ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 816
Подписчики
-724 часа
-227 дней
-830 дней
Архив постов
• هَـمسَة لِمن ضَاقت بِهم الحَياة. أ.د حَسن البخاري|المدرّس بالمَسجد الحَرام.

- كَـيف يُطهّر الإِنسانُ قَلبهُ؟ •الشّـيخ سَعد الشّـثري

#تلاوة من سورة البقرة. القارئ: عبدالعزيز التركي

«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ »    ──────⊱◈◈◈⊰──────                  ↷❶⇊ t.me/https_Asselefya1/21340 t.me/https_Asselefya1/21340                 ↷ ❷⇊ t.me/https_Asselefya1/21825 t.me/https_Asselefya1/21825                ↷ ❸⇊ t.me/https_Asselefya1/21929 t.me/https_Asselefya1/21929                 ↷➍⇊ t.me/https_Asselefya1/21949 t.me/https_Asselefya1/21949                ↷❺⇊ t.me/https_Asselefya1/22004 t.me/https_Asselefya1/22004 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

~ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦ #ቅድሚያ እራስህን በማስተካከል ላይ ተጠመድ እራስህን ከማስተካከልህ በፊት ሌሎችን በሚጠቅም ነገር ላይ ከመጠመድ ተጠንቀቅ።❞          📚مِنهَاجُ القَاصِدِين || ٢٢ )) t.me/https_Asselfya

من دعا لوالديه في كل يوم خمس مرات فقد أدى حقهما.... الشيخ عزيز العنزي حفظه الله .

ከሌላው ሪዝቅ ዐይንህን ዝቅ ስታደርግ ትረዘቃለህ። ~ t.me/https_Asselfya

ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ ibn idris: https://youtu.be/hzXEuACaJrE?si=dCBCoS0JaJMR-f6C   💢 ይህ የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሒ የዩቲዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉልኝ ጀዛኩሙሏሁኸይረን

~ግዜን በሚጠቅም ጉዳይ ላይ መጠቀም !! t.me/AbumuslimAlarsi/12288

ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﺪﺭﺩﺍﺀ ﺭﺿﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ : ﺗﻔﻜﺮ ﺳﺎﻋﺔ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻗﻴﺎﻡ ﻟﻴﻠﺔ አቡ_ደርዳእ እንድህ ይላሉ፦"አንድ ሰዓት ተፈኩር(በ አላህ ፍጠረቶች ላይ ማስተንተን)  ለሊቱን ሙሉ (በዒባዳ)ከመቆም የተሻለ ነው" t.me/https_Asselfya

••• 💎عبادة التفكر... 🎙معالي الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى •••💎

🔖አቢሙሰል አልአሽአርይ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ። أطعموا الجائع، وعودوا المريض، وفكوا العاني ". قال سفيان : والعاني : الأسير " . «የተራበን አብሉ፣ የታመመን ጠይቁ፣ እስረኛን አስፈቱ።» 📚رواه البخاري 5373 t.me/https_Asselfya