cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Yekatit 23 muslim students jemmea

بِسْمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْمِهُ السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ይህ በየካቲት 23 ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ የተከፈተ ቻናል ነዉ። ሼር በማድረግ ላልሰሙት እናሳዉቅ!!

Больше
Рекламные посты
198
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከመንጋ ጋር ሁኜ ፤ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበው አምቼህ ይሆናል፤ (እስከኖርን ድረስ) የምላስ ወለምታ አይቀርም። አምቼህ ከሆነ ይቅር ትለኝ ዘንድ እመኛለሁ። በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰው የሚምረው የታማው አካል በይቅርታ ሲያልፈው እንደሆነ አውቂያለሁ። ይህንን መልዕክት በመዝገብ ዝርዝር ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉ ልክያለሁ። ከኔ ለማስታወሻነት የተሰጠ ስጦታ ሳይሆን የሰማያትና የምድር መለኮት በእጁ የሆነውን ፈጣሪ በመፍራት ያደረግሁት ነው። ይቅር ካልከኝ /ሽኝ መልዕክቱን(አፉታህን) ደግመህ /ሽ ላክልኝ/ላኪልኝ ። የይቅርታ ጥሪ ነውና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገው። ይቅር በሉኝ። ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል። ለአላህ ስል ይቅር ብዬሀለሁ/ሻለሁ። ለዚህም አላህ ምስክሬ ነው። ከረመዷን በፊት የይቅርታና የንፁህነት ጥሪ አድርጉት። ዳግም እስክንገናኝ ሰላም ሁኑ፤ አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ። ♥♥♥ ረመዳን ሙባረክ ♥♥♥
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእህታችን ነዒማ ጉዳይ! ------------ እህታችን ነዒማ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በተለምዶ መሳለሚያ አካባቢ የሚገኘው የየካቲት 23 ት/ቤት ተማሪ ነች። ያለፈው ረቡዕ ታህሳስ 12, 2015 ከት/መልስ ከት/ቤት ቅጥር ግቢ ውጪ ላይ በቦርሳዋ ይዛው የነበረውን ሁዳ መልቲሚዲያ ከበረካ MSJ ጋር ያዘጋጀውን "ውበተ ኢስላም" የተሰኘውን የእስልምናን ውበት የሚገልፅ  ለተማሪዎች የተዘጋጀ በራሪ ወረቀት ለሙስሊም ተማሪዎች ለማዳረስ ይዛ ስትንቀሳቀስ ፖሊሶች በማየታቸው ወደ ት/ቤቱ መልሰው ይዘዋት በመግባትና ወረቀቱን በደንብ እንኳ ሳያጤኑ በቀጥታ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘዋት በመሄድ ክስ መስርተውባታል። ክሱንም ፈፅሞ በማዞርና ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለውን ነገር ጠምዝዘው በመተብተብ "ተማሪዎችን በማሳመፅና የኦሮሞን ባንዲራ በማቃጠል" በሚል ለፍርድ እንድትቀርብ አድርገዋል። ይህን ነውር የተሞላበት ተግባር የፈፀሙት ፖሊሶቹ ናቸው። ልጅቷ ሙስሊም እህቶቿን ሀይማኖታቸውን እንዲረዱ የሚጠቅም በራሪ ወረቀት ያውም የእስልምናቸውን ውበት የሚገልፅና ፈፅሞ የሌሎችን እምነት በማይነካ መልኩ እስልምናን ውብ መሆኑን በማስረዳት ላይ የተገደበ ወረቀት ነው የያዘችው። ማንም በምንም መልኩ በሀይማኖት ትንኮሳ እንኳ የማይተረጎም የራሳችንን እስልምና የሚሰብክ ወረቀት ከመሆኑ ጋር ነገሩን ጠምዝዘውና አሳስተው ረብሻ በመፍጠር ወንጀል ከሰሷት!! ከዚያም ረቡዕ ሌሊቱንና ሀሙስን ቀኑን ሙሉ በእስር እንድትቆይ አደረጉ። በስተመጨረሻም በ5000 ብር ዋስ ሀሙስ ከአመሻሹ 12:00 የወጣች ሲሆን ጉዳዩን ለማክረርና ፖለቲካዊ ይዘት ለማስለበስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን አጫውታናለች። በተወደደ ኑሮ የዋሱን ብር ቤተሰብ ተበድሮ ጭምር መክፈሉን አጫውታናለች። የፍርድ ቀጠሮ የተሰጣት ሲሆን ፍርድ ቤት ቀርባ የተከሰሰችበትን ወንጀል ምን ያህል አሳድገውና በውሸት አግዝፈው ሊቀርቡ እንደሚችሉ አላህ ያውቃል። የት/ቤት አስተዳደሩ ሳይቀር አይዞሽ የተከሰስሽበት ወንጀል አንቺን እንደማይወክል ስለምናውቅ የድጋፍ ደብዳቤ እናስገባለን በማለት ተስፋ ከመስጠቱ ጋር የት/ቤት ጀማዓው ውስጥ አብረዋት የሚንቀሳቀሱና ክስተቱ ሲከሰት የአይን እማኝ የነበሩ የአህባሽ ጀማዓዎች ያለአግባብ እያንገላቱ እንደወሰዷት እንዲመሰክሩላት ብትጠይቃቸውም "ከውሀብያ ጋር አንተባበርም!" ብለው በቁርጥ ቀን ጥለዋት እንደሸሹ ደርሶናል። እህታችን ነዒማ ፈፅሞ ሰላማዊ ተማሪ እንጂ ረባሽ ወይም አስረባሽ እንዳልሆነች የትምህርት ቤት አጋሮቿ ብቻ ሳይሆኑ ያወቃት ሁሉ ይመሰክራል። ስልጣንን ያለ አግባብ ተጠቅሞ በተለይ ሙስሊሞችን ለማጥቃት የሚሞከር እንቅስቃሴ ቂም የያዘ ትውልድን ከመፍጠርና ለትውልድ ሌላ የቤት ስራ ከመስጠት ውጪ ዋጋ የለውም። #ፍትህ ለሙስሊሞች #ፍትህ ለነዒማ #ህግ ይከበር
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
መንገዱን ጠበበባት; አጋዥም የላት፤ ወደ ፊት መሄድ አይጠቅማት; መመለስም አይበጃት፤ ብትቆይ ትሞታለች; ብትዘል ትወድቃለች፤ አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ትሆንብሃለች። አጋዥ ይርቅሃል፤ መወሰን ያስጨንቅሃል፤ መፈፀም ያስፈራሃል፤ መቆየቱ ያሳስብሃል። ሆኖም ግን; አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ ሁን፦ የጭንቀት መዳኛና የችግር መፍትሔ ያለው ወደ ☝️አላህ በመመለስ ብቻ ነው‼️ {رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ} منقول @bin_Husseynfurii
Показать все...
ኒቃብ_ የብዙ አላዋቂ እህቶች ውሀ የማይቋጥር ሙሾ እና መግደርደሪያ ሀሳብ ኒቃብ ከለበስን ከተሸፈንን የት አይቶን  ማን ያገባናል የሚል ነው። በሀላል መንገድ መተያየቱ እንዳለ ሁኖ.... النقاب لا يمنع الزواج بإذن الله ኒቃብ መልበስ በአላህ ፍቃድ ከባል አይከለክልም። أليس الزواج رزق من الله ؟ ባል ማግኘት የአላህ ሲሳይስ አይደለምን!? والنقاب طاعة لله ؟ ኒቃብ መልበስ አላህን መታዘዝ አይደለምን!? فكيف لطاعة الله أن تمنع رزق الله ؟ ታዲያ አላህን መታዘዝ እንዴት የአላህን ሲሳይ ይከለክላል!?أعجبتني مع تعديل بسيط መልሷ ከፍትህ ጋር አስደማሚ ነች https://t.me/Rim_Yee_Umi
Показать все...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

sticker.webp0.82 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ ነገር እንዲታሰብበት ከአሁኑ ሼር እናድርገው
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.