cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@Muhamed Ibn Bahredin

@@@ ቂርአት ሴንተር***… ቂርአቶች እና አዳዲስ መረጃዎችን ያገኙበታል እንዲሁም ------------------ ----------------- ------------ ኢስላማዊ ትምህርቶች፣መጣጥፎች፣ገራሚ ቂሳዎች፣ጥያቄ ና መልሶች እንዲሁም ሌሎች ነገሮች አካቷል ይወዱታል

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "ዝምተኛው መካሪ/ አስለቃሽ ደዕዋ" on YouTube https://youtu.be/IDbSucqfm1w በቅርቡ በዚህ ቻናል ድንቅ ፕሮግራም ለመጀመር ዝግጅታችንን ጨርሰናል sebscrib በማድረግ ይተባበሩን
Показать все...
ዝምተኛው መካሪ/ አስለቃሽ ደዕዋ

💐 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ 🌺 inshallah በዚህ ቻናል ከ ቁርዐኑ በተጨማሪ የኡሱል አሰላሰህ ኪታብ ስለጀመርን እንድትከታተሉ በአላህ ስም እንጠይቃለን። @quranmemamary
Показать все...
የነብዩን ክብር የነካው ሰው.mp315.37 MB
Показать все...

💐 አሁን ባለህበት ሁኔታ አላህን ለመገናኘት ዝግጁ ነህ⁉️⁉️ 💐 በወንድም ሙሀመድ ባህረዲን @muhamedbahredin
Показать все...
ወደ አላህ ሽሹ !!!.mp325.15 MB
💐 እንዴት እንሀፍዛለን 💐 የመሀፈዝ ጥቅም 👇👇👇👇👇👇👇👇 @quranmemamarya
Показать все...
ቁርዐን እንዴት እንሀፍዝ.mp332.03 MB
قَال.َصَلَّى.اللَّهُ.عَلَيْه.وَسَلَّمَ.t 《 إنَّ للَّهِ أَهْلينَ منَ النَّاسِ قالوا: يا رسولَ اللَّهِ ، من هُم ❓ قالَ: هم أَهْلُ القرآنِ ، أَهْلُ اللَّهِ وخاصَّته 》 የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል ከሰዎች ውስጥ ለአላህ ቤተሰቦች አሉት ከዚያም ሰሀቦች ማንናቸው እነሱ ብለው ጠየቋቸው እሳቸውም እነሱማ የቁርአን ሰዎች ናቸው እነሱኮ የአላህ ቤተሰብና ልዩ ሰዎች ናቸው አሉ። - እናም በዚህ ቻናል ቂርዐት ከጀማሪ አንስቶ እስከ ሂፍዝ ስለጀመርን እርሶም የዚህ ቤተሰብ አባል ይሁኑ👇👇👇👇👇👇👇 @quranmemamarya
Показать все...
💐የትኛውን መውሊድ እናክብር @muhamedbahredin
Показать все...
የትኛው መውሊድ??.mp35.39 MB
የትኛው መውሊድ??.mp35.39 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.