cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፍንዳታው🤙✨✨🎧™

Больше
Рекламные посты
198
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✞ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ✞ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ አየውት እግዚአብሔርን ከኔ ጋራ ክርስትያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው ለጥቂት ግዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ አምላክ ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ አዝ= = = = = በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሰለን ድምፁን ሳንሰማ በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን መሰንቆአችንን ከአርያም ዛፍ ላይ እናወርዳለን አዝ= = = = = ደካሞች ሲሉን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን ድሆች ስንባል ባለጠጎች እናደርጋለን በምድር ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርሱ ለየን ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሀን አሳየን አዝ= = = = = ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል በቁስላችን ላይ የፈውስን ዘይት ያፈስልናል በጊዜም ቢሆን ያለ ጊዜውም በእርሱ እንፅና እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊገታው ይችላልና መዝሙር በ ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያሊክ አንድ ቤተ/ክርስትያን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Показать все...
መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው .mp34.72 MB
ሼር 📍
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
4.50 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🥮🚘
Показать все...
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
2.39 MB
♨️ቴዎድሮስ ሞኢሳ♨️Teda 😘የጎረቤት ልጅ😘 ምርጥ oldest music💢💢💢 @tige_man69 @Tige_man69 @tige_man69 @Tige_man69
Показать все...
Tewodros_Mosisa_Ye_Gorebet_Lij_ቴዎድሮስ_ሞሲሳ_የጎረቤት_ልጅ_Ethiopian_Music360p.mp33.65 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram