cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ONE LOVE ENTERTAINMENT

@ Just ፈታ @ አዳዲስ የመዝናኛ ወሬዎች ልዩ ልዩ አስቂኝ ቀልድ እና ቪዲዮ እንዲሁም ወቅታዊ መረጃዎችን እናቀርባለን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ )በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ሻምፒዮን ሆናለች።
Показать все...
🇸🇳 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗢𝗙 𝗔𝗙𝗥𝗜𝗖𝗔 🇸🇳 ሴኔጋል በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዮን ሆናለች። @SkysportEthiopia @SkysportEthiopia
Показать все...
ዛሬ አንድ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ስሙ Natty tech ይባላል በአጭር ጊዜ ውስጥ hacker መሆን ከፈለጉ ይህ ለእርሶ ምርጡ ቻናል ነው #join ብቻ በማለት ለእናንተ የተመረጡ ዕውቀቶችን ያግኙ 📌ስለ email hack 📌ስለ telegram hack 📌ስለ Instagram hack 📌ስለ Facebook hack 📌ስለ ሀከሮች የሕይወት ታሪክ 📌ስለ tech ዜናዎች የሚቀርቡበት ምርጥ የ'technology channel ነው !!!! @natty_tech1 @natty_tech1 @natty_tech1 @natty_tech1
Показать все...
Email hack
Instagram hack
Telegram hack
Facebook hack
Hackers history
Tech news
📌join channel📌
ዛሬ አንድ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ስሙ Natty tech ይባላል በአጭር ጊዜ ውስጥ hacker መሆን ከፈለጉ ይህ ለእርሶ ምርጡ ቻናል ነው #join ብቻ በማለት ለእናንተ የተመረጡ ዕውቀቶችን ያግኙ 📌ስለ email hack 📌ስለ telegram hack 📌ስለ Instagram hack 📌ስለ Facebook hack 📌ስለ ሀከሮች የሕይወት ታሪክ 📌ስለ tech ዜናዎች የሚቀርቡበት ምርጥ የ'technology channel ነው !!!! @natty_tech1 @natty_tech1 @natty_tech1 @natty_tech1
Показать все...
Email hack
Instagram hack
Telegram hack
Facebook hack
Hackers history
Tech news
📌join channel📌
ዛሬ የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች 01:00 | 🇬🇳 ጊኒ ከ ጋምቢያ 🇬🇲 04:00 | 🇨🇲 ካሜሮን ከ ኮሞሮስ 🇰🇲 SHARE" @MULESPORT
Показать все...
ነገ በአዲስ አበባ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ የታላቁ ሩጫ ይካሄዳል። የ2014 ዓ/ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የሩጫ ውድድር የሚካሄድባቸው መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አመራጭ መንገድ እንዲጠቀሙ ተጠይቋል፡፡ የ2014 ታላቁ ሩጫ መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ የሚጀምር ሲሆን በአዲስ አበባ ስታዲዮም፣ ሜክሲኮ አደባባይ፣ በልደታ ቤተክርስቲያን በማድረግ ፣በዛጉዌ ህንፃ በመታጠፍ-በጌጃ ሰፈር ፣ጎማ ቁጠባ በፍልውሃ ፣በማድረግ በካዛንቺስ ፣በኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ ባንቢስ በመታጠፍ መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደርጋል፡፡ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖርና አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን መጠቀም እንዲችሉ ለተሸከርካሪ ዝግ የሆኑ መንገዶች እንደሚኖሩ ፖሊስ ገልጿል። በዚህም መሰረት ፦ • ኮቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ደንበል ህንፃ፤ • ከጎተራ ማሳለጫ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ የቀድሞ አራተኛ ክፍለጦር፤ • ከቡልጋሪያ ማዞሪያ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኬኬ ህንፃ ወይም ጨርቆስ ማዞሪያ፦ • ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባበይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ገብርኤል መሳለሚያ፤ • ከሳር ቤቶች አደባባይ ወደ ሜክሲኮ ለሚመጡ አፍሪካ ህብረት አደባባይ ፤ • ከካርል አደባባይ ወደ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሚወስደው መንገድ ልደታ ፀበል፤ •ከጦር-ኃይሎች ወደ ሚክሲኮ ለሚመጡ ኮካ መገንጠያ ፤ • ከሜክሲኮ ልደታ ኮንደሚኒዬም መብራት፤ • ከመርካቶ በጎማ ተራ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ለሚመጡ በርበሬ በረንዳ፤ • ከተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በጎማ ቁጠባ የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር (ሼልድሬንስ) • ከቸርቸር ጎዳና ወደ አምባሳደር ፣ ከሜክሲኮ እና ለገሃር ለሚመጡ አገር አስተዳደር/ኢምግሬሽን/ መብራት ፤ • ከአዋሬ ወደ ካዛንቺስ ለሚመጡ ሴቶች አደባባይ- ከመገናኛ ወደ 22 ለሚመጡ ዘሪሁን ህንፃ፤ • ከቦሌ መድሃኔዓለም የሚመጡ አትላስ ሆቴል አካባቢ፤ ከጠዋቱ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ። በተጨማሪም ፥ አሽከርካሪዎች የውድድሩ ተሳታፊዎች ወደ ሚያልፉባቸው መንገዶች ተሽከርካሪ ይዞ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል። ማንኛውም አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥም ሆነ ለፖሊስ መረጃ ለመስጠት 011-1-11-01 11 እና በ991 ነፃ የስልክ ቁጥሮች መጠቀም እንደሚቻል የአዲስ አበባ ፖሊስ ያሳውቋል። @MOEMEREJA
Показать все...
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተላለፈ መልዕክት! የተከበራችሁ ውድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ፤ የጥምቀት በዓል በሀገራችን ብሎም በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት ከሚክበሩ በዓላት መካከል በናፍቆት የሚጠበቅ ነው:: በዓሉ በሀገራችን የኦርቶዶክስ ተውዋህዶ ቤተክርስትያን ለዓለም ያበረከተችው ድንቅ ቅርስ ሲሆን ለእኛ ለኢትዮጵያዋን ደግሞ የኩራታችን ምንጭ ጭምር ነው:: በዘንድሮ የከተራ ፣ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በአላት ላይ የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ትውልደ ኢትዩጵያውን ፣ ዲያስፖራዎች እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም በርከታ ቁጥር ያለው የእምነቱ ተከታዮች ታድመውበታል፡፡ የጥምቀት በዓል የበዓሉን ትውፍታዊ ገፅታውን ጠብቆ በሰላምና በፍቅር: በድምቀትና በአብሮነት መንፈስ በማክበር በአዲስ አበባ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች 266 ታቦታት ከመንበራቸው በመዉጣት በ72 ልዩ ልዩ የጥምቀተ ባህር ስፈራዎች አድረው በሰላም ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል፡፡ በዓላት በመጡ ቁጥር ድብቅ ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚፈልጉ ሃይሎች በኢትዮጵያ ሰላም የለም ለማስባልና የአሸባሪውን ቡድን ተቀጥላ ፍላጎቶች ለማስፈፀም፤ በህዝብ የተመረጠን መንግስት በአመፅና ግርግር ለማውረድ ፤ በህዝቦች መሃከል ጥርጣሬና ግጭት ለመፍጠር፤ ብሎም ህዝባዊ በአሉን ወደለየለት ትርምስ ለመክተት፤ ህዝብን የሚሸብሩ ድርጊቶችን ለመፈፀም አቅደው ቢንቀሳቀሱም ሀገሩን እምነቱንና ባህሉን አክባሪ የሆነው ህዝባችን ባደረገው ርብርብ በዓሉ ጠላት በተመኘው ልክ ሳይሆን በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል:: ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በአራዳ ክ/ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ ፀብ አጫሪና አሳፋሪ ድርጊት እንዲሁም ከባህረ ጥምቀቱ ወደ ደብሯ በመመለስ ላይ በነበረችው በወይ ብላ ማርያም ታቦት በቡራዩ ከተማ አዋስኝ አካባቢ የገጠማት መስተጓጎል እና ከዚሁ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው አለመግባባት ህይወታቸውን ላጡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የከተማ አስተዳደሩ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶታል፡፡ በዚህ ረገድ እንደ መንግስት የመንግስት አካላት ጥፋት የሆነውን ለይተን እርምጃ መውሰድ የጀመርን ሲሆን በቀረውም አጥፊዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ ሃላፊነታችንን የምንወጣ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ከተማችን እንደወትሮዋ ሁሉ በከተማዋ ውስጥ የሚካሄዱ ሃይማኖታዊ ባህላዊ የተለያዩ ክብረ በዓላትና ኩነቶች በድምቀት በሰላም በአብሮነት መንፈስ እንዲካሄዱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እጅና ጏንት ሆኖ መስራቱን ይቀጥላል:; በከተማችን የጥምቀት በዓል በድምቀትና በስላም እንዲከበር ምዕመኑ መላው የከተማችን ነዋሪወችና የጸጥታ ሃይሎች ላደረጋችሁት ጥረት ለከፈላችሁት ዋጋና ላስያችሁት ጨዋነት የከተማ አስተዳደሩ የላቀ ምስጋነውን ያቀርባል:: ይህንኑ በቅርቡ በሚጠበቀው በእፍሪካ መሪወች ጉባኤ በሰላም ውብና ጽዱ በሆነ አካባቢ እና በማራኪ አቀባበልና አገልግሎት የበለጠ እንዲትዘጋጁ አደራ እንላለን:: በመጨረሻም ህዝብ እያደረገ ላለው ጠንካራ ድጋፍ እና በአላቱ በሰላም እንዲጠናቀቁ ኃላፊነታቸውን በብቃት ለተወጡ ሁሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን!! የከተማችንን ሰላም በማረጋገጥ የጀመርነውን የኢትዮጵን ትንሳኤ የማረጋገጥ ተግባር አጠናክረን እንቀጥላለን!! ጥር 14/2014 ዓ.ም | አዲስ አበባ T.me/ethio_mereja T.me/ethio_mereja ኢትዮመረጃ
Показать все...
በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ የነበረው "የአራት ትውልድ" የተባለው የሙዚቃ ኮንሰርት ተራዘመ!! በአርቲስት ታማኝ በየነ ጨምሮ በሌሎች አንጋፋ አርቲስቶች አስተባባሪነት በአማራ እና አፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ለመርዳት በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ የነበረው "የአራት ትውልድ" የተባለው የሙዚቃ ኮንሰርት ተራዝሟል!! የሙዚቃ ኮንሰርቱ የተሰረዘው ባጋጠሙ አንዳንድ አስቸጋሪ ጉዳዮች ምክንያት መሆኑን አርቲስት ታማኝ በየነ በመግለጫው ላይ አሳውቋል። በፈረንጆቹ January 27 እና 29 ሊካሄድ የነበረው እና የአንድ ሳምንት ጊዜ ቀርቶት የነበረው ይህ ኮንሰርት በዚ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማቅረብ አስቸጋሪ ስለሆነ ለማራዘም መገደዳቸውን ገልፀዋል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ቀኑን እና ቦታውን እንደሚያሳውቁም ገልፀዋል።    T.me/ethio_mereja          ኢትዮመረጃ
Показать все...
🤑 እግርኳስ ውጤቶችን በመገመት ገንዘብ ይስሩ 🤑 ከቤትዎ ሳይንቀሳቀሱ በቀላሉ በቴሌግራም ብቻ የእግር ኳስ ውጤቶችን በመገመት ገንዘብ ያግኙ ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ💰 Link 👉http://t.me/invite_earn_money_bot?start=1587692567
Показать все...
Invite Bot

🎁Invite Your Friends And Earn Money🎁 ❇️ Payment channel 👉 @invite_earn_money

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.