cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ OWNER : @Bt_Ben

Больше
Эфиопия161Амхарский143Спорт416
Рекламные посты
103 011
Подписчики
+16124 часа
+1 2097 дней
+4 01330 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ትክክለኛ ማንነትህን ለማወቅ ከፈለክ አሁኑኑ Join ንካ 😈 እመነኝ አትፀፀትም 👽 ፣ ትኮራበታለህ እንጂ።
1980Loading...
02
ኔይማር ወደ ሳንቶስ ያመራል ለሚባለዉ ጭምጭምታ የሰጠዉ ምላሽ፦ " ምንም እድል የለዉም ፣ ይሄ ቡልሽት ነዉ ፣ ከአልሂላል ጋር ተጨማሪ የ 1 አመት ዉል አለኝ.... ሳንቶስን ምንጊዜም እደግፍለዉ መመለስም እፈልጋለሁ ግን አሁን ሙሉ ቱክረቴ አል ሂላል ጋር ነዉ" ። "Share" @Ethio_Sport_Uefa
4870Loading...
03
" 16ተኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ ቀጣይ እናሸንፋለን" የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ፊዮረንቲኖ ፔሬዝ 16ተኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ እንደሚያሸንፉ ገልጿል ። " ቀጣይ አመት 16ተኛውን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እናሸንፋለን ፤ ይህን የምናሳካበት በቂ ስብስብ አለን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
7790Loading...
04
" ባላንዶሩ ለቪኒሺየስ መሰጠት አለበት" ብራዚላዊው የአልሂላል ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር ባላንዶሩ ለቪኒሺየስ እንደሚገባው ገልጿል። " የዘንድሮው ባላንዶር ለቪኒሺየስ መሰጠት አለበት ፤ ይህ ግልፅ ነው አያከራክርም ፤ ሙሉበሙሉ ለቪኒ ድጋፌን እሰጣለሁ ፤ ምክንያቱም እሱ የምወደው ተጫዋች ነው ፤ ለብራዚላዊያን ኩራት ይሆናል ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
9270Loading...
05
በዚ ሊንክ እየገቡ primebetin.com ጓደኛዎን ይጋብዙ፣ እኛ ደሞ እርሶን የማያቋርጥ ሽልማት እንሸልማለን! በስፖርት ጨዋታ ዉርርድ ላይ በመጀመሪያ ዲፖዚቶ ላይ የ300% ቦነስ ተሸላሚ ይሁኑ! አሁኑኑ ይሞክሩት! ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Facebook Instagram TikTok Telegram
8500Loading...
06
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተጫዋች ሩት ኪፖይ በሴቶች የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ ስትወጣ በንዴት የሞሮኮ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነቺንነ ያስሚን ምራቤትን ፊቷን በቡጢ በመምታት ደብድባታለች ። 🤯 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
8971Loading...
07
JOSE X SUPER MAN ! 😃 SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
9060Loading...
08
ናፖሊ ከአርሰናል ጋር መደራደር ይፈልጋሉ ! የሴሪኤው ክለብ ናፖሊ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾችን ለመውሰድ መርጧል ፤ እነሱም ቶሚያሱ እና ስሚዝ ሮዊ ናቸው ፤ ኦሲሜን ወደ አርሰናል መሄድ ይፈልጋል ። ስለዚህ ናፖሊ ለአርሰናል ጥሩ አማራጭ ሰተዋቸዋል ፤ እሱም ገንዘብ እና የሁለት ተጫዋቾች ስምምነት ለማካተት ፈቃደኞች እንደሚሆኑ ተዘግቧል ። [ Mail Sport] SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
1 0820Loading...
09
🚨ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብሩኖ ፈርናንዴዝ አል ናስርን እንዲቀላቀል ለማሳመን እንደሚሞክር ገልጿል ። [TEAMtalk] SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
1 1850Loading...
10
🚨ጁሊያን አልቫሬዝ የአትሌቲኮ ማድሪድ ትልቁ ኢላማ ሆኗል ንግግሮች ከወዲሁ ተደርገዋል። ምንጭ(marca) SHARE" @Ethio_sport_uefa
1 7070Loading...
11
ፖርቶ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ ! የፖርቹጋል ታላቁ ክለብ ፖርቶ ከአሰልጣኙ ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል ፤ ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ በፖርቶ በቆዩበት 7 አመታት ውስጥ 11 ዋንጫዎችን ማሳካት ችለዋል ። ቀጣይ ማረፊያቸው ኦሎምፒክ ማርሴይ እንደሚሆን ተዘግቧል ። SHARE" @Ethio_Spirt_Uefa
1 7161Loading...
12
primebet.com በመግባት የዲይስ ትዋይስ ጨዋታን ይሞክሩ! እየተዝናኑ ያሸንፋሉ! በቤትኢን ፕራይም ዌብሳይት በመግባት በኮሬክት ስኮር ይወራረዱ! ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 join Us
6950Loading...
13
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
1510Loading...
14
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
310Loading...
15
ናፖሊ ከቪክቶር ኦስሜን ዝውውር ከ100ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ ፤ ከዛ በታች ለሚያቀርብ ክለብ የመደራደር ፍላጎት እንደሌላቸው ተዘግቧል ። [ Standard Sport ] SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
1 9551Loading...
16
ፓኩዌታ ከእግርኳስ ሊታገድ ነው ! ብራዚላዊው የዌስትሀም ዩናይትድ ተጫዋች ሉካስ ፓኩዌታ በቁማር ምክንያት ዕድሜ ልኩን ከእግርኳስ ሊታገድ እንደሆነ ተገልጿል ። ፓኩዌታ ከ60በላይ ጊዜ ቁማር እንደተወራረደ የተዘገበ ሲሆን በዚህም ክስ ተመስርቶበታል ፤ ክሱ ላይ በቂ ማስረጃ ከተገኘ እና ፓኩዌታ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ከእግርኳስ ሊታገድ እንደሚችል ተዘግቧል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
1 8454Loading...
17
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
4520Loading...
18
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
2710Loading...
19
ቼልሲ የቤንጃሚን ሴሽኮ ዝውውር ከአርሰናል ለመጥለፍ ተዘጋጅቷል ፤ እናም አርቢ ሊብዢንግ የጠየቀውን 56ሚሊዮን ፓውንድ ለመክፈል ተዘጋጅተው ። [ Nick Prewual ] SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
1 8082Loading...
20
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
5730Loading...
21
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
2770Loading...
22
የ ኤስሚላኑ ግብ ጠባቂ ማይክ ማይናን ምናልባት ወደ ማን ሲቲ ያመራል ተብሎ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ "Share" @Ethio_Sport_Uefa
2 0560Loading...
23
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
10Loading...
24
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
10Loading...
25
ቶተንሃም በሜዳቸውን የሚለብሱትን ማሊያ ይፋ አድርገዋል ። ከ10 ስንት ይገባዋል ? SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
1 9991Loading...
26
ማንቸስተር ዩናይትድ የሴሽኮን ፉክክር ተቀላቅሏል ! ስሎቬኒያዊው አጥቂ ቤንጃሚን ሴሽኮ ከልጅነቱ ጀምሮ በዩናይትድ መልማዮች ሲመለመል ነበር ፤ ዩናይትድ እሱን ለማስፈረም ፍላጎቱ ጠንክሯል ። አርሰናል ደሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም በትክክለኛው ስፍራ ላይ ይገኛል ። [ The Athletic ] SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2 0352Loading...
27
ከዛሬ አንድ አመት በፊት በዚህች ቀን ካሪም ቤንዜማ ለሪያል ማድሪድ የመጨረሻ ጨዋታውን በማድረግ ሪያል ማድሪድን ተሰናበተ።😢👋🏽 SHARE" @Ethio_sport_uefa
2 0661Loading...
28
ተማሪ ነህ 🤗
3460Loading...
29
" ቀጣዩ እርምጃችን ዋንጫ ማሸነፍ ነው" የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በቀጣይ ዋንጫ ማሸነፍ እቅዳቸው እንደሆነ ገልጿል። " ይህ ክለብ ዋንጫ የማሸነፍ ከፍተኛ ፍላጎት አለው ፤ ሰራተኞቹ እና ተጫዋቾቹ ይህን ለማድረግ ይሰራሉ ጉጉት አላቸው ።" " አሁን ሰዓቱ ደርሷል ፤ በቀጣዩ እርምጃችን ዋንጫ ማሸነፍ ነው።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2 1840Loading...
30
ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር በመሆን ለኮፓ አሜሪካ ዝግጅቱን ጀምሯል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
2 1521Loading...
31
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
4410Loading...
32
Media files
3670Loading...
33
1GB ስንት MB ነው?
780Loading...
34
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1990Loading...
35
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
1100Loading...
36
5+5×5-5 = ?
1200Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትክክለኛ ማንነትህን ለማወቅ ከፈለክ አሁኑኑ Join ንካ 😈 እመነኝ አትፀፀትም 👽 ፣ ትኮራበታለህ እንጂ።
Показать все...
Join 😈
Sigma ነኝ 😈👽
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኔይማር ወደ ሳንቶስ ያመራል ለሚባለዉ ጭምጭምታ የሰጠዉ ምላሽ፦ " ምንም እድል የለዉም ፣ ይሄ ቡልሽት ነዉ ፣ ከአልሂላል ጋር ተጨማሪ የ 1 አመት ዉል አለኝ.... ሳንቶስን ምንጊዜም እደግፍለዉ መመለስም እፈልጋለሁ ግን አሁን ሙሉ ቱክረቴ አል ሂላል ጋር ነዉ" ። "Share" @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" 16ተኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ ቀጣይ እናሸንፋለን" የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ፊዮረንቲኖ ፔሬዝ 16ተኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ እንደሚያሸንፉ ገልጿል ። " ቀጣይ አመት 16ተኛውን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እናሸንፋለን ፤ ይህን የምናሳካበት በቂ ስብስብ አለን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
💯 3😁 2🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
" ባላንዶሩ ለቪኒሺየስ መሰጠት አለበት" ብራዚላዊው የአልሂላል ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር ባላንዶሩ ለቪኒሺየስ እንደሚገባው ገልጿል። " የዘንድሮው ባላንዶር ለቪኒሺየስ መሰጠት አለበት ፤ ይህ ግልፅ ነው አያከራክርም ፤ ሙሉበሙሉ ለቪኒ ድጋፌን እሰጣለሁ ፤ ምክንያቱም እሱ የምወደው ተጫዋች ነው ፤ ለብራዚላዊያን ኩራት ይሆናል ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
👍 19😁 1
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዚ ሊንክ እየገቡ primebetin.com ጓደኛዎን ይጋብዙ፣ እኛ ደሞ እርሶን የማያቋርጥ ሽልማት እንሸልማለን! በስፖርት ጨዋታ ዉርርድ ላይ በመጀመሪያ ዲፖዚቶ ላይ የ300% ቦነስ ተሸላሚ ይሁኑ! አሁኑኑ ይሞክሩት! ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇 Facebook Instagram TikTok Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተጫዋች ሩት ኪፖይ በሴቶች የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ ስትወጣ በንዴት የሞሮኮ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነቺንነ ያስሚን ምራቤትን ፊቷን በቡጢ በመምታት ደብድባታለች ። 🤯 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
🤔 6🤣 6😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
JOSE X SUPER MAN ! 😃 SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
👍 15🔥 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ናፖሊ ከአርሰናል ጋር መደራደር ይፈልጋሉ ! የሴሪኤው ክለብ ናፖሊ ሁለት የአርሰናል ተጫዋቾችን ለመውሰድ መርጧል ፤ እነሱም ቶሚያሱ እና ስሚዝ ሮዊ ናቸው ፤ ኦሲሜን ወደ አርሰናል መሄድ ይፈልጋል ። ስለዚህ ናፖሊ ለአርሰናል ጥሩ አማራጭ ሰተዋቸዋል ፤ እሱም ገንዘብ እና የሁለት ተጫዋቾች ስምምነት ለማካተት ፈቃደኞች እንደሚሆኑ ተዘግቧል ። [ Mail Sport] SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
👎 27😁 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብሩኖ ፈርናንዴዝ አል ናስርን እንዲቀላቀል ለማሳመን እንደሚሞክር ገልጿል ። [TEAMtalk] SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
Показать все...
🔥 18👎 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨ጁሊያን አልቫሬዝ የአትሌቲኮ ማድሪድ ትልቁ ኢላማ ሆኗል ንግግሮች ከወዲሁ ተደርገዋል። ምንጭ(marca) SHARE" @Ethio_sport_uefa
Показать все...
👍 17🤯 3👎 2🔥 2