cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

This is the official channel of Wolaita Sodo University Students Union Office.

Больше
Рекламные посты
11 524
Подписчики
+424 часа
+147 дней
+1630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤርላንድ ከደብሊግ ዩኒቨርስቲ የመጡ ተማሪዎች እና ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት አካላት ጋር በመሆን ስለ መማር ማስተማር ሂደት ዙርያ የልምድ ልውውጥ አካሂደናል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Dear Wolaita Soddo University Career Club Leaders We have planned to organize a DAAP orientation session, at Wolaita soddo Main Campus Details of the orientation session are as follows: Date: Wednesday, May 15, 2024 Time: 8:00 LT (afternoon) Location: LH 10 To ensure maximum participation and reach, we kindly request your assistance in spreading the word about this orientation session. We would greatly appreciate it if you could announce the event through your various Telegram groups. The more individuals we can reach, the better the turnout and engagement we can expect.

12ኛው አመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ኮንፈረንስ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል።
Показать все...
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ተከበሯል። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ መደበኛ ተማሪዎች ከዩንቨርሲቲው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የትንሳኤን ክብረ በዓልን በድምቀት አክብረዋል። ለተማሪዎች በተዘጋጀ የትንሳኤ ክብረ በዓል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጉቼ ጉሌ ሱላ (ዶ/ር)፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት አክበር ጩፎ (ዶ/ር)፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ዘውድነህ ቶማስ (ዶ/ር)፣ ተክሌ ሌዛ (ዶ/ር)፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ታምራት ሰለሞን (ዶ/ር)፣ የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዝዳንት ፍሬው ተክሌ እንዲሁም ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል። በክበረ በዓሉ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ለክርስትና እምነት ተከታዮች በተለይም የእምነቱ ተከታይ ለሆኑ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና ሠራተኞች የትንሳኤ በዓል የደስታ፣ የሠላም፣ የፍቅር እና የአብሮነት እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችም የትንሳኤ በዓልን በድምቀት በማክበራቸው የተሰማቸውን ልባዊ ደስታ አሳውቀዋል። ➭ «ዕውቀትን በተግባር!!» 📷የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት!! ➤ ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram