ሰው ተገኝቷል
ሰው ተገኝቷል ቻናልን join ለማድረግ 👉 https://t.me/+CzTWy1IpUvo4YjA0 ልጄ ሆይ ሰው ሁን
Больше212
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-1730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ዪሄ ማ/ቅዱሳን የሚባል የተረገመ ማህበር አባሎቹ ምንም አይነት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ በመተዳደሪያ ደንቡ ደንግጓል።
የተዎህዶ ወጣት ማህበራት ደሞ በእዚህ ማህበር ቅኝ ግዛት ስር ናቸው ። የተዎህዶ ወጣት ካልታገለ ደሞ ሀገር አትድንም ። ማህበሩ ታጋዮችን በካድሬ ቄሶቹ ሽማግሌ ሆኖ ወጥመድ ውስጥ በማስገባትና በማስበላት ግን አንደኛ ነው ።
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዪሄ ማ/ቅዱሳን የሚባል የተረገመ ማህበር አባሎቹ ምንም አይነት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ በመተዳደሪያ ደንቡ ደንግጓል።
የተዎህዶ ወጣት ማህበራት ደሞ በእዚህ ማህበር ቅኝ ግዛት ስር ናቸው ። የተዎህዶ ወጣት ካልታገለ ደሞ ሀገር አትድንም ። ማህበሩ ታጋዮችን በካድሬ ቄሶቹ ሽማግሌ ሆኖ ወጥመድ ውስጥ በማስገባትና በማስበላት ግን አንደኛ ነው ።
አብይ = ጋኔል ክብረት = ሲኖዶስ = ማ/ቅ = ዘመድኩን ።
ምክንያቱም ዘመድኩን የማ/ቅዱሳንን እና የተዎህዶ ወጣቶችን ቅንጅት የሚያሳልጥ ሰው ነው ።
ማህበሩ ደሞ የመስራቹ (የወያኔ ወብልግና ) ስልጣን አስጠባቂ ተቋም ነው ።
አብይ = ጋኔል ክብረት = ሲኖዶስ = ማ/ቅ = ዘመድኩን ።
ምክንያቱም ዘመድኩን የማ/ቅዱሳንን እና የተዎህዶ ወጣቶችን ቅንጅት የሚያሳልጥ ሰው ነው ።
ማህበሩ ደሞ የመስራቹ (የወያኔ ወብልግና ) ስልጣን አስጠባቂ ተቋም ነው ።
አማራ = የተዎህዶ ወጣት = ኢትዮጲያዊ መሆኑ የማይገባው ሰው አለ ? ታዲያ የተዎህዶ ወጣት የአብይ ስልጣን አስጠባቂ በሆነው በማ/ቅዱሳን ታስሮ ተቀምጦ እንዴት ድሉን ማፋጠን ይቻላል ? በመላው ኢትዮጲያ ያለ የተዎህዶ ወጣት ከማ/ቅዱሳን እና ከዘመድኩን እዝ መውጣት አለበት ። ዘመድኩን የማህበሩ ስትራቴጂክ ሰው ነው ።

አብይ = ጋኔል ክብረት = ማህበረ ቅዱሳን = ዘመድኩን ።
ዘመድኩን የማህበረ ቅዱሳን ጠባቂ ነው ። እውነታው ይህ ነው ። የተዎህዶ ወጣት ደሞ ማ/ቅዱሳን ተነስ ከላለው አይነሳም ፤ የተዎህዶ ወጣት ካልተነሳ ደሞ ማሸነፍ አይቻልም ።
አብይ = ጋኔል ክብረት = ማህበረ ቅዱሳን = ዘመድኩን ።
ዘመድኩን የማህበረ ቅዱሳን ጠባቂ ነው ። እውነታው ይህ ነው ። የተዎህዶ ወጣት ደሞ ማ/ቅዱሳን ተነስ ከላለው አይነሳም ፤ የተዎህዶ ወጣት ካልተነሳ ደሞ ማሸነፍ አይቻልም ።
ዘመድኩንን << ዘመደ አጋንንት >> የምልበት ምክንያት አለኝ :-
ከማ/ቅዱሳን ጋር ሆኖ የአጋንንት ጠላቶች የሆኑትን እነ መምህር ግርማን ፣ አባ ዩሀንስንና መሰሎቻቸውን ስለሚያሳድድ ነው ።