cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

God's General

End times Revival. Christian Evangelical Movement ||KINGS||PRIESTS||PROPHETS|| Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, teaching them to observe all that I have comm

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
227
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Grace Light Church
Показать все...
The Year of Metamorphosis | የመለወጥ አመት

“እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 3፥18 (አዲሱ መ.ት) “And all of us, as with unveiled face, continued to behold as in a mirror the glory of the Lord, are constantly being transfigured into His very own image in ever increasing splendor and from one degree of glory to another; from the Lord the Spirit.” — 2Cor 3፥18 (AMP)

Фото недоступноПоказать в Telegram
#በጣም_ያሳዝናል #አማኝ_የሆነ_ሁሉ_መልዕክቱን_ሼር_ያድርግ... ክራይስት ጅሰስ ኢንተርናሽናል ቸርች በተለያዬ ጊዜ ነፍሳት ወደጌታ የሚጠሩበት፣ ወንጌል የሚሰበክበት፣ ብዙዎች ከአጋንንትና ከበሽታ እስራት የሚፈቱበት ታላላቅ ኪሩሴዶችን በአዲስ አበባና በተለያዮ የሀገራችን ክፍሎች ስታደርግ ቆይታለች። ዘንድሮም በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም ታላቅ ኪሩሴድ ለማድረግ ህጋዊ ፈቃድ አግኝታ ማስታወቂያወች በቴሌቪዥኖች፣ በfm ሬዲዮ ጣቢያዎች፣ በማህበራዊ ድህረገፆች እየተላለፉ ታላላቅ ቢልቦርዶችም ከተሰቀሉ በኋላ ፕሮግራሙ ጥቂት ቀናት ሲቀረው የወንጌላውያን ጥላቻ ባላቸው አካላት በዕለቱ ስቴዲየሙ ላይ የወጣት ሴት ቡድኖች ልምምድ ስለሚያደርጉ ፕሮግራሙን ማድረግ አትችሉም ብለው ከልክለዋል። አስቡት ትሬኒንግ ካለ እንኳን ጠዋት መደረግ ይችል ነበር። ነገር ግን የፕሮቴስታንት ጥላቻ ባላቸው የመንግስት መዋቅር ውስጥ ባሉ ጥቂት ሰዎች ብዙ የተለፋበት ፕሮግራም ተሰርዞ በብዙ ጭቅጭቅና ትግል ገና ወደመታደስ ላይ ባለው አዲስ አበባ ስቴዲየም ተዘዋውሯል። እነዚህ ሰዎች ወንጌልን ያስቆሙ መስሏቸው ባለቀ ሰአት የወንጌል እንቅፋት ለመሆን ቢሞክሩም ወንጌላችን ግን እንደተለመደው እያሸነፈ ይቀጥላል። የፊታችን ሚያዝያ 22 ቅዳሜ ወዳጅ ጓደኞቾን ጋብዘው አዲስአበባ ስቴዲየም እንገናኝ....
Показать все...
Repost from Grace Light Church
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ሀሙስ ምሽት ከ11:30 - 1:00 የቃል ኃይል አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ይቀጥላል! ልዩ ፕሮግራም ከጥር 23 - 26 ከሰኞ - ሀሙስ ከ11:30 ጀምሮ አገልጋዮች - ሐዋርያ አክስል ሲፓክ (ከአሜሪካ) - ሐዋርያ ሜልቭን ቶምሰን (ከአሜሪካ) አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
Показать все...
ልዩ ፕሮግራም ከጥር 23 - 26 ከሰኞ - ሀሙስ ከ11:30 ጀምሮ አገልጋዮች - ሐዋርያ አክስል ሲፓክ (ከአሜሪካ) - ሐዋርያ ሜልቭን ቶምሰን (ከአሜሪካ) አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
Показать все...
ነገ ዕሁድ ከሰዓት ከ9:30 - 12:00 COMMUNION SERVICE የጌታ እራት ፕሮግራም አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 እንዳታረፍዱ፣ እንዳትቀሩ፣ ሰው ጋብዙ! ተባርካችኋል! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
Показать все...
ዛሬ ከሰዓት ከ9:30 - 12:00 'Benediction | በረከት' “በረከትን ልትወርሱ ለዚህ ተጠርታችኋልና።” — 1ኛ ጴጥሮስ 3፥9 አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ጋር ሳይደርስ ባለው የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 እንዳታረፍዱ፣ እንዳትቀሩ፣ ሰው ጋብዙ! ተባርካችኋል! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
Показать все...
Eyulign - Kalkidan Lily Tilahun.mp37.18 MB
መጽሀፋችን ተለቋል በጉጉት ስትጠብቁን የነበራችሁ ሁሉ እንካን ደስ አላችሁ!!! የተወሰነ ኮፒ ስለሆነ በእጃችን ያለው ሳያልቅ ተመዝገቡ ለመግዛት የምትፈልጉ ሰወች ሁሉ በፌስቡክ ጻፉልኝ በ #0901504682 አና በ #0982453821 ላይ ደውሉልን። ከዚህ መፅሐፍ የሚገኘው ገቢ ሙሉ ለሙሉ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ነው!
Показать все...
ዛሬ ከሰዓት ከ9:30 - 12:00 የምንወደውን የነብይ ቲቢ ጆሽዋን 'መስታወት' መጽሐፍ በአማርኛ እናስመርቃለን። ስለዚህ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ጌታን አብረው እንዲያገኙ እና መጽሐፉን እንዲያገኙ እንጋብዞታለን። እንዳታረፍዱ፣ እንዳትቀሩ፣ ሰው ጋብዙ! ተባርካችኋል! አድራሻ - ኮምቦኒ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ ወይም ከፋርማ ኮሌጅ ፊት ለፊት ያለው ሜዳ ላይ ባለው የቅርጫት ኳስ ሜዳ ግቢ ውስጥ በሚገኝ አዳራሽ ውስጥ https://t.me/GraceLightChurch https://t.me/GraceLightChurch ለበለጠ መረጃ +25198245 3821
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.