cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Bethel Job vacancy የስራ ማስታወቂያ

ቤቴል ጆብ አላማ የኢትዮያዊያንን የስራ ዕድል ለአዲስ ተመራቂዎች አና ኦላይን/online የሆኑ 0 year ና exprience አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ይህ ቻናል የስራ ነው - @BethelJob

Больше
Эфиопия3 796Язык не указанКарьера5 721
Рекламные посты
4 940
Подписчики
-324 часа
-137 дней
-5230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
በ0 አመት የወጣ የስራ ማስታወቂያ {Kerchanshe Trading Job Vacancy Fresh Graduates} ♦Deadline: May 27,2024 ✅ Position: Purchaser 🔻Qualification: Diploma/BA Degree in Purchasing, Business Management, Management, or related fields.  • Location: Addis Ababa
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፓስፓርት ለማውጣት እቤትዎ ሆነው በኦላይን ወረፉ ያሲዙ ✅ አዲስ አበባ ከሚገኘው የዋና መምሪያው ጽሕፈት ቤት በተጨማሪ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት  ቅርንጫፍ  online ሲያስሞሉ ፓስፖርቶን በቀጠሮ ለት በሚቀርቦት ማግኘት  ይችላሉ።  ① ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት   ② ደሴ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ③ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ④ ባህርዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑤ መቐለ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑥ ጅማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑦ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት   ⑧ ሳመራ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ⑨ አዳማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ✅ የክፍያው ዝርዝር ☞ለአዲስ ፓስፖርት 2000 ብር ☞ለማደስ 2000 ብር ☞ የተሰርቀ/የጠፋ 4000 ብር ☞ለህፃናት 2000 ብር ☞ የተቀደደ 2000 ብር ☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር ጊዜ ገደቡ ካለፈ 2000 ብር ካላለፈ 4000ብር 〰〰〰〰〰〰             1  አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት  የሚያስፈልገው             *የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ             *የልደት ካርድ             * የመኖሪያ አድራሻ             *ስልክ ቁጥር #በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 2  ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው           *የፓስፖርት የመረጃ ገጽ           *ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ           * የመኖሪያ አድራሻ           *ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት           *የቀበሌ መታወቂያ           * ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ           *የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 4. ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው       *የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ       *የልደት ካርድ       *የወላጅ ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️        ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን           ቁጥር 1-አድራሻ ኦንላይን መመዝገቢያ ድርጅት ✳️ ቤቴል ኮምፒወትር ቴክኖሎጂ ማዕከል 📞  09-11-31-34-4109-12-67-94-62 // ☎️011-637-52-58 🏠ቁጥር 2-አድራሻ፡ -ኦንላይን መመዝገቢያ ድርጅት ✳️ ቤቴል ኮምፒወትር ቴክኖሎጂ ማዕከል 📞 09-78-78-37-35 / 09-78-94-94-95   //  09-11-31-34-41/ ☎️ :-011-637-5343
Показать все...
👍 3 2
ፓስፖርት ይፈልጋሉ 1.አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው 📌የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 📌የልደት ካርድ 📌ስልክ ቁጥር 📌ክፍያን የፓስፖርት-2000.00(ሁለት ሺ ብር ነው) 2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው ✏️የፓስፖርት የመረጃ ገጽ ✏️ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ ✏️ስልክ ቁጥር ✏️ክፍያን ያ32 ገጽ ፓስፖርት-2000.00(ሁለት ሺ ብር ነው) 3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት ❇️የቀበሌ መታወቂያ ❇️ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ ❇️የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ ❇️ክፍያን የፓስፖርት-4000.00 (አራት ሺ ብር ነው) 4 ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው ⭕️የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ⭕️የልደት ካርድ ⭕️የወላጅ ስልክ ቁጥር 5.ለአስቸኳይ አገልግሎት የሚያመለክቱ ከሆነ የፓስፖርት አይነት ቆይታ ዋጋ 1️⃣በ 2 ቀናት ውስጥ————- 6500 (ስድስት ሺ አመስት መቶ ብር) 2️⃣በ 5 ቀናት ውስጥ———— 5000 (አምስት ሺ ብር) ✅ ለበለጠ መረጃ ደውለው ያናግሩን 🏠ቁጥር 1-አድራሻ ኦንላይን መመዝገቢያ ድርጅት ✳️ ቤቴል ኮምፒወትር ቴክኖሎጂ ማዕከል 📞 09-70-20-00-13/ 09-12-67-94-62 // 09-70-20-00-14 ☎️011-637-52-58 🏠ቁጥር 2-አድራሻ፡ -ኦንላይን መመዝገቢያ ድርጅት ✳️ ቤቴል ኮምፒወትር ቴክኖሎጂ ማዕከል 📞 09-78-78-37-35 / 09-78-94-94-95 // 09-11-31-34-41/ ☎️ :-011-637-5343 🧲የተመዘገቡበትን ማረጋገጫ እንልካለን ‼️ ❇️ ባሉበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ✳️ባሉበት ሆኖ በቀላሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ !‼️ ✅የመመዝገቦዎ ትክክለኛ ማረጋገጫ አሁኑኑ ይወቁት Please Don't forget to share/ ለወዳጁ ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው @BethelGroup @BethelJob ✅ለመመዘገብ እባኮዎ ይደውሉ 📌ለመመዘገብ እባኮዎ ይደውሉ https://www.google.com/url?sa=i&url=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3D5sVNhYBh6LU&psig=AOvVaw3I5KFbA5Zv1SlmR-kcjDkM&ust=1675672719938000&source=images&cd=vfe&ved=0CBAQjRxqFwoTCKDmqML9_fwCFQAAAAAdAAAAABAI
Показать все...
Apply for Ethiopian Passport Online|Ethiopian Passport|passport|Ethiopia| passport|ፓስፖርት ምዝገባ

Apply for Ethiopian Passport Online|Ethiopian Passport|passport|Ethiopia| passport|How to Apply for Ethiopian passport|ፓስፖርት ምዝገባ This Video Shows you how to apply for Ethiopian password online from the comfort of your Home , it will show you what are all the requirements for a valid passport , how to apply for new passport , how to apply for expired passport , how to change /replace lost passport and change information on the passport. if you find this video useful , don't forget to like , share and subscribe to our channel. በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያን ፓስፖርት ለማግኝት ኦንላይን ለማመልከት የሚያስችለንን ጠቃሚ መረጃዎች በተግባር እናሳይዎታለን። አዲስ ለማውጣት፣ የተበላሸ ለማስቀየር ፣ የአገልግሎት ጊዜው ያለቀ ለማሳደስ እንዲሁም የመረጃ ለውጥ ለማድረግ ስንፈልግ በተግባር ያሳያል። ይህን ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ቻናላችንን ላይክ ፤ ሼር ና ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ። To translate the website into Amharic or other Language , please check :

https://youtu.be/hZjtnSc4xbE

ፓስፖርት ሲያመለክቱ ድረገጹ ወደ አማረኛ ለመቀየር ከፈለጉ ፤ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ ፡

https://youtu.be/hZjtnSc4xbE

Thank you! እናመሰናለን።

👍 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
4👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3