cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

\\\♥.1994.♥\\\

Больше
Иран371 510Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
143
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

*እኔስ ማንን ላግባ? ** ፡ ዳረኝ ትለኛለች ምርቃቴን ሽታ፣ ከፍቅሯ ለመኖር ያንን ጎጆ ጓጉታ፣ ፡ ምን ብዬ ልዳራት?፣ እንዴት ልመርቃት?፣ አይኖቼ እያዩ አሳልፌ ልስጣት?፣ ፡ የነፍሷ አባት አርጋኝ በተስኪያን ስትመጣ፣ በእጆቿ አጉርሳኝ ከእጆቿ ስጠጣ፣ ፡ ለወንጌል መንኖ የሸፈተው ልቤ፣ ለፀሎት ማይደክመው ጠቢቁ ወገቤ፣ ፡ ስግደት ማይሰለቸው ማይዝለው ጉልበቴ፣ ዘወትር መቀደስ ለምዶ አንደበቴ፣ ነበር ራሴን ሳውቀው ላምላኬ ህይወቴ፣ ፡ አሁንማ፣ ፡ ይህ ልቤም ሸፈተ ነፍሴም ኮበለለች፣ በሄዋን ተረታ ወደ አለም መነነች፣ ቅዱሱን ቃል ዘጋች፣ መቀደስ አቆመች፣ ስግደትን ዘነጋች፣ ለሷ እስረኛ ሆና እሷን 'የናፈቀች፣ ፡ ሚመርቃት ወዳጅ ባይኖራት ከጎኗ፣ አባ ዳሩኝ አለች ልቤን አስመንና፣ ፡ በጉብሏ ወጣት ረመጥ ሰጥሜ፣ ከበተስኪያን ይልቅ ጉንጮቿንም ስሜ፣ ቆይ እንዴት ልዳራት በየትኛው አቅሜ፣ ፡ ዳረኝ ትለኛለች መርቀህ መራርቀህ፣ እግዜር የቀደሰው ጎጆ ይስጥሽ ብለህ፣ ፡ ትለኛለች አዎ ሌላ ልታገባ፣ በፍቅሯ አሰናክላኝ አይሁኑ ሸብባ፣ ከአይኔ ልትርቀኝ ወደ ልቤ ቀርባ፣ ከካህኑ ዙፋን ወደ ቁልቁል ስባ፣ ንስሀ አባት አርጋኝ ሌላ ልታገባ፣ እንጀራ መግባኝ ነፍሴን ግን አስርባ፣ እሷን ለሱ ድሪያት እኔስ ማንን ላግባ? ፡ Join @YYYYyENEZEMEN1994
Показать все...