cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀላል ትዳር❤️

...................ፍቅርን.......................... በትዳር ውስጥ ..................ፈልጉ።......................... ትዳር የእውነተኛ ፍቅር መገኛ 💝ተዘወጅ በነቢዬ ሱና ሀላል ትዳርን ላይ ላለዎት የትኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @Abuyabot

Больше
Рекламные посты
8 308
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-3830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
Показать все...
Not

Customize your links by setting your own thumbnail image! Enlarge YouTube video on Facebook. Supported on Facebook, Google, Twitter, LinkedIn and more.

sticker.webp0.33 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያ አላህ... (ኑዕማን ኢድሪስ) ፈተናዉ በዝቶብኝ ጭንቀቴ በርትቶ አንገቴን ደፋሁ አንተን ለመለመን፤ እርዳታህን ሽቼ ቀና እላለሁ ከደጅህ ቆሜማ አታሳፍረኝም ለማኝ ባሮችህን በባዶ አትሸኝም 🙏
Показать все...
ኸሚስ ምሽት 'የሸህ ሁሴን ትንቢት እና የኑዕማን ትቢት' (ኑዕማን ኢድሪስ) ከእለታት በአንዱ ቀን አመለሰት ሙጬ ድል ባለ ሰርግ ተሞሸረች። ሃገር ጉድ ብሎ ተነጋገረ። 'ሰይፉን ትታ እንዴት ቴዲን አገባች?' ተብሎ ተወራ። በዉጭ ሰዉ ወሬ የተነሳ አብይ አህመድ ማለቴ ቴዲ አፍሮ😜 በሰይፉ ላይ ቂም ያዘበት። የጦፈ ጸብ ዉስጥ ገቡ። ቴዲም ሚስቴን አድርጋሃታል፤ ማዕድኗን ዘርፈሃታል፤ ፍትሃዊ አልነበርክም፤ ስልጣኑን ለኔ መልቀቅ አለብህ፤ ሰሜን እዝን አጥቅታሃል  በሚል በሰይፉ ላይ ይዘምትበታል። ሰይፉም የዋዛ ስላልነበር። ጠጉር አልባ ጭንቅላቱን በትክክል ባለማሰራቱ ከመደራደርና ከመወያየት ይልቅ ወደ ጦርነት ይገባሉ። ሁለቱም ሰራዊቶቻቸዉን አሰማርተዉ አመለሰት በተባለ ቦታ ላይ ይገጥማሉ። ጦርነቱ ለአመታት ዘለቀ። ከሁለቱም ወገን ብዙ ወታደሮች አለቁ። በዚህ መሃል አክቲቪስቶች (ነገር ጎሳሚዎች) 'የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት  ሰይፉ ወሎ ላይ ይሞታል' ቢሉም ሰይፉ ግን ያለዉን ሃይል ተጠቅሞ ደብረ ብርሃን ማለቴ አንሶላ እስከመጋፈፍ ደርሷል ይባላል😜 በስተመጨረሻም ድርድር አካሂደዉ ሰይፉ (ህወሃት) ትጥቁን ፈቶ ቴዲ ከአመለሰት ሶስት ልጆችን ወለደ። እንግዲህ የዚች ሀገር ታሪክ ይህ ነዉ። ይቀጥላል...😂 የጁንታ መጥፊያዉ ወሎ ላይ ነዉ ሲሉ ደ'ሞ ቀየር አርገዉ በራያ ሲምሉ አብይን ደግፈዉ ሰሜኑን ሲያጥላሉ እኚህ ዩቱዩበር፤ እኚህ አክቲቪስቶች፤ ይህን የዋህ ህዝብ ገንዘቡን ቀፈሉ😂 ቀፋይ ሁላ ..😂
Показать все...
'ሽማግሌ ስሆን' (ኑዕማን ኢድሪስ) እቴ... ላገባሽ አስቤ ሽማግሌ ብለክ እነዚያ አዛዉንቶች ቆንጅናሽን አይተዉ አሉብሽ ልክክ ድሮም ሽማግሌ ገንዘብም ስላላቸዉ በስሜት የጋሉ ወጣት ቆንጆ ሲያዩ ቀና ያለች ሲያዩ ምርኩዝ ያደርጋሉ እኔ ሚስኪን ወጣት ወይ ገንዘብ የለኝ ሽማግሌ ስሆን ፍሉሱን ስይዘዉ ልምጣ መሰለኝ 😭
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኸሚስ ምሽት 5 (ኑዕማን ኢድሪስ) ሰዎቹ ይላሉ፤ በኸሚስ ምሽቱ 'ቡናሽ ጣዕም አለዉ' ቄጤማዉ ጉዝጓዙ፤ እጣኑ አድሩስሽም ለአፍንጫ ቀለብ ነዉ እኔ ሚስኪን ኑዕማን አንቺን የቀመስኩት እንደምን ልሁነዉ? ቴሌግራም ● telegram.me/Nuiman_9
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
'መዉሊዱ' ኸሚስ ምሽት 4 (ኑዕማን ኢድሪስ) ለመዉሊዱ ደስታ ከቤት ስትወጪ ባለሽ ነገር ሁሉ ፈኪበት አጊጪ ግን... በአረንጓዴዉ ሻልሽ እንዳያይሽ ባልሽ ምክንያቱም ዉዴ የጨረቃን ዉበት፤ እጅጉን በልጠሻል ከጧት ፀሐይ በላይ ይበልጥ ፈክተሻል ቁንጅናሽን አይቶ መለየት ይሳሳል እቅፉ ዉስጥ አ'ርጎሽ የልቡን ያደርሳል ተያማ በኃላ... መዉሊዱ ይረሳል 😂 -- 🙄 መዉሊድ ቢድዓ ነዉዴ 😜 👌 በቴሌግራም - telegram.me/Nuiman_9
Показать все...
(4) ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው። "አሁንማ አረጀህ" እኮ አበቃህ ወይኔ ባሌ!" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን። ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ። ከዚያም በድል አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን ረሳሁ ብዬ ... "ሄሎ" አልኳት። " ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ። "ሥራ ነዋ" " እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።" ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ። የሰው ልጅ ጎዶሎ ነው የተሟላ አይደለም፣ ፍፁምነት ለአላህ ብቻ ነው። ባልና ሚስት፣ ወንድና ሴት ... በሀሳብም በአካልም እንዲሞላሉ ተደርገው ነው ጀሊሉ የፈጠራቸው። አንዱ የጎደለው ሌላው አለው። አንዱ የማይችለዉን ሌላው ይችለዋል ፣ ለአንዱ የማይታየው ለሌላው ይታየዋል። ለመናናቅ፣ ለመገፋፋትና ለመለካካት ሳይሆን ዱንያን አብረን እንድንኖር፣ ፈተናዎቿንም አብረን እያሸነፍን ወደ ጀነት እንድንጓዝ ነው አላህ ወደዚህች ምድር ያመጣን። አራተኛው ህግ አንዱ የሌላኛዉን ሀሳብ ጆሮ ሰጥቶ ያድምጥ፣ አይናናቅ፣ አያጣጥል። 👌 telegram.me/Nuiman_9
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
'ዳዒም ተፈቀርኩ' (ኑዕማን ኢድሪስ) የኔ ነቢ፤ የኔ ራህመት አደረሰኝ አመት ካ'መት የኔ ረሱል፤ ሸፈዓዬ ድርብ ሆነ ያ ደስታዬ የኔ ሀቢቢ፤ ያ ሙስጠፋ ሽርኩ ሁሉ ባንቱ ጠፋ ባንቱ'ኮ ነዉ ሰዉ የሆንኩት የኔን ጌታ አላህዬን ያመለኩት ባንቱ'ኮ ነዉ ፤ ሴቱ ወንዱ ለጀሊሉ ዳኢም መስገዱ ያ ኻሊቅ... የኔ አምላክ አላህ፤ ምንኛ ወዶኛል የኑህን የሙሳን የሉጥን የኢሳን፤ የነሱን ጊዜ አልፎ ኡመቶ እንድሆን ከኃላሁ ፈጥሮኛል ምንኛ እድለኛ ፤ ጀሊሉ አድርጎኛል በወዱ ነቢ ልብ እኔን አስናፍቆኛል ሀቢቢ... እኛን ናፍቀሁ አንቱ፤ አፈር እንደጫርኩ ይሄዉ በኔ ልብም፤ ዳኢም ተፈቀርኩ ! ⭐️ በቴሌግራም - telegram.me/Nuiman_9
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.