌ የመጀመሪያ ልጄ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ከወጣ በኃላ ትዳር መሠርቶ የሚያምር ወንድ ልጅ ወለደ ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ልጁ አይነ ስዉር ሆኖ ነበር የተወለደዉ ያሌድንበት ሀኪም ቤት የለም የልጁን አይን መመለስ አልተቻለም ደስታችን ተሠለበ በእጅጉ አዘንን ከአንድ አመት በኃላ የልጄ ባለቤት አረገዘች ሴት ልጅም ወለደች ዶክተሮች ልጂቷ ጤነኛ እንደሆነች አረጋገጡልን ትንሽ በወንዱ ልጅ የደረሠብንን ሀዘን በዚችኛዋ ቆንጆ ልጅ የተካስን መሠለን ልጅቷ 7 ወር ሲሞላት ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ስትመለከት ተጠራጥረን ወደ ሀኪም ቤት ወሠድናት ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አይነ ስዉር እንደሆነች ተነገረን ባልተቤቴ ራሡን ስቶ ወደቀ የአዕምሮ ጭንቀት ያዘዉ ወደ አዕምሮ ህክምና ወሠድነዉ። አባቷ ወይም ልጄም በጭንቀት ተያዘ። ‌ ባለቤቱም ከሡ ባልተናነሠ ሁኔታ ለአዕምሮ ጭንቀት ተዳረገች ምንም ሊያገግሙ አልቻሉም ቤታችን ሀዘን በሀዘን ሆነ ቀንና ማታ ለቅሶ በለቅሶ የዛን ቀን ከቤቴ ቁጭ ብዬ ሳለሁኝ የበፊቷን ሠራተኛዬንና የሠራንባትን ግፍ አስታወስኩኝ አልጀዛዉ ቢጂንሲል አመል ክፍያ በሰራህዉ ስራ ተመሣሣይ ነዉ የሚለዉ ሀዲስ ታወሠኝ ጎዳና ለጎዳና ይህቺን ሠራተኛዬ አፈላልጋት ጀመርኩ ራቅ ካለ ስፍራ አገኘኃት ይቅርታ ጠይቄያት ወደ ቤቴ እየመራኃት ወሠድኻት ይቅርታ አደረገችልኝ አሁን እሷንና ወላጆቻቸዉ በአዕምሮ ጭንቀት የተያዙትን ሁለት የልጄን ልጆች ሶስት አይነ ስዉሮችን የመካደሙ ሀላፊነት በኔ ላይ ወድቆ እየካደምኻቸዉ ነዉ። ‌ አልጀዛዉ ሚን ጂንሲል አመል በደለኞች አሏህን ፍሩ የዛሬዉ መልዕክት ነዉ። ‌ ይህ ትምህር እርሶ ዘንድ እንዲቀር አይፍቀዱ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎችም ያስተላልፉ ‌ አስጠንቃቂ ታሪክ!! ተበዳይ የቤት ሠራተኛ!! ሸይኽ ሙሀመድ ሀሳን ‌ በዳይ በደሏንና ዉጤቱን ለሸይኽ ሙሀመድ ሀሳን እንዲህ ነገረቻቸዉ። ‌ ቤታችን ዉስጥ ከገጠር ያመጣናት ትንሽዬ ሠራተኛ ነበረችን ልጆቼንና እኛን በልጅ አቅሟ ትካድመን ነበር አሏህ ይቅር ይበለኝ የበደሎችን አይነት ሁሉ እናሳርፍባት ነበር ከጥሪ ከዘገየች ባለቤቴ በኤሌትሪክ ሽቦ ይደበድባታል ስራዋ ላይ ከዘገየች እንደበድባት ነበር በግዜ እንድትተኛ አንፈቅድላትም በጥዋት ተነስታ ቁርሳችንን ትሠራለች ቤት ታጸዳለች ልጆችን ትምህርት ቤት ታደርሳለች ከኛና ከልጆቼ የተራረፈን ምግብ እንጂ አልሠጣትም ነበር የበደሎችን ሁሉ አይነታ እንፈጽምባት ነበር ከድብደባና ከለቅሶ ብዛት ሁለት አይኖቿን ስታጣ ከቤት አባረርናት። ከገጠር ካስመጣናት እኛን ዉጪ የምታዉቀዉ ስላልነበረ ሂወትን ጎዳና ላይ መሠረተች። ‌ የመጀመሪያ ልጄ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ከወጣ በኃላ ትዳር መሠርቶ የሚያምር ወንድ ልጅ ወለደ ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ልጁ አይነ ስዉር ሆኖ ነበር የተወለደዉ ያሌድንበት ሀኪም ቤት የለም የልጁን አይን መመለስ አልተቻለም ደስታችን ተሠለበ በእጅጉ አዘንን ከአንድ አመት በኃላ የልጄ ባለቤት አረገዘች ሴት ልጅም ወለደች ዶክተሮች ልጂቷ ጤነኛ እንደሆነች አረጋገጡልን ትንሽ በወንዱ ልጅ የደረሠብንን ሀዘን በዚችኛዋ ቆንጆ ልጅ የተካስን መሠለን ልጅቷ 7 ወር ሲሞላት ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ ስትመለከት ተጠራጥረን ወደ ሀኪም ቤት ወሠድናት ኢናሊሏሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አይነ ስዉር እንደሆነች ተነገረን ባልተቤቴ ራሡን ስቶ ወደቀ የአዕምሮ ጭንቀት ያዘዉ ወደ አዕምሮ ህክምና ወሠድነዉ። አባቷ ወይም ልጄም በጭንቀት ተያዘ። ‌ ባለቤቱም ከሡ ባልተናነሠ ሁኔታ ለአዕምሮ ጭንቀት ተዳረገች ምንም ሊያገግሙ አልቻሉም ቤታችን ሀዘን በሀዘን ሆነ ቀንና ማታ ለቅሶ በለቅሶ የዛን ቀን ከቤቴ ቁጭ ብዬ ሳለሁኝ የበፊቷን ሠራተኛዬንና የሠራንባ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.