cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ጠበቃና የሕግ አማካሪ 📞 +251920666595 👉WhatsApp: Telegram👉 @MikiasMelak ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig ለአስተያየት👉 @LawsocietiesBot

Больше
Рекламные посты
13 251
Подписчики
+924 часа
+67 дней
+11530 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
AHRE is looking for a qualified trainer to provide training in Amhara region Bahir Dar city. Find the details of the call with the following link http://www.ahrethiopia.org/post_detail/269
5393Loading...
02
አስደሳች ዜና! 🔴🔴 የአጭር ጊዜ ስልጠና!🔴🔴 ሳያመልጥዎ ቶሎ ይመዝገቡ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/HthGiWNazet4tMBF7 መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዪዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር ነፃ ስልጠና አዘጋጅተዋል ስልጠናውም በቀላሉ በስልኮ ቴለግራም ቦት (TELEGRAM BOT) ላይ የሚሰጥ ሲሆን ሲጨርሱ ባጅና ሰርተፍኬት ያገኛሉ ! ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡ መርጃውን ከየት አገኙት?👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን  ያስገቡ:- 👉 0103 ስልጠናውን እና በሰርተፊኬት የሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!! ሲመዝገቡ ለሚጠይቅዎት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከዚህ በታች የተሰጠውን መልስ ያስገቡ፣ መርጃውን ክየት አገኙት? መልስ👇👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን በ IEYA**** ቅርጸት ያስገቡ:- መልስ👉👉 0103 እጅግ በጣም ጠቃሚ እና የስራ እድል የሚፈጥር ስልጠና ነው ተጠቀሙበት። Your referral code is 0103. Here is the link👇👇👇👇 https://forms.gle/HthGiWNazet4tMBF7 በጎግል (Google) እና ቴሌግራም (Telegram) ቦት ላይ መመዝገብ አለቦት። መረጃዎን በጎግል(Google) ከሞሉ በኋላ ወደ ቴሌግራም ቦት የሚመራዎትን አገናኝ ሊንክ (Link) ያገኛሉ እና ኮርሱን ይውሰዱ።
1 1406Loading...
03
  ስለኪራይ ውል ------------------------- የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት እንደወሰነው "የኪራይ ውል የተለየ ፎርም መከተል እንዳለበት የሚያስገድድ የህግ ድንጋጌ የሌለ በመሆኑ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል የሚፀና ውል ህጋዊ ውጤት ያለው ውል ለመመስረት በሁለቱም መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1719(1),-1930,2898(3) በማጣቀስ በቅፅ 7 በመቁ 25938 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። ⚖♦️እንዲሁም ደግሞ ከኪራይ ቤቶች አስተዳደር ጋር የተደረገን የኪራይ ውል መሠረት በማድረግ የተያዘ ቤትን ያለአከራይ ፍቃድ ለሌላ ወገን ማስተላለፍ ለኪራይ ውሉ መሠረዝ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ በቅፅ 7 በመ/ቁ 24221 ላይ አስገደዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። #ethiolawtips
1 60917Loading...
04
Media files
1 9083Loading...
05
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2) Ignorance of the law is no excuse. civil code article 2035(2) ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ!                                                                                                ምንም ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት አማራጭ የሕግ እውቀት ያግኙ::     092066659 5 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://www.youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
2 0172Loading...
06
https://t.me/lawsocieties
1 2732Loading...
07
https://t.me/lawsocieties
60Loading...
08
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫፻፳፪/፪ሺ፲፮ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ Proclamation No 1322/2024 Special Economic Zone Proclamation
2 53812Loading...
09
Media files
2 3933Loading...
10
ለባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች እውቅና የሚሰጥና ከዘመናዊ የፍትህ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣሙ የሚያስችል ሞዴል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ አዲስ አበባ፤ ግንቦት 26/2016፦ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች እውቅና የሚሰጥና ከዘመናዊ የፍትህ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣሙ የሚያስችል ሞዴል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። የፍትህ ሚኒስቴር "ማኅበረሰብ አቀፍ የፍትህ አገልግሎት ሚና በኢትዮጵያ የፍትህ ዘርፍ" በሚል መሪ ኃሳብ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ውይይት አካሂዷል። በመርኃ ግብሩ የፌደራልና የክልል የፍትህ ዘርፍ አመራሮች እንዲሁም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ተወካዮች ተገኝተዋል። የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፤ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት ግጭቶችን ለማርገብና የተረጋጋ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አይነተኛ ሚና አላቸው። ይሁንና ዘርፉ በፍትህ ሥርዓቱ ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ እንዲያደርግ ከዘመናዊ የፍትህ ሥርዓቱ ጋር የተጣጣመ በማድረግ ረገድ ክፍተት መኖሩን ነው ያስረዱት። ይህንን ችግር ለመቅረፍና ዘርፉ ለፍትህ ሥርዓቱ መጎልበት ያለውን ሚና ከግምት በማስገባት የባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶችን ለማጠናከር እየተሰራ ነው ብለዋል። ይህንንም ተከትሎ አሁን ላይ ዘመናዊው የአዋጅ ሥርዓትን ከባህላዊ የፍትህ ሥርዓት ጋር ማሰናሰን የሚያስችል ሞዴል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል። ሞዴል ረቂቅ አዋጁ የፍትህ ሥርዓቱን በማሳለጥ ረገድ አገራዊ አበርክቶው የላቀ መሆኑን አብራርተዋል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት በበኩላቸው በኢትዮጵያ መደበኛ ፍርድ ቤቶች የሚሰጡት አገልግሎት ከፍላጎት ጋር መጣጣም አለመቻሉን ገልጸዋል። ፍርድ ቤቶች ከሰው ሃይል፣ ከመሰረተ ልማትና ከኃብት አኳያ ውስንነት ያለባቸው በመሆኑ በአግባቡ ተደራሽ መሆን እንዳልቻሉ ጠቁመው መሰል ችግሮችን ለመፍታት ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች ቁልፍ ሚና አላቸው ብለዋል። ባህላዊ ፍርድ ቤቶች በመደበኛው ፍርድ ቤቶች ላይ የሚፈጠረውን ጫና እንዲቀንስ ከማስቻላቸውም በላይ ዜጎች በቋንቋቸውና በነባራዊ ሁኔታቸው እንዲዳኙ የሚያስችል መሆኑንም አስረድተዋል። በመሆኑም ዘርፉን ማጠናከር የሁሉም ባለድርሻ አካል ድርሻ ሊሆን እንደሚገባ ጠቁመው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ከዚህ አኳያ የሚጠበቅበትን ሚና እንደሚጫወት አረጋግጠዋል። በፍትህ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አማኑኤል ታደሰ በበኩላቸው በኢትዮጵያ ለሚገኙ የባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች እውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው ሞዴል ረቂቅ አዋጁ ክልሎች ለሚያዘጋጁት ረቂቅ ሕግ መነሻ እንደሚሆን ተናግረዋል። ሞዴል ረቂቅ አዋጁ በተለይም ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች ከመሰረታዊ የሰብዓዊ መብት መርህ ጋር እንዳይጣረሱ ለማድረግ ያለመ መሆኑም አክለዋል። ሞዴል ረቂቅ አዋጁ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓቶች ለአገራዊ የፍትህ ሥርዓቱ ተጨማሪ አቅም እንዲሆኑና የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ ለመደገፍ ያለመ መሆኑም ተናግረዋል። በውይይት መድረኩ የሲዳማ ባህላዊ የዳኝነት ሥርዓት "አፊኒ" በተሞክሮነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።(ኢዜአ)
2 71317Loading...
11
Media files
2 3561Loading...
12
ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በምዝገባ ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇 👉በህግ አግባብ የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት     ውል ሰነድ 👉የአከራይና ተከራይ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ የመስሪያ ቤት መታወቂያ ፣ መንጃ ፍቃድ ፣ ፓስፖርት ፣ የጠበቃ ፍቃድ ፣ የሰራተኞች ጡረታ መታወቂያ ፣ የዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ተማሪ የሙያ ስራ ፍቃድ ኦርጅናል ኮፒ ፤ 👉የመኖሪያ ቤት ውሉ የሚመዘገበው በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና የሁለት ምስክሮች የታደሰ መታወቂያ ኦርጅናል ኮፒ፤ 👉አከራይ የመኖሪያ ቤቱን ለማከራየት የሚያስችል መብት እንዳለው የሚያሳይ ህጋዊ ሰነድ :-     - የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ     -  ሰነድ አልባ ይዞታዎች መሆኑን           ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ወይም    - በፍርድ አፈፃፀም የተሸጠ ንብረት       ሰነድ ወይም     - የተከራየው ቤት በውርስ የተገኘ ሆኖ      ስም ዝውውር ካልተፈፀመ የወራሽነት      ማረጋገጫ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው  መገኘት አለባቸው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
3 14023Loading...
13
#ሞት_ተፈርዶበታል ! ከአባቱ ጋር በገባበት " #የጥቅም_ግጭት " መላው ቤተሰቦቹን በጥይት ገድሎ ሊጨርስ የነበረው ግለሰብ በሞት ተቀጣ። ተከሳሽ ከፍታ ካፋላ ይባላል። በጋርዱላ ዞን የሃይበና ቀበሌ ነዋሪ ነው። ግለሰቡ ቤተሰቦቹ በሚኖሩበት በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ ሠገን ገነት ቀበሌ በመሄድ በ4 ቤተሰቦቹ ላይ የጥይት እሩምታ ይከፍታል። በዚህም ሶስቱን ሲገድል አንዱን አቁስሏል። በጥይት እሩምታ የገደላቸው ፦ - #አባቱ - #እናቱ - #አጎቱ ሲሆኑ የመቁሰል አደጋ የደረሰበት የ9 አመት ታናሽ ወንድሙ ነው። ግለሰቡ ይህን ፈጽሞ ከአካባቢዉ ቢሰወርም የጸጥታ ኃይሉ ከማህበረሰቡ ጋር ተባብሮ ባደረገዉ ክትትል ከ5 ወራት በኋላ ሊያዝ ችሏል። ፖሊስም ስራውን አጠናቆ ለፍርድ ቤት አቅርቧል። ተከሳሹም ፤ ከወላጅ #አባቱ ጋር በገባበት ' የጥቅም ግጭት ' ምክኒያት ወንጀሉን እንደፈጸመ ለፍርድ ቤቱ አምኖ ቃሉን ሰጥቷል። ይህም ቃሉም ከቀረበበት የሰውና የሰነድ ማስረጃ ጋር ተዳምሮ የፍርድ ሂደቱን ቀላል እንዳደረገዉ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰምቷል። በዚህም በኃላ ጉዳዩን ሲመረምር የነበረዉ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ተከሳሽ ከፍታ ካፋላ #በሞት እንዲቀጣ ወስኗል። #TikvahEthiopiaFamilyHW @tikvahethiopia
4 10713Loading...
14
የመኖሪያ ቤት  አከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ምዝገባ ሰኔ አንድ ይጀምራል የመኖሪያ ቤት  አከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ምዝገባ ሰኔ አንድ እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 ን ለመፈፀም የአከራይና ተከራይ ውል ከሰኔ አንድ ጀምሮ በየወረዳዎቹ ምዝገባ እንደሚጀመር ገልጿል። የቢሮ ኃላፊዋ  ወ/ሮ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ ምዝገባውን ለማካሄድ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገናል ብለዋል። አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር በመሆን  ከሰኔ አንድ ጀምሮ በየወረዳቸው በመገኘት መመዝገብ እንደሚችሉ ተናግረዋል።  ምዝገባውን ከስራ ሰአት ውጭ ለማከናወን እንደታቀደም ጠቁመዋል። አዋጁና መመሪያው የአከራይ እና ተከራይን ሚዛናዊ ተጠቃሚነት የሚያስጠብቅ መሆኑንም ተናግረዋል። ይህንኑ ተግባራዊ ለማድረግ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ላይ እና የማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ውይይት መካሄዱን አስረድተዋል። አማራጭ የሕግ እውቀት 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉 LinkedIn 👈 https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig
4 08927Loading...
15
ፍቺ ከፍርድ ቤት ውጭ፡- የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔዎች አጭር ዳሰሳ በ፦ ተክለኃይማኖት ዳኜ በላይ ይህ ጽሑፍ የሰበር ሰሚ ችሎት በኮ/መ/ቁ 14290፣ በ31891 እና 102662 ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ ለረጅም ጊዜ ተለያይቶ መኖር እና በዚህ ጊዜ ውስጥ ሌላ ጋብቻ መስርቶ መኖር ፍርድ ቤት መቅረብ ሳያስፈልግ ጋብቻውን ለማፍረስ በቂ እንደሆነ የሰጣቸው ውሳኔዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሰበር ችሎቱ ውሳኔዎች ከሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 50(5)፤ አንቀጽ 55 እንዲሁም አንቀጽ 79(3) ጋር የሚቃረን ነው በማለት ሽሯቸዋል። ጸሐፊው የሰበር ውሳኔዎቹን እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ከቤተሰብ ሕጉ ከሕገ መንግሥቱ እና ከሌሎች አግባብነት ካለቸው ሐሳቦች ጋር በማገናዘብ የራሱን ሐሳብ ያሰፍራል። መልካም ንባብ! https://www.abyssinialaw.com/blog/divorce-out-of-court-a-brief-survey-of-federal-supreme-court-decisions-and-federal-council-decisions
4 16328Loading...
16
https://youtube.com/@Ale_Hig
4 2920Loading...
17
https://wp.me/pfoz3m-6l
4 8725Loading...
18
#Adama ተከሳሽ ቶሎሳ ወይም ፍቅሩ አሸናፊ ይባላል። በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። ተከሳሹ እናቱን በስለት (ቢላዋ) በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ነው ህይወታቸውን እንዲያጡ ያደረገው። ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው #በቁማር_የተበላዉን ገንዘብ እናቱ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲተኩለት ለማድረግ ሲል እየደበደበ ያሰቃያቸው እንደነበር ዐቃቤ ሕግ በማስረጃ አረጋግጧል። በዚህ ብቻ ያላበቃው ተከሳሽ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም ጠዋት በአሰቃቂ ሁኔታ የእናቱ ህይወት እንዲያልፍ በማድረጉ ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ ቀርቦበታል። ጉዳዩን የተመለከተው የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሞት እንዲቀጣ ወስኗል። በተከሳሹ ላይ የተጣለው #የሞት_ፍርድ በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሲጸድቅ ነው ተፈጻሚ የሚሆነው። #ኤፍቢሲ @tikvahethiopia
5 11415Loading...
19
ሟችን የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት ከሟች መኖሪያ ቤት በመግባት አፏን በጨርቅ ጠቅጥቆ፣ አንገቷን አንቆ በመያዝ የግብረ-ስጋ ግንኙነት በመፈፀም ሕይወቷ እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተፈረደበት አላዩ ሞገስ ደሳለኝ የተባለ ተከሳሽ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 1፡30 ሲሆን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሽሮ ሜዳ አዲስ ተስፋ ትምህርት ቤት አካባቢ የ14 ዓመት የሆነችውን የግል ተበዳይ የምትኖርበት መኖሪያ ቤት በመግባት በጥፊ በመምታት፣ እንዳትጮህ አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቅ እና አንገቷን በሁለት እጁ አንቆ በመያዝ በኃይል የግብረ-ስጋ ግንኙነት የፈጸመባትና አፏ ውስጥ ጨርቅ በመጠቅጠቁ እና አንገቷን በማነቁ ምክንያት ትንፋሽ አጥሯት ሕይወቷ እንዲያልፍ በማድረጉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ ተጣርቶ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት በወ/ሕ/አ/620/2/ሀ/ እና /3/ መሰረት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 11ኛ ወንጀል ችሎት ክስ ቀርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡ በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክሮችን ያሰማ ቢሆንም የቀረበበትን ክስ ሊከላከል ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ሲል ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ (ፍትህ ሚኒስቴር)      T.me/ethio_mereja            ኢትዮ-መረጃ
4 21211Loading...
20
#Ethiopia ማንኛውንም ሰው #ከሀገር_እንዳይወጣ የማገድ ስልጣንን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለህ/ ተ/ ም/ ቤት  ቀርቧል። የአዋጅ ማሻሻያው ምን ይዟል ? ማሻሻያው ማንኛውንም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ የማገድ ስልጣን ለኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት ዋና ዳይሬክተርነት ይሰጣል። ነባሩ ህግ ምን ይላል ? " ማንኛውም ሰው #ከኢትዮጵያ_እንዳይወጣ ሊታገድ የሚችለው በህግ መሰረት #በፍርድቤት ሲታዘዝ ብቻ ነው " ይላል። ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው የአዋጅ ማሻሻያ በነባሩ ህግ ላይ የተቀመጠውን የፍርድ ቤትን " #ብቸኛ_ስልጣን " የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ በተጨማሪነት #ያጋራ ነው። ማሻሻያው የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ፦ ⚫️ ከሚመለከታቸው የደህንነት አገልግሎት እና ህግ አስከባሪ አካላት ከሚያገኘው መረጃ ወይም አገልግሎቱ በራሱ ከሚያገኘው መረጃ በመነሳት ፤ ⚫️ በብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ላይ ሊቀለበስ የማይችል ግልጽና ድርስ የሆነ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል ሁኔታ መኖሩን ሲያምን፤ ማንኛውም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ ማገድ ይችላል ሲል ደንግጓል።  የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፤ " ከሀገር እንዳይወጣ ያገደውን ሰው ይዞ የሚያቆይ ከሆነ ፍ/ቤት መቅረቡን ማረጋገጥ አለበት "ም ይላል የአዋጅ ማሻሻያው።  ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣን ላይ ማሻሻያ የተደረገው ፤ በነባሩ ድንጋጌ ምክንያት እየደረሰ ያለውን " ከፍተኛ ጉዳት " ለመቅረፍ እንደሆነ በማሻሻያው ላይ ሰፍሯል። አሁን በስራ ላይ ባለው አዋጅ መሰረት " ከፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እስኪገኝ ድረስ በብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ ወይም ሊያደርሱ የሚችሉ ሰዎች ከሀገር እየወጡ ከተጠያቂነት እያመለጡ በሀገራችን ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው " ሲል የረቂቅ አዋጁ ገልጿል። በሌላ በኩል ፦ ማሻሻያ አዋጁ " #አስተዳደራዊ_ቅጣት " አንቀጽ ይዟል። " ከጊዜ ወደ ጊዜ በህገ ወጥ መንገድ በሀገራችን ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች እየተበራከቱ፤ በህገ ወጥ ድርጊቶች እየተሳተፉ ከፍተኛ ችግር እየፈጠሩ በመሆኑ በአስተዳደራዊ ቅጣት በመቅጣት ከህገ ወጥ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማድረግ አስፈላጊ ነው " ሲል ያስረዳል። በዚህም በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ሀገር ዜጎችን " በጥቁር መዝገብ እንዲመዘገቡ እና ከሀገር እንዲወጡ ማድረግ ወደ ህጋዊ ስርዓት እንዲመጡ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ የሆነ ሚና " እንዳለው ተብራርቷል። #የሚኒስትሮች_ምክር_ቤት በሚያወጣው ደንብ አማካኝነት፤ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መ/ቤት አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጥል በአዋጅ ማሻሻያው ስልጣን ተሰጥቶታል። " ይህን አዋጅ አሊያ በዚህ አዋጅ መሰረት የወጣ ደንብ ወይም መመሪያን የጣሰ ማንኛውም ሰው ፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሰረት አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል " ይላል ማሻሻያው። Credit: #EthiopiaInisider  #JournalistTesfalemWoldeyes @tikvahethiopia
4 48121Loading...
21
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ በተደረገ ግብር ከፋይ ላይ የሚፈፀም የታክስ ተመላሽ ሥርዓት — የተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ መብት ያለው ሰው በአገር ውስጥ ታክስ የሚከፈልበት ግብይት ሲያከናውን ታክሱን ከፍሎ በተመላሽ እንዲስተናገድ ይደረጋል፡፡ — የታክስ ነፃ ባለመብቱ ለአቅራቢው ክፍያ የፈፀመው በባንክ በኩል መሆኑን የሚያስረዳ ማስረጃ ካቀረበ የተመላሽ ጥያቄው በቀረበ በሰባት ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ — የታክስ ነፃ ባለመብቱ ለአቅራቢው ክፍያ የፈፀመው በባንክ በኩል ካልሆነ በአነስተኛ ኦዲት ተጣርቶ የተመላሽ ጥያቄው በቀረበ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ https://t.me/AboutJustices @AboutJustices
3 9429Loading...
22
https://youtube.com/@Ale_Hig
4 2910Loading...
23
Team Bahir Dar University comprising, Endrays Getachew Mekuria (coach), Mekashaw Chane, Tigist Derib, and Essubalew Mola has qualified for the oral round of the #2024_Nuremberg_Moot_Court_Competition, organized by the International International Nuremberg Principles Academy and the #International_Criminal_Law_Research_Unit at the #Friedrich_Alexander #University_Erlangen_Nuremberg. The Nuremberg Moot Court is an international competition, held in English in Nuremberg, Germany. University teams from all over the world are invited to argue a fictitious case before the "International Criminal Court" during the competition. A moot court is a simulated court proceeding that invites law students to compete based on their oral and written legal argumentation and presentation, from both the prosecution and defense positions.
3 6111Loading...
24
" የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀ ረቂቃ አዋጅ " ምን ይዟል ? የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ ተከብረው የሚውሉ ብሔራዊ በዓላት ናቸው ፡- 1. መስከረም አንድ ቀን የዘመን መለወጫ (እንቁጣጣሽ) በዓል 2. የካቲት ሃያ ሶስት ቀን የአድዋ ድል በዓል 3. ሚያዚያ ሃያ ሶስት ቀን የዓለም የሠራተኞች (የላብአደሮች) ቀን 4. ሚያዚያ ሃያ ሰባት ቀን የአርበኞች (የድል) ቀን በዓል በተጠቀሱት ብሔራዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ይሆናሉ፡፡ የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ ታስበው የሚውሉ ብሔራዊ በዓላት ናቸው ፡- 1. የካቲት አስራ ሁለት ቀን የሰማዕታት ቀን 2. ሕዳር ሃያ ዘጠኝ ቀን የኢትዮጵያ ህብረ-ብሄራዊነት (የብሔር ብሔረሰቦች) ቀን በተጠቀሱት ብሔራዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት ይሆናሉ፡፡ የሚከተሉት በዓላት በሀገርአቀፍ ደረጃ የሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት ናቸው ፡- 1. መስከረም አስራ ሰባት ቀን የመስቀል በዓል 2. በየአራት አመቱ የሚመጣው ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ታህሳስ ሃያ ዘጠኝ ቀን የሚውለው የገና ወይም የልደት በዓል 3. ጥር አስራ አንድ ቀን የጥምቀት በዓል 4. የስቅለት በዓል 5. የትንሳኤ (ፋሲካ) በዓል 6. የኢድ-አልአድሃ (አረፋ) በዓል 7. የመውሊድ በዓል 8. የኢድ አልፈጥር በዓል በተጠቀሱት ኃይማኖታዊ በዓላት የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ይሆናሉ። ⚠️ ይህ ገና ረቂቅ አዋጅ ሲሆን ገና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት #አልጸደቀም። ረቂቅ አዋጁ በም/ቤት ሲጸድቅና በነጋሪት ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የጸና የሚሆነው። ከላይ በተያያዘው ፋይል ሙሉውን ያንብቡ። @tikvahethiopia
3 86317Loading...
25
ከኢትዮጵያ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ፣ ጎንደር እና መቀሌ ዩንቨርሲቲዎች ከአንድ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል ከኢትዮጵያ ስድስት ዩንቨርሲቲዎች ከዓለማችን ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ባህርዳር እ ሐሮማያ ዩንቨርሲቲዎች ተካተዋል፡፡ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከአፍሪካ በ841ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ጎንደር ዩንቨርሲቲ በ1701ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ደግሞ በ1748ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ማዕከሉ የዩንቨርሲቲዎቹን ደረጃ ያወጣው ዩንቨርሲቲዎች በሚያካሂዷቸው ጥናት እና ምርምሮች፣ ትምህርት አሰጣጥ ጥራት፣ የፋኩልቲ አወቃቀሮች እና የሰው ሀይል ጥራት ዋነኛ መስፈርቶች ናቸው፡፡ @LawSchoolStudents https://t.me/LawSchoolStudents
2 7222Loading...
26
#ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ውስጥ ያለ ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርቱን ለሰላም ሚኒስቴር ማቅረብ እንደሚኖርበት ፤ ከውጭ አገር የሚመጣ የገንዘብ ዕርዳታ በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ እንደሚኖርበት የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። " የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ " የተሰኘው ረቂቅ አዋጁ የሃይማኖት ተቋማቱ ተቀባይነት ያለው የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ሥርዓት መዘርጋት እንደሚኖርባቸው፣ የኦዲት ሪፖርታቸውን ለሰላም ሚኒስቴር ማቀረብ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡  ረቂቅ አዋጁ ምን ይዟል ? - የሃይማኖት ተቋማት የሚጠቀሙት የሒሳብ አያያዝ ሥርዓት የገቢ፣ የወጪና አጠቃላይ የንብረት ዝርዝር የያዘ መሆን አለበት። - የገቢ አሰባሰብና የወጪ አስተዳደር በሕጋዊ መንገድ ማከናወን አለባቸው። - የሃይማኖት ተቋም በራሱ #የገቢ_ማስገኛ ሥራዎችን በሚያከናውንበት ጊዜ ለዚሁ ሥራ ሲባል የተለየ የባንክ ሒሳብ መክፈትና የተለየ መዝገብ መያዝ አለበት። - ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም ከውጭ የሚላክለትን የገንዘብ ዕርዳታ፣ ስጦታ ወይም ሌሎች የገንዘብ ድጋፎችን በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ አለበት። ሲያሳውቅም ፦ ° የለጋሹን ድርጅት ወይም ግለሰብ ስም እና አድራሻ፣ ° የተለገሰው የገንዘብ፣ ስጦታ ዓይነት እና መጠን ፣ ° ስጦታው / ድጋፉ የተሰጠበት ልዩ ዓላማ መካተት አለበት። - ማንኛውም  የሃይማኖት ተቋም  የበጀት ዓመቱ ባለቀ በ3 ወር ውስጥ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን በገለልተኛ ኦዲተር ማስመርመር አለበት። የኦዲተሩን አቋም እና የውሳኔ ሐሳብም መያዝ ይኖርበታል። - የሰላም ሚኒስቴር የደረሰውን የኦዲት ሪፖርት አመቺ በሆነ መንገድ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ይኖርበታል። #ሪፖርተርጋዜጣ #tikvahethiopia
2 9114Loading...
27
#AddisAbaba አዲሱን " በመንደር ንግድ ቁጥጥር አሰራር ስርዓት መመሪያ 159/2016 " የተያያዘውን ፋይል ከፍተው በዝርዝር ያንብቡ። #አዲስ_አበባ_ንግድ_ቢሮ @tikvahethiopia
4 06215Loading...
28
#AddisAbaba #ንግድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ማህበረሰብ ያለወከባ በተረጋጋ መንፈስ የንግድ ተግባሩን ለማከናወን እንዲያስችል ዕድል ይፈጥርለታል የተባለ አዲስ መመሪያ ስራ ላይ መዋሉን ለማወቅ ተችሏል። አዲሱ መመሪያ  " በመንደር ንግድ ቁጥጥር አሰራር ስርዓት መመሪያ 159/2016 " እንደሚባል ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። መመሪያው በየትኛው አስተዳደር እርከን የትኛው አይነት እርምጃ እንደሚወሰድ በግልጽ ያስቀመጠ ሲሆን ይህም ሲታይ የነበረውን ግልጽ እና ፍትሃዊ ያልሆነ አሰራር ያስቀራል ተብሏል። በአዲሱ የመንደር ንግድ መመሪያ መሰረት የወረዳ የንግድ ቁጥጥር ባለሙያ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወስድ ህጉ የሚፈቅድለት በተመደበበት መንደር ላይ ፦ ➡ ያለ ንግድ ፍቃድ ➡ ባልታደሰ ፍቃድ ➡ በታገደ አልያም በተሰረዘ ንግድ ፈቃድ የሚነግድ የንግድ ድርጅት ላይ #ብቻ_ነው። ይህን ሲያደርግም ለቅርብ ኃላፊ ማሳወቅ አለበት። ከዚህ ወጪ ያሉት ጥፋቶች #በሙሉ እርምጃ ሳይወስድ ለቅርብ ኃላፊው በፅሁፍ በማሳወቅ ለውሳኔ ወደ ንግድ ቢሮ መላክ ይጠበቅበታል ፤ የተወሰነውን ውሳኔ የማስፈፀም ኃላፊነትም አለበት። መመሪያው ፦ https://t.me/tikvahethiopia/87886 #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
3 6774Loading...
29
👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig
3 6482Loading...
30
አንድ ተጠርጣሪ በምርመራ ሂደት ላይ የዋስትና መብቱ ተነፍጎ /ውድቅ ሆኖበት/ የጊዜ ቀጠሮ የሚያየው ፍ/ቤት ዐ/ህግ በ15 ቀን ውስጥ ክስ እንዲያቀርብ በማለት የጊዜ ቀጠሮ መዝገብ ቢዘጋውና በ15 ቀኑ ክስ ባይቀርብ ተጠርጣሪው አዲስ ነገር ተከስቷል በማለት ድጋሚ ለ2ኛ ዙር የዋስትና ጥያቄ ማቅረብ ይችላልን? ይህን ጉዳይ በተመለከተ ፍ/ቤት ምን ማድረግ አለበት? @NegereHig https://t.me/NegereHig
3 79529Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
AHRE is looking for a qualified trainer to provide training in Amhara region Bahir Dar city. Find the details of the call with the following link http://www.ahrethiopia.org/post_detail/269
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስደሳች ዜና! 🔴🔴 የአጭር ጊዜ ስልጠና!🔴🔴 ሳያመልጥዎ ቶሎ ይመዝገቡ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/HthGiWNazet4tMBF7 መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዪዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር ነፃ ስልጠና አዘጋጅተዋል ስልጠናውም በቀላሉ በስልኮ ቴለግራም ቦት (TELEGRAM BOT) ላይ የሚሰጥ ሲሆን ሲጨርሱ ባጅና ሰርተፍኬት ያገኛሉ ! ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡ መርጃውን ከየት አገኙት?👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን  ያስገቡ:- 👉 0103 ስልጠናውን እና በሰርተፊኬት የሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!! ሲመዝገቡ ለሚጠይቅዎት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከዚህ በታች የተሰጠውን መልስ ያስገቡ፣ መርጃውን ክየት አገኙት? መልስ👇👇👇👇 ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ሪፈራል ኮድዎን በ IEYA**** ቅርጸት ያስገቡ:- መልስ👉👉 0103 እጅግ በጣም ጠቃሚ እና የስራ እድል የሚፈጥር ስልጠና ነው ተጠቀሙበት። Your referral code is 0103. Here is the link👇👇👇👇 https://forms.gle/HthGiWNazet4tMBF7 በጎግል (Google) እና ቴሌግራም (Telegram) ቦት ላይ መመዝገብ አለቦት። መረጃዎን በጎግል(Google) ከሞሉ በኋላ ወደ ቴሌግራም ቦት የሚመራዎትን አገናኝ ሊንክ (Link) ያገኛሉ እና ኮርሱን ይውሰዱ።
Показать все...
👍 10 1
  ስለኪራይ ውል ------------------------- የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት እንደወሰነው "የኪራይ ውል የተለየ ፎርም መከተል እንዳለበት የሚያስገድድ የህግ ድንጋጌ የሌለ በመሆኑ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል የሚፀና ውል ህጋዊ ውጤት ያለው ውል ለመመስረት በሁለቱም መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1719(1),-1930,2898(3) በማጣቀስ በቅፅ 7 በመቁ 25938 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። ⚖♦️እንዲሁም ደግሞ ከኪራይ ቤቶች አስተዳደር ጋር የተደረገን የኪራይ ውል መሠረት በማድረግ የተያዘ ቤትን ያለአከራይ ፍቃድ ለሌላ ወገን ማስተላለፍ ለኪራይ ውሉ መሠረዝ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ በቅፅ 7 በመ/ቁ 24221 ላይ አስገደዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። #ethiolawtips
Показать все...
👍 4
According to Labour Proclamation No. 1156/2019, what is the minimum working age?Anonymous voting
  • 18
  • 15
  • 17
0 votes
👍 6
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2) Ignorance of the law is no excuse. civil code article 2035(2)
ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ!
                                                                                             
 ምንም ውሳኔ ከመወሰንዎ በፊት አማራጭ የሕግ እውቀት ያግኙ::     092066659
5 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://www.youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Показать все...
አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ጠበቃና የሕግ አማካሪ 📞 +251920666595 👉WhatsApp: Telegram👉 @MikiasMelak ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig ለአስተያየት👉 @LawsocietiesBot

👍 2
Показать все...
አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ጠበቃና የሕግ አማካሪ 📞 +251920666595 👉WhatsApp: Telegram👉 @MikiasMelak ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig ለአስተያየት👉 @LawsocietiesBot

Показать все...
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫፻፳፪/፪ሺ፲፮ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ Proclamation No 1322/2024 Special Economic Zone Proclamation
Показать все...
1314 final May Final 111.pdf2.03 MB
1322 SEZ Technical Correction final መማ 21.pdf1.77 MB
👍 1
Legal Excellence.pdf3.89 KB

👍 11