cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Âłł įß @ħãŵłłłłłłłiiiiiii mîx

Âłł íß @ħãŵłłłłłłiiiiiii mîx Channel creator @hawllllllliiiiiii Coveir & old music Unique photo Cool & funny videos Tik tok videos & dance And so alls are t.me/Craze_peps

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
211
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Only #Unique #life challenge #Video_pic❤ #Relationship #old_new_music🔊🔈 #Poems 😊 #just_join 😍💃 For any comment 👉 @Tsgggggggg 🦋@tsgsh_Video 🦋
Показать все...
Dance with me under the diamonds See me like breath in the cold Sleep with me here in the silence Come kiss me, silver and gold @craze_peps
Показать все...
1 - Anyone.mp33.35 MB
    ┌─── ・ 。゚☆: *.☽ .* :☆゚. ───┐ ɴᴏᴛʜɪɴɢ ɪɴ ʟɪꜰᴇ ɪs ᴛᴏ ʙᴇ ꜰᴇᴀʀᴇᴅ, ɪᴛ ɪs ᴏɴʟʏ ᴛᴏ ʙᴇ ᴜɴᴅᴇʀsᴛᴏᴏᴅ. ɴᴏᴡ ɪs ᴛʜᴇ ᴛɪᴍᴇ ᴛᴏ ᴜɴᴅᴇʀsᴛᴀɴᴅ ᴍᴏʀᴇ, sᴏ ᴛʜᴀᴛ ᴡᴇ ᴍᴀʏ ꜰᴇᴀʀ ʟᴇss.✨      └─── ・ 。゚☆: *.☽ .* :☆゚. ───┘ @craze_peps @craze_peps
Показать все...
⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉ Nothing in life is to be feared, it is only to be understood. Now is the time to understand more, so that we may fear less.✨ ⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉༄༄༄⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉ @craze_peps @craze_peps Share
Показать все...
Do the face, I might do the face I might fuck his bitch, no Bobby bitch Bitch I'm gnarly, bitch, I watch that tommy rip - shut him up Voot me up, fucking voot me xxx tentacion fanz @craze_peps ✨🥀
Показать все...
22_I_Love_It_When_They_Run_Ft_Yung.mp34.43 MB
​​​​​​❥..........🍃💐💐🍃............❥ 🌿❣🌿ጤዛዉ ፍቅሬ🌿❣🌿 💘💘ክፍል አንድ💘💘 ❥..........🍃💐💐🍃............❥ .....የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የአራቱም ካምፓስ ተማሪዎች የምርቃን ፕሮግራም ለመታደም ተማሪዎች ቤተሰቦቻቸዉን ይዘዉ ከታሪካዊዉ ቦታ ተገኝተዋል፡፡ ይህ ቦታ ብዙ ሰዎች ይቺን ሃገር ለመታደግና ለመጠበቅ  ተሰግስጎባት የነበረዉን መዥገር ለመንቀል ለትግል የወጡ ጀግኖች የተቀበሩበት ቦታ 'ሀወልቲ-ሰማእታት' ነዉ፡፡ ተማሪዉቹ ደስታ ዉጧቸዉ ይፍነከነካሉ፡፡ እዚህም እዚያም ከወላጆቻቸዉ ጋር ተቃቅፈዉ ፎቶ የሚነሱ ይስተዋላሉ፤ እቅፍ አበባዎችና ሌሎች ዉድ ዉድ  ስጦታዎች ከወላጅና ከወዳጆቻቸዉ ይነጉዳሉ፡፡ በደስታ ብዛት ጥርሳቸዉ መከደን ያቃታቸዉ ተማሪዎች በዝተዋል፡፡ ከእነዚህ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል ደግሞ ፎዚ አንደኛዋ ናት፡፡ ፌሽታ በፌሽታ ሆናለች፡፡ እንኳን ስቃ አኩርፋም እጅግ በጣም ዉብ ናት!፡፡ በዚያ ላይ ደስታዋ ሰዉነቷን፤ ፈገግታዋ ፊቷን አስዉቦት ከቤተሰቦቿ ጋር የሰማእታቱን ሀዉልት እየተጠጉ ፎቶ ይነሳሉ፡፡ ... ትንሽ እህቱን ለማስመረቅ ከአዲስ አበባ ተነስቶ የሰሜኗን ኮከብ መቀሌን የረገጣት ሀቢብ በእህቱ ጓደኛ ዉበት ፈዞ፤ ፍቅሯን አርግዞ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል፡፡ ፎዚ የሀቢብ እህት ጓደኛ በመሆኗ መቀሌ በቆየባቸዉ የአምስት ቀን እድሜ በደንብ ተግባብተዉና ስልክ ተለዋዉጠዉ ነዉ የተመለሰዉ፡፡ ትዉዉቃቸዉ በዚሁ ጀመረ.... ፡ ፡ ....... ሀቢብና ፎዚያ ከተጋቡ ሳምንታቶች ነጉደዉ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡ ፎዚን ከማግባቱ በፊት ለሁለት አመት ያክል ፍቅሩን በዉስጡ አምቆ ይዞት ለአንድ አመት ያክል ደግሞ የፍቅር ጥያቄ እያቀረበላት በመጨረሻም በጌታ ፍቃድ ተጋቡ፡፡ በጣም ይወዳታል፡፡ ሲወዳት ይወዳታል የሚለዉ ቃል ያንሰዋል፡፡ ሲያፈቅራት ያፈቅራታል የሚለዉ የፍቅር ትልቁ ቃል ሀቢብ ለፎዚያ ያለዉን ፍቅር አይገልፀዉም፡፡ ዘመኑን ሙሉ ከርሷ ጋር ሊኖር ምሎ፤ ዘላለም ላይለያት፤ በማንም ላይቀይራት ተገዝቶ ለምኗት አስለምኗት ብዙ መስዋእትነትን ከፍሎ ፎዚን የራሱ የግሉ ሊያደርጋት ችሏል፡፡ አግብቷታል፡፡  ህይወቷን በህይወቱ አቆራኝቱ የሰዉነቱ አምሳል፤ የአካሉ ክፋይ አድርጓታል፡፡ . ....... ፎዚያ የልጅነት ህልሟ ለትዳር ስትደርስ ማግባት የምትፈልገዉ ወንድ በዲኑ የላቀ፤ በትምህርቱ የረቀቀ፤ ጥላቻን አድክሞ፤ ፍቅርን አጣጥሞ መስጠት የሚችል ሰዉ እንዲያገባት ትፈልግ ነበር፡፡  የአካሉ ፍላጭ፤ የችግሩ ተጋፋጭ እንዲያደርጋት መሆን ምኞቷ ነበር፡፡ የፀባዬ ሸጋ፤ የቁመተ ሎጋ ወንዳ ወንድነትን ተላብሶ በሱና የደመቀ፤ በዒባዳ ለጌታዉ የወደቀ ሰዉ እንዲዘዉጃት- የዚያ ሰዉ ሚስት መሆን አቅዷ ነበር፡፡ . ....... ሁሌም ቢሆን አላህ የፈለገዉና የወሰነዉ ተግባር ላይ  ይዉላል እንጂ ሰዉ የፈለገዉን አያገባም፡፡ ሰዉ ያቀደዉን አይኖርም፡፡ ለህይወቱ ስኬት የቀየሰዉን መንገድ አይጓዝበትም፡፡ ሁሉም የአላህ ዉሳኔና የጌታ መሻት ናቸዉ፡፡ በዚህም ፎዚያ የልጅነትን ህልሟን በሚያኮላሽ መልኩ ስትመኘዉን የነበረ ነገር ሁሉ ሳይሳካላት በተቃራኒዉ የሆነዉን ሀቢብን አገባች፡፡ . ...... በርግጥ ሀቢብ የዲን እዉቀትም የለዉም፤ እንዲኖረዉም ጥረት አድርጎ አያዉቅም፡፡ ሶላት ሊሰግድ ቀርቶ የሶላት ጥሪ /አዛን/ ሲሰማ ያንገሸግሸዋል፡፡ ፎዚያ ይሄንን ሁሉ ተግባር ሳታገባዉ በፊት ቀድማ አዉቃ ነበር፡፡ ነገር ግን ... ፎዚን ለማግባትና ላለማጣት የራሱ ማድረግ ስለነበረበት፤ እንቡጥ ፅጌረዳ አይቶ ማለፍ ተስኖት ... 'የዲን እዉቀት የሌለኝ የቤተሰቦቼ አስተዳደግ ነዉ' እያለ ዋሻት፡፡ 'አንቺን የማገባ ከሆነ ግን ፀባዬ ይስተካከላል፤ ሶላት እጀምራለሁ፤ ቁርዓንም እቀራለሁ' ብሎ አሳምኗት የዋኀ ፎዚም ይሁን ብላ አምና ተቀብላዉ 'ባሌ ይስተካከላል፡፡ ቃል የገባልኝን ይፈፅማል' እያለች በባዶ የህልም ሩጫ ትሮጣለች፡፡ ....... በተጋቡ ከጥቂት ሳምንታት ቆይታ በኃላ ነገሩን ጀምሮት እያመሸ መግባት አዘወተረ፡፡ ከእሷ ጋር ላለማደር አልጋ እየለየ መተኛት ከጀመረ ሰነባበተ፡፡ የሚገባትን ክብርና እንክብካቤ ነፍጓት ሳያገባት በፊት ለፎዚ የነበረዉ ፍቅር በሚገርም ፍጥነት አሽቆልቁሎ በገባ በወጣ ቁጥር ባ'ፉ እያከላፈታት፤ አይኑና ፊቱ እየገለመጧት ኑሮን ከሃቢብ ጋር እየኖረች ነዉ፡፡ የሚገርመዉ ግን... ትወደዋለች፡፡ በጣም አፍቀረዋለች፡፡ ባሏን (ሀቢብ) በልቧ ዉስጥ እንደ ንጉስ አንግሳ፤ የፍቅር ካባን አልብሳ እየተንከባከበች ይዘዋለች፡፡ . .......ከእለታት ባንዱ ቀን ፎዚ መኝታ ቤቷ ዉስጥ አልጋዋ ላይ እጥፍጥፍ ብላ ተኝታ የተንተራሰችዉ ትራስ በእንባዋ ርሶ ታጥቦ እንደተጠመዘዘ ጨርቅ ረጥቧል፡፡  ... "እኔ ነኝ እርካሿ?" እያለች በመነፋረቅ አይኖቿን ቀይስር ያገመጠቻቸዉ እስኪመስል ድረስ ታነባለች፡፡ ታለቅሳለች፡፡ 'እርካሽ..." የሚለዉ የሀቢብ ስድብ በአይነ-ህሊናዋ እየተመላለሰ እንደ ገደል-ማሚት ያስተጋባባታል፡፡  "እርካሽ.... እኮ እኔ...እርካሽ....!" ❥..........🍃💐💐🍃............❥ ይ ቀ ጥ ላ ል ❥..........🍃💐💐🍃............❥
Показать все...

አናድጄሀለው መጥፎ ነገር ብዬ ካቅምክ በላይ ጨርቅህን አስጥዬ ግን እስኪገርመኝ ቁጣህ ለኔ ይለያል ፍቅርን አየዋለው በንዴትህ መሀል 👇👇👇👇 @craze_peps 📩 @hawlllllliiiiiiii
Показать все...
ልጅ፦እናቴ እወድሻለው እናት፦እኔም እወድሀለው ውዱ ልጄ ልጅ፦ከኔ እና ካባቴ እናት፦ምን? ልጅ፦የምትወጂው ነዋ ውዶ እናቴ? እናት፦እንዴ አንተን ነዋ? ልጅ፦እንዴ እናቴ አባቴንስ? እናት፦ድሮ የወደድኩት ይበቃል?😂😂 @craze_peps
Показать все...
አንዱ የዋሀ ነው ጌጤን እያወራት ነበር😳😂 እሱ: እንዴት ነሽ ጌጤ: አለሁ ምነው ጠፋህ? እሱ:አለሁልሽ አረብ ሀገር ገባሽ እንዴ? ጌጤ:አዎ ለምን ጠየከኝ? እሱ: አይ እየተማርሽ አልነበር እንዴ? ጌጤ:አዎ ጨርሼና ተመርቄ ነው ስራ ያገኘውት እሱ:ዋው ምን አይነት ስራ? ጌጤ:ሆስተስ ነኝ እሱ:እንዴት ጌጤ:ምቀኛ ስም እንኳን ማሳመር ኣንችልማ በቃ የቤት ሰራተኛ ነኝ😂😂 እሱ: በምን ነበር የተመረቅሽው degree ወይስ deploma?. . . ጌጤ:አይ በpassport እና መታወቂያ 😛😛😛 ❤️❤️JOIN ❤️❤️❤️❤️❤️ 👉🏿 👉🏾 @craze_peps 👈 👈🏾 👉🏿👉🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показать все...
አበበ፦ችግር ገጥሞኛል ለማ፦ምንድነው? አበበ፦ቤቴ ውስጥ አይጥ አየሁ ለማ፦ታዲያ በወጥመድ ግደላቸዋ አበበ፦ወጥመድ የለኝማ ለማ፦ለምን አትገዘም አበበ፦ብር የለኝማ ለማ፦የኔን ወጥመድ ለሰጥህ እችላለሁ አበበ፦እሱ ጥሩ ሀሰብ ነው ለማ፦ካንተ የሚጠበቀው ትንሽ ቅቤ አድርገህ ማስቀመጥ ነው ሸቷት እንድትመጣ አበበ፦ቅቤ የለኝማ ለማ፦በቃ ትንሽ ዳቦ በዘይት አድርገህ አስቀምጠው አበበ፦ዘይት የለኝማ . . . ለማ፦ታዲያ አይጧ አንተ ቤት ምን ትሰራለች 😁😁😁😁😁😁 ❤️❤️JOIN ❤️❤️❤️❤️❤️ 👉🏿 👉🏾 @craze_peps 👈 👈🏾 👉🏿👉🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.