cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝕀mp𝕖rial M𝕖m𝕖𝕤😂( ͡° ͜ʖ ͡°)

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩======== መሳደብ ምፈልጉ @imperialmemebot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
170
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⛤ ⛧: Mike Beyene: 🙏🙏🙏 እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Показать все...
#ህንዶች=ለምን እግር ኳስ ⚽እንደማይጫወቱ ታውቃላችሁ? . . . አንድ ጎል ባገቡ ቁጥር 30 ደቂቃ 👯💃 ስለሚጨፍሩ 🙄😂
Показать все...
👱‍♀:- ነገ ቁርስ በላህልኝ ውዴ🥺 👨‍🦲:-የኔ ውድ ውሀ እንዳያንቅሽ🥺 👱‍♀:-እሽ የኔ ፍቅር ምግብ ስትበላ ጠንቀቅ በል እሽ ውዴ የእንጀራው ጠርዝ ጣትህን እንዳይቆርጠው🥺 👨‍🦲:-እሽ ኪያ እጠነቀቅልሻለው ከሳሎን ወደ ጎዳ ስትሄጅ ታክሲ ተጠቀሚ እንዳይደክምሽ 🥺 👱‍♀:-እሽ አባቴ ነገ ካስነጠሰህ ፈጣሪ ይማርህ እሽ ኪያዬ🥺🥺 👨‍🦲:-እሽ ፍቅር እራስሽን ጠብቂልኝ ቴክስቱን እስክትመልሽልኝ ትናፍቂኛለሽ🥺🥺🥺
Показать все...
አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር የሴቶችን ውሸት መስማት ነው ጭራሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ብሰማት . . . . ምጣዳችን ፍላሽ ይቀበላል ትበለኝ😏😒😂
Показать все...
ቆይ ግን ሰሞኑን ስለ ኮሮና አዲስ ዘፈን እየሰማሁ አይደለም ምን አልባት . . . . ቁጥሩ መጨመሩን አይተው አልበም እየሰሩ ይሆን እንዴ🤔😁😂 @Mrtochutube
Показать все...
ሴት ልጅ ሁሌም በእያንዳንዱ ሰከንድ እንድታስብህ ትፈልጋለህ? . . . . በቃ ብር ተበደራት🙄😂😂
Показать все...
አፋር ውስጥ የተካሄደ ችሎት ዳኛ :- ሰውዬውን ለምን ገደልከው? ተከሳሽ :- ነጭ ነው ብሎኝ ዳኛ :- ምን? ተከሳሽ :- የሰው ደም ዳኛ :- እሺ ከዛስ? ተከሳሽ :- ከዛማ አንድ ሶስቴ ሆዱን በጩቤ ወጋ ወጋ አድርጌ ይሄው የሰው ደም ቀይ ነው ብዬ ላሳየው ስል ሙቷል ለካ ቀልድ አያውቅም😏😏😂 😁👍
Показать все...
በሜካፕሽማ ልክ እንደኔ ማነው የታለለ የበላሽ ቡዳ እንኳ በነጋታዉ አይቶሽ ሲያስመልሰዉ ዋለ😂 ሚኪያስ ለ ሀዊኒ
Показать все...
የጌታ :ስምረት አፈቅርሻለው ስምረት:ምን እኔ እንደ እህቴ ነው ማይክ 😂😂😂
Показать все...
ታናሽ ወንድሜን ሂሳብ እያስጠናሁት X ከ square root ስትወጣ ምተን ትሆናለች ስለው... በጣም አስፈላጊ ነገር ካልሆነ በዚህ ጊዜ ባትወጣ ነው የሚሻላ #Stay_at_square_root 😜😂 @Ethio_memes12
Показать все...