ru
Feedback
SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

Открыть в Telegram

ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C

Больше
1 240
Подписчики
-124 часа
+37 дней
+2030 день
Архив постов
photo content

ሀሉም ተማሪዎቻችን የ6ኛ ክፍል የሚኒሰትሪ ፈተና በከፍተኛ ውጤት አልፈዎል!!!
ሀሉም ተማሪዎቻችን የ6ኛ ክፍል የሚኒሰትሪ ፈተና በከፍተኛ ውጤት አልፈዎል!!!

photo content

ማሳሰቢያ:- ለ8ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ መልቀቂያ እና ትራንስክሪብት ስለደረሰ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

photo content

#የስኬት ትምህርት ቤት 100% SUCCESS! 🎓🎉 Big Congratulations to the Class of Grade 8! We are so proud to celebrate a perfect pass rate for our incredible 8th graders! Your grit and determination have officially paid off! 🚀✨ This amazing milestone wouldn’t be possible without our incredible support system: 👨‍👩‍👧 To our Parents: Thank you for your endless love and motivation. 👩‍🏫 To our Teachers: Thank you for your tireless dedication to student growth. 💼 To our Admin Staff: Thank you for your vital work behind the scenes. This is teamwork at its absolute finest. Let’s celebrate this massive win together! 🙌💐 #Grade8Success #ProudSchoolCommunity #100PercentPass #SOA

ቀለም ዜና! ሰኔ 22/2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳቀ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies
ቀለም ዜና! ሰኔ 22/2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም. የ8ኛ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን አሳቀ! በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ (Qelem Meda Technologies) የተበለጸገው ዘርፈ ብዙ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም፤ ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለው ሂደት በዚሁ ዘመናዊ የዲጂታል አገልግሎት እየተከናወነ ይገኛል። ስለሆነም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡- 👉 ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣ 👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። 🎯 ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባቸዋል። Telegram: https://t.me/qelemmedatechnologies LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/78350212/admin/notifications/all/ 🌐 www.qelemmeda.com 📨 qelemmeda@gmail.com YouTube: youtube.com/@qelemmedatechnologies

photo content

photo content

photo content

photo content

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣ 💻 ፕሮግራሚንግ፣ 🧠 ማሽን ለርኒንግ፣ ⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣ 📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ተከታዩን ሊንክ https://aii.et/summercamp በመጠቀም ይመዝገቡ። ኤ.አይ ለሁሉም! AI4ALL!

photo content

photo content

Repost from BigDreamer Academy
+7
ለሌሎች ያጋሩ! YouTube:https://www.youtube.com/@bigdreamereducation Telegram: @BigDreamerEduc

Repost from BigDreamer Academy
photo content

🌟 ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች፡ የመጨረሻ የ3 ቀናት መመሪያ! 🌟 ውድ ተማሪዎች — የሚኒስቴር / ከተማ አቀፍ ፈተና ለመጀመር የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው! ⏳ በእነዚህ 3 ቀናት የሚከተሉትን 5 ስልታዊ ምክሮች ከተገበራችሁ ትልቅ ለውጥ ታመጣላችሁ፦ 🛑 1. በራሳችሁ እመኑ፤ አዳዲስ ነገሮችን አቁሙ! ዓመታትን ሙሉ ስትደክሙ ቆይታችኋል፤ ከምታስቡት በላይ ብዙ ነገር ታውቃላችሁ! ፍርሃትን አርቁ። አሁን አዳዲስ ምዕራፎችን ወይም ያልተነኩ ከባድ ፅንሰ-ሀሳቦችን ለማንበብ በፍጹም አትሞክሩ፤ ይህ ጭንቀትን ብቻ ነው የሚጨምረው። 📝 2. አጭር እና ፈጣን ክለሳ አድርጉ ዋና ዋና እና አጫጭር ማስታወሻዎችን (Short Notes) ብቻ ይከልሱ። ቀመሮችን፣ ትርጉሞችን እና ቁልፍ ነጥቦችን በፈጣኑ ይድገሙ። ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችንና የሞዴል ፈተናዎችን በመስራት ራሳችሁን ፈትኑ። ⏱️ 3. በ"ፖሞዶሮ" ስልት አጥኑ (Pomodoro Strategy) ከ40–45 ደቂቃ ካጠናችሁ በኋላ፣ ከ5–10 ደቂቃ የዕረፍት ጊዜ አድርጉ። ያለዕረፍት ለረጅም ሰዓት ከመቀመጥ ይልቅ፣ አእምሮአችሁ እያረፈ በትኩረት ሲያጠና የማስታወስ ብቃቱ ይጨምራል። 📱 4. ስልክና መረበሻዎችን አስወግዱ ማህበራዊ ሚዲያ (Telegram, TikTok...) ወሳኙን የክለሳ ጊዜያችሁን እንዳይሰርቅባችሁ ተጠንቀቁ። በምታጠኑበት ጊዜ ስልክን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶ ወይም "Silent" አድርጎ ማራቅ ብልህነት ነው። 😴 5. በቂ እንቅልፍ እና ጤናማ አመጋገብ እንቅልፍ፦ በቀን ቢያንስ 8 ሰዓት ተኙ። ሌሊቱን ሙሉ ማጥናት በፈተና ሰዓት ትኩረት ስለሚበትን በፍጹም አይመከርም። ምግብ፦ በፈተና ቀናት ቁርስ ሳትበሉ አትሂዱ! በቂ ውሃ ጠጡ፤ ለጤናችሁ ስትሉ ከአላስፈላጊ የውጭ ምግቦች ተቆጠቡ። 💡 የዛሬ መልዕክት፦ "ስኬት ማለት አስቀድሞ በጥበብ መዘጋጀት ነው!" ተረጋጉ፣ ፈተናውን በሙሉ በራስ መተማመን ተቀበሉት። ለሁላችሁም መልካም የፈተና ጊዜና ከፍተኛ ስኬትን እንመኛለን! 🎯✨

Share Note.docx

photo content

photo content