cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚ማንበብ ለተሻለ ህይወት 📚

በቻናላችን መልካም ስብዕና ላይ ትኩረት ያደረጉ፦ 📚ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች 📚ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች 📚መጣጥፎች 📚 አባባሎችን 📚አነቃቂ ፅሁፎች እና ሌሎችም የሚነሱበት ተመራጭ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ይወዱታል 👇👇👇 https://t.me/manbeb_leteshalehiwot

Больше
Рекламные посты
2 673
Подписчики
+424 часа
+797 дней
+29830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏 20👍 1 1
ጥፋትህን በግልፅ የሚነግርህ ሠው ውደደው
Показать все...
9
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዕንቁዎችህን የምትሰጣቸውን ሰዎች ምረጥ!! በታክሲ ውስጥ ስትሄድ አንድ ጋጠወጥ ሰው ቢያጋጥምህና የማይሆን ቃል ቢናገርህ ለእርሱ ቦታ አትስጠው። አንዱ ፌርማታ ላይ ይወርዳል፤ ከዚያ በኋላ አታገኘውም። አንተን ግን ቀኑን ሙሉ ሲበጠብጥህ ይውላል። "ቁንጫ የጠረጉት ባለጌም የመከሩት ዕለት ይብሰዋል" እንዲሉ ምክር ለሁሉ አይሰጥም፣ መልስ ለሁሉም አይመለስም፣ ክርክር ከሁሉም ጋር አይደረግም። ዕንቁዎችህን የምትሰጣቸውን ሰዎች ለይ። እንቁላል የምታስታቅፋቸውን ዶሮዎችም ምረጥ። -መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
Показать все...
👍 10👏 2
Показать все...
Musk Empire

Build your own empire!

👍 4
Показать все...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

👍 2 1
እንዳትሰለቹ ባላችሁ ትርፍ ሰአት መስራት አለባችሁ የቻላችሁት ያክል እነዚ አዲስ ናቸው ምንም አትጠራጠሩ በ Telegram verified የሆኑ airdrop bot ናቸው አሁኑኑ ጀምሯቸው https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId350835600
Показать все...
Rocky Rabbit

Rocky Rabbit Airdrop

👍 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 4
ልጆችን ከማሳደግህ በፊት መጀመሪያ እራስህን ማሳደግ አለብህ። ይህ ካልሆነ ግን ከእንስሳዊ ፍላጎት የተነሳ ልጅ መውለድ ትፈልጋለህ፤ ብቸኝነት አልያም በራስህ ውስጥ ጉድለቶችህን ለመሙላት እንደማለት ነው። የአባትነት ተልዕኮህ ልጅ መውለድ ሳይሆን በቅድሚያ እራስህን መውለድ ነው ከፍ ወዳለ ነገር..
Показать все...
👏 7👍 2 2
Показать все...
የሰውን ልብ አትመርምር | Becky yemaryam | Becky yemaryam · Original audio

የሰውን ልብ አትመርምር. Becky yemaryam · Original audio

Фото недоступноПоказать в Telegram
በነፃ 😎 ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ትርፍ ስላገኘው ከነገ ሐምሌ 5 ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ * 1GB Data * 25 ደቂቃ የድምጽ እና * 50 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል ብለዋል:: እንኳን ደስ ያላችሁ ቀስ እያላችሁ ተጠቀሙ ብለዋል!😁
Показать все...
👍 6
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.