cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

orthodox new mezmur

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

Больше
Рекламные посты
88 647
Подписчики
-2724 часа
+2177 дней
+2 00530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔴_NEW_🔴አዲስ_ዝማሬ_እግዚአብሔር_በኛ_ቤት_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_@_mahtot128k.mp37.17 MB
20👍 19👏 9🥰 4🕊 1🤗 1
Sillaasee,F_ttuu_Burtee_Xilaayee,Faarfannaa_Afaan_Oromoo_Ortodoksii.mp35.60 MB
👍 20👏 8 7🥰 4👎 1
_ምስጋና_ለሥላሴ_ቀሲስ_ዘማሪ_ጥሩዉሃ_ክፍሌ_@_betaqene4118128k_1.mp37.29 MB
9👍 8🥰 4
የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል። ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ። 😍 1 😘 2 🥰 3 😍 4 😘 5 🥰 6 😍 7 😘 8 🥰 9 😇 0
Показать все...
👍 26 8
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
Показать все...
👍 3👏 1
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
#እስከ_ምን እግዚአብሔር አምነን ስንኖር በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ማለፋችን የሚቀር አይደለም። ማለትም እግዚአብሔር አምላክ ሲሆነን በምድር እስካለን ድረስ ምድር ላይ ያለ ሰው ላይ ሊደርስ የሚችለው የቱም ነገር ሊደርስብን ይችላል። ምድር ላይ እስካለን እንደ ማንኛውም ሰው ልንታመም ልናዝን እና ልንከፋ እንችላለን። እግዚአብሔር አምላኩ የሆነለት ሰው በሚገጥመው ነገር ውስጥ እግዚአብሔርን ተስፋ ያደርጋል እንጂ ምንም አይገጥመውም ማለት አይደለም። ይሄ በገሃድ ያለ እውነት መሆኑን ከተረዳን እግዚአብሔርን ምን እስኪገጥመን ነው ልናምነው የወሰነው የሚለውን ሀሳብ መንሳት ይበጃል። አብዛኞቻችን እግዚአብሔርን የምናመልከው ቀይ መስመር አበጅተንለት ነው። በሚገጥመን ነገር ውስጥ የእግዚአብሔርን እግዚአብሔርነት ልንወሰን ይዳዳናል። ሲሆንልን አምላኬ ነህ ሳይሆንልን ደግሞ ለምን ግን እንላለን። ይሄን ካላደረክልኝ የለህማ ስንለው ተሰምተናል። አንዳንዴማ ሲብስብን ጠላቴ ያልነውን ሰው ካላቆሰልከው፣ ካልተበቀልክልኝ የለህማ ብለን ለራሳችን የአመጽ ስራ የእግዚአብሔርን ትብብር ስንፈልግ እንስተዋላለን። እግዚአብሔር ልመናን የሚሰማ ቢሆንም ከጥፋታችን ጋር ይሰለፋል ማለት አይደለም። እስኪ ቀዩ መስመራችሁ ምንድነው? እስከዚ ድረስ እግዚአብሔርን አመልከዋለሁ እከተለዋለሁ ያላችሁበት ያ መስመር የቱ ነው። ሰላም ስለሆንን፣ በሰዎች ስለተከበብን፣ ስላልታመመን፣ በህይወታችን ምንም ስላልገጠመን እግዚአብሔርን የምናመልክ ከሆነ በድሎት ውስጥ ብቻ ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነናል ማለት ነው። እስኪ ለአፍታ ብቻ በቅዱሱ መጽሐፍ ላይ ያለ አንድ ታሪክ እናስብ እዮብ ስለተባለ ሰው እናስብ። ምን ያልደረሰበት መከራ አለ? ንብረቱን ሁሉ በብርሃን ቅጽበት አጣ፣ ልጆቹ በሞት ተነጠቀ፣ የራሴ የሚለውን ከማጣቱ በላይ በአካሉም ላይ በሆነ ህመም ይሰቃይ ነበር። ይሄ ሁሉ ነገር በአንዴ እኛ ላይ ሆኖ ቢሆን እግዚአብሔርን ምን እንለው ነበር? ግን ምን አድርጌህ ነው እንዲህ የምታሰቃየኝ፣ ለስቃይ ነው የፈጠርከኝ ላለማለታችን ስንቶቻችን እርግጠኛ ነን? በእውነት ግን በስቃይ ውሰጥ ሆነን እናምነው ይሆን ታመን በየሆስፒታሉ ብንከራተት እግዚአብሔርን አንተ አምላኬ ነህ መፍትሔዬ አንተ ነህ እንለው ይሆን? እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ? እንደዛ እንል ይሆን... ሀኪሞች ከአቅማችን በላይ ነው ባሉን ነገር ላይ የአምላኬ አቅም ግን ይችላል እንል ይሆን? ገንዘብ ብናጣ፣ ኑሮ ቢከብደን ነገ የተሻለ ነው፣ አምላኬ ሁሉን አዋቂ ነው፣ እኔ ሰራለሁ እርሱን ይባርክልኛል እንል ይሆን ወይስ ከአለሙ እና ከተንኮሉ ጋር ተባብረን ኑሮን ለመግፋት በሚል ተልካሻ ምክንያት ህሊናችንን በሚወቅሰን ነገር ውሰጥ እንገኝ ይሆን? አይ እግዚአብሔር በህይወቴ ሉዓላዊ እና ሁሉን ቻይ ነው ብኖርም ለክብሩ ብሞትም ወደ ክብሬ ወደ እግዚአብሔር እሄዳለሁ ማለት ከክርስቲያን ይጠበቃል። ይህ አይነቱ እምነት እንዲኖረን መጸለይ ይገባናል። ሁኔታዎች ለፈተና እንኳን ወደ እኛ ቢመጡ የምንወድቅ እንዳንሆን ለፈተና እጃችንን መስጠት የለብንም። ከአቅማችን በላይ የማይፈትነን እግዚአብሔር እርሱ ጻድቅ ነውና ከአቅማችን በታች የምንሆን አንሁን። የእግዚአብሔር እግዚአብሔርነት በህይወታችን በሙላት መገለጥ አለበት። እኛ ከማያምኑ ሰዎች የምንለየው ፈተና ስለማይደርስብን ሳይሆን በፈተና ውስጥ የምንጠብቀው እና ተስፋ የምናደርገው እግዚአብሔርን ስላለን ነው። በሁሉ ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ እና እርሱን እንዳመኑ መቀጠል ትልቅ ማትረፊያ ነው። #ጸሎት አባቴ እግዚአብሔር ሆይ የፈጠርከኝ እና የምታኖረኝ አምላኬ አንተ ነህ። አንተን ማመኔ የህይወቴ ትልቁ ስኬት ነውና እንዳምንህ ስለረዳኸኝ አመሰግንሃለሁ። ይህን እምነቴን የሚሸርሽር አንዳች ነገር በህይወቴ ቢገጥመኝ አንተ ብርታት ሆነህ እንድታሻግረኝ እለምንሃለሁ። ያለሁኔታ እንዳመልክህ እና እንድገዛልህ ጸጋን አብዛልኝ። አምላኬ መሆንህ ለሰው ሁሉ እስኪታወቅ እንድታመንልህ እና ተስፋ እንዳደርግህ አቅም ሁነኝ። በህይወቴ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ከሁኔታው በላይ አንተን እንዳይህ፣ ከችግሬ በላይ ልቀህ እንድትታየኝ፣ ከሚታየው ስቃይ በላይ አሻጋሪዬን አንተን እንድመለከትህ፣ ከተስፋ አስቆራጩ ነገሬ በላይ ተስፋዬን አንተን እንድደገፍ፣ ከደረሰብኝ ይልቅ የደረስክልኝን እና የምትደርስልኝን አንተን እንዳይህ በጸጋህ አጥርነት ከበህ እንድታራምደኝ እማጸንሃለሁ። በድሎቴ ብቻ እንዳላምንህ በምቾቴ ብቻ ተከልዬ እንዳልገዛልህ ያለሁኔታ የሚሆነውን አምነቴን እና መታዘዜን አብዛልኝ። አሜን “እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።”  ኢዮብ 1፥21 ✍ ዲያቆን ተስፋ መሰረት 📆 ጥር 13, 2016 ዓ.ም ተጻፈ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
Показать все...
👍 57 34🙏 18😁 3👎 2
▬▬  ✟   ▬ ▬ ▬ ▬   ✟  ▬▬ ▬▬▬▬▬▬  ▬▬▬▬▬▬ ▬    ●  #እጅግ_ደስተኛ_ነኝ  ●  ▬ ▬▬▬▬ ▬▬▬▬ ▬▬▬▬ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ይቀላቀሉ  ➟ @amanawikal ለሌሎች ያጋሩ  ➟  @amanawikal መዝሙር ሊልኩልን ቢወዱ 👇 👉 @amanawikalbot
Показать все...
Ejig Destegna.mp36.56 MB
👍 9 4
🔴አዲስ_ዝማሬ_የልጅሽ_ስም_ዘማሪት_ሲስተር_ዮርዳኖስ_ምስጋናው_@_mahtot128k.mp37.71 MB
28👍 22🥰 3🥱 1
አዲስ_ዝማሬ_“_መታመኛዬ_“_ዘማሪ_ክብሮም_ግደይ_@_mahtot128k.mp36.94 MB
18👍 14👏 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.