cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@king motivation💪✊

Deliver life changing Quotes Gather from Around the world " እንደ ህይወት ውሸታም ሳይሆን ፤ እንደ ሞት እውነት ሁን " ኦሾ @kingmotivathion

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
154
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏እንኳን ወደ 🎉ሜዳ ሺ ቦት በደህና መጡ. ይህንን ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ⏬ ▶️ https://t.me/Meda_Chat_Bot?start=r0524077397
Показать все...
"ግምበኞች የናቁት ድንጋይ ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ !" 🔅ብዙ በስም የምናውቃቸው ሳይንቲስቶች በመምህራኖቻቸው 'አትችሉም ! የትም አትደርሱም ! በህይወቴ ካስተማርኳችሁ ተማሪዎች ደደቦቹ እናንተ ናችሁ!' ይባሉ ነበር። ነገር ግን ይንቋቸው የነበሩ አስተማሪዎቻቸውን አሳፍረዋል። 🔅እኛም የሚሰድቡንን ፣ የሚንቁንን ፣ የሚያንቋሽሹንን ግምበኞች የማዕዘን ራስ ሆነን ማሳየታችን አይቀርም !! @berchekomeme ለማንኛውም አስተያየት እና @king_faf #No more
Показать все...
☦ትናንት የማህበራችን አባላቶች በማህደረ መለኮት ወይብላ ማርያም ቤተክርስቲያን ነበሩ ታበተ መንበሯ ወደ ቤተክርስቲያን እንደገባ እና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በቦታው ሰላም እንደሰፈነ ነግረውናል ብጹዕን ሊቃነጳጳሳት በተገኙበት ታባቷ በሰላም ወደ ቤተክርስቲያን ገብቷል ለሞቱትም😢😢ወንድሞቻችን ነብስ ይማርልን እነሱ ለኛ ተምሳሌት እና የዘመናችን ሰማዕታት ናቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን 🕎🕎🕎 እኛም በቤተክርስቲያን ጉዳይ እንሞታለን መንግስት ይሄን ይወቅልን ይረዳልን 🕎ኦርቶዶክስ በሰይፍ ለማጥፋት መነሳት ማራገብ ያህል ነው ንፋስን ወደሳት ይጣፋሉ እንጂ አንጠፋም 🙏🙏🙏
Показать все...
2.66 MB
ቀና ለማለት ማጎንበስ አለብህ! ዛሬ የተወለደው ንጉስ ቤተመንግሥት መወለድ ይችላል ግን በበረት ተወለደ፣ ከፍ ማለት ይችላል ግን በትህትና ዝቅ አለ፣ በነገስታት ተከቦ ሊወለድ ይችላል በከብቶች ተከቦ ተወለደ፣ አትርሳ ወዳጄ ሰማይና ምድር ያልፋሉ እሱ ግን አያልፍም! በህይወት አንዳንዴ ቀና ለማለት ማጎንበስ አለብህ፣ ከፍ ለማለት ዝቅ ብለህ ማሳለፍ አለብህ፣ ብርሀን ያለው ህይወት እንዲኖርህ ጨለማውን ታግሰህ ማለፍ አለብህ፣ አሁንም አትርሳ ረጅሙን ሳቅ የሚስቀው በመጨረሻ የሚስቅ ሰው ነው፤ ወዳጄ በመጨረሻ ደግሞ አብረን እንደምንስቅ እርግጠኛ ነኝ። ምስክሬ የዛሬው ልደት ነው! የሚገርም የገና በዓል ተመኘንላችሁ🙏 @king_faf የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показать все...
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥መልአኩ : ገብርኤልም : እንዲህ : አላት "《ማርያም : ሆይ : አትፍሪ : ከእግዚያብሔር : ዘንድ : ባለሟልነትን : አግኝተሻልና። እነሆ : ትፀንሻለሽ : ወንድ : ልጅንም : ትወልጃለሽ : ስሙንም : እየሱስ : ትይዋለሽ》" ❤️❤️❤️ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል በሰላም 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 አደረሳችሁ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በአሉ ከመላ ቤተሰባችሁ ጋር ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 የሰላም፣የደስታ፣የፍቅር የአብሮነት እንዲሆን እመኛለው።🙏 🙏🙏 🙏መልካም የገና በዓል🙏🙏🙏 ✍✍✍@king_faf
Показать все...
ያመንክበትን አድርገው ! አንተ የታየህ ሁሉም ሰው ይታየዋል ማለት አይደለም ለምን ሀሳቤን አልተቀበሉትም ብለህ ራስህን አትረብሽ መጥፎ ሰው ሆነው ሳይሆን አንተ የታየህ ስላልታያቸው ነው ። ትልቁ ስህተት መሳሳት ሳይሆን ከዚህ በላይ ማድረግ እችል ነበር ብሎ መጸጸት ነው ፤ ያመንክበትን አድርገው። አንደኛ ቀን ተመኘን🙏 @king_faf
Показать все...
ለካ ሰው ፀብ ከፈለገ ትልቅ ጉርሻ ያጎረስከኝ አንቀህ ልትገለኝ ነው ይልሃል
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.