ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 791
Подписчики
-824 часа
-167 дней
-5330 дней
Архив постов
አንዳንዴ…… 🛑👉ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ
አንዳንዴ…… 🛑👉ከሰዎች ርቀህ ለብቻህ ከጌታህ ጋር አግልል። ይቺን ቁርአንህ ይዘህ እየቀራህ፤ የአላህን ተአምር በዙሪያህ እየቃኘህ፤ እጅህን አንስተህ ያረብ እያልክ ነፍስህን እየመረመርክ ወደ ጌታህ ተመለስ። የዛኔ ኢማንህ ይጨምራል። ውስጥህ ይታደሳል። የኢባዳ ጥፍጥና ውስጥህ ይገባል።

~አላህ መልካም የሻለትን ሰዉ ድኑን ያስገነዝበዋል።በተቃራኒዉ ሼር የሻበት ሠዉ ድንን አያዉቅም ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል። ~
~አላህ መልካም የሻለትን ሰዉ ድኑን ያስገነዝበዋል።በተቃራኒዉ ሼር የሻበት ሠዉ ድንን አያዉቅም ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል። ~

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። ~በገድ ያመነ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» ~ t.me/https_
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። ~በገድ ያመነ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» ~ t.me/https_Asselfya

وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ ~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ ! قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ ~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን. የመዛባት የመጣመም ባለቤት ሳይሆን (አብራርተናል)ለምን ? ሊጠነቀቁ ዘንድ፡፡ ~አንድ ሰዉ ካስታወሰ ከተገነዘበ በኋላ ጠንቃቃ ይሆናልና። ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا رَّجُلًۭا فِيهِ شُرَكَآءُ مُتَشَٰكِسُونَ وَرَجُلًۭا سَلَمًۭا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ۚ ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ ~አላህ ምሳሌ አደረገ ። ምሳሌ ባደረገዉ ወንድ ላይ ተጋሪዎች ሸሪኮች አሉት። እነዚያ የተጋሩበትን ባሪያ ምሳሌ አደረገ።እነዚያ ሸሪኮቹ# ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ናቸዉ ።ወንድን ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ (ሰላም) የኾነን ባሪያ ምሳሌ አደረገ ።በምሳሌ በኩል እኩል ይሆናሉን? #ሰላም ሆኖ በአላህ አንድነቱ የሚያምን ሰው እና በአላህ ላይ ተጋሪ ያደረገ የሆነ ሰዉ ይስተካከላሉን እኩል ይሆናሉን ?አይሆኑም ነዉ። ምስጋና ለአላህ የተገባዉ ነዉ ፡፡ በእውነቱ አብዛሓኞቹ አያውቁም፡፡ 📚ተፍሲር ሱረቱል ዙመር 27_29 ~ t.me/https_Asselfya

አድምጧትማ ሀቂቃ ጣፋጭ ምክር ሁላችንም ራሳችንን ልንፈትሸ ግድ ይለናል =

🛑አድስ ሙሀደራ ርዕስ፦ ወደ አሏህ መጣራት 🎙ٱستاذ حسين على حفظه الله ዛሬ በሻፊ ሰለፍዮች ጉርፕ የተደረገ t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk

🎈ሲጠበቅ የነበረው ፖሮግራም 🎙በኡስታዝ ሁሰይን አሊ ርዕስ፦ ወደ አላህ መጣራት ተ    ጀ        መ              ረ http://t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk http://t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk

ተጋበዙልኝ.....! =

~ጉድለት ይዞ ሙሉ ፍለጋ መንከራተት ያለ መብሰል ምልክት ነው። ~

❀•° قال الإمام النووي رحمه اللَّه : ما يقال عند أذكار الصباح والمساء " من وُفِّق للعمل بكلّها فهي نعمة وفضل من اللّه تعالى عليه، وطوبى له، ومن عجز عن جميعها  فليقتصرْ من مختصراتها على ما شاء ولو كان ذكراً واحداً‏". 📕الأذكار. ~

ኹጥባ በተቻለ መጠን፡ * ቃላቱ የተከሸነ፣ * መጠኑ የተመጠነ፣ * መልክቱ ወቅቱን ያማከለ፣ * አቀራረቡ ታዳሚውን ያልዘነጋ ቢሆን መልካም ነው። ኸጢቦች ሆይ! ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሰዎች ውጭ ላይ ከባድ የቀትር ፀሐይ ቃጠሎ ሲያንቃቃቸው ወይም ዝናብ ሲዘንብ እንኳ ርህራሄ ቢኖራችሁ መልካም ነው። ሰዎች እየተከፉ ዒባዳቸውን እንዲፈፅሙ አታድርጉ። "ከናንተ ውስጥ አስበርጋጊዎች አሉ" የሚለውን ሐዲሥ አስታውሱ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

⓵}} ጀነት ከመግቢያ ሰበቦች ውስጥ ትልቁና አንዱ መልካም ስነምግባር ነው። ⓶}}የውመል ቂያማ ሚዛናችን እንዲከብድ ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ አንዱና ትልቁ መልካም ስነምግባር ነው። ⓷}}አንድ ሰው ስነምግባሩ #በማሳመሩ የተነሳ ሌሊት ሲሰግዱ ያደሩና ቀን ሲፃሙ የዋሉትን #ሰው ደረጃ ያገኛል። ⓸}} መልካም ምንዳና አጅር #እንዲነባበርልን ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ# አንዱ መልካም ስነምግባር ነው። t.me/abu_reyyis_arreyyis/9566

••• قيام الليل جهاد، ولكن ليس للجبان حضور المعتَرَك! ‏ ابن الجوزي

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ የሻፊ ሰለፍዮች መስጅድ እንጨርስ በሚለው ጉርፕ። 🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊ ርዕስ፦ ወደ
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ የሻፊ ሰለፍዮች መስጅድ እንጨርስ በሚለው ጉርፕ። 🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊ ርዕስ፦ ወደ አላህ መጣራት 🎙ኡስታዝ አህመድ ኑር ርዕስ፦ ለመጨረሻው ቀን መዘጋጀት 🎙ኡስታዝ አብዱሰላም ርዕስ፦ በስዓቱ ይነገራል 🎙ኡስታዝ አብዱ'ሽኩር ርዕስ፦ የህይወት መርህ 🟢 ለነገ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ  ! 🎙የፖሮግራም መሪ  ወንድም አቡ አይመን t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk

«ربِّ أعنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُر لي ولا تَمكُر عليَّ، واهدِني ويسِّرِ الهدى لي، وانصُرني على من بغَى عليَّ، ربِّ اجعَلني لَكَ شَكَّارًا، لَكَ ذَكَّارًا، لَكَ رَهَّابًا، لَكَ مُطيعًا، إليكَ مُخبتًا، إليكَ أوَّاهًا مُنيبًا، ربِّ تقبَّل تَوبَتي، واغسِل حَوبَتي، وأجِب دعوَتي، واهدِ قلبي، وسدِّد لساني، وثبِّت حجَّتي واسلُلْ سَخيمةَ قلبي🤲

~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?! ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣መገለል።ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል።ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል። አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

بث مباشر - سلسلة الأخلاق الإسلامية ተከታታይ ኢስላማዊ ስነምግባሮች ክፍል 003 خلق الأمانة አደራን የመወጣት ሥነ-ምግባር *معنى الأمانة *الترغيب في أداء الأمانة من القرآن والسنة *أقوال السلف والعلماء في الأمانة *فوائد الأمانة *من صور الأمانة *نماذج للأمانة من حياة النبي صلى الله عليه وسلم والأمم الماضية *الأمانة في واحة الشعر 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም የስርጭት ሊንክ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ክፍል - 56 📚 سنن النسائى (٩) كتاب الإمامة ( ٢٥) كيف يقوم الإمام الصفوف رقم الحديث ٨٠٩ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream