ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 828
Подписчики
-524 часа
-207 дней
-3330 дней
Архив постов
ሙሓደራ 221 የተውሒድ አንገብጋቢነት እና በሱ ላይም መፅናት ↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8378

⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】 〰〰〰〰〰〰〰 👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች ⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦ ▪️ሙስሊም የሆነ👉 ካፊር ይወጣል ▪️ለአቅመ አዳም የደረሰ👉 ህፃን ይወጣል ▪️አቅሉ ጤነኛ የሆነ👉 እብድ ይወጣል ▪️መንገደኛ ያልሆነ👉 ሙሳፊር ይወጣል ▪️መፆም የሚችል👉 የማይችል ሰው ይወጣል ▪️ጾምን ከልካይ ከሆኑ ነገሮች ሰላም የሆነ▪️ ፃም ከልካይ ምክንያት ያለበት ይወጣል ✅ ይህንን መስፈርት ያሟላ ሰው ወዳው በግዜው መጾም እንዳለበት የቁረአንና የሀድስ መረጃ እንዲሁም የሙስሊሞች ስምምነት ያመላክታል። ◾️ شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًۭى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍۢ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ ➀(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (ሀቅና ከባጢል) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ይፁም። ✅‏ قال النبيﷺ: ((إذا رأيْتُمُ اله‍لالَ فصُومُوا)) ➁【ጨረቃን ባያችሁ ግዜ ረመዷንን ጹሙ】 📚 مُتَّفَقٌ عَليْهِ ➂ ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ያሟሉ ሰዎች ረመዷንን ያለ ቀዷእ ወዳው በትኩሱ እንደገባ መፃም ግዴታ በመሆኑ ላይ የሙስሊሞች ስምምነት እንዳለ ኢብኑ ኡሰይሚን ገልፀዋል። 📚 مجالس شهر رمضان (٤٦) 🔘 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ                ፧              ፧                ፧              ፧ t.me/https_Asselfya

🛑👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 【ክፍል አንድ】 t.me/https_Asselfya/8066 t.me/https_Asselfya/8066 【ክፍል ሁለት】 t.me/https_Asselfya/8074 t.me/https_Asselfya/8074 【 ክፍልሶስት】 t.me/https_Asselfya/8084 t.me/https_Asselfya/8084 【ክፍል አራት】 t.me/https_Asselfya/8097 t.me/https_Asselfya/8097 ~አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።

ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡ ክፍል 21 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

~ይህ መድሃኒት ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር። "ጉዞው የብቸኝነት እንደሆነ፣ አብሮኝም የሚጓዝ ወዳጅ እንደሌለኝ ሳውቅ ቁርዓንን ሃፈዝኩ።" ሀሰን አል በስሪይ رحمه الله

ጓደኛ ብዙ አይነት ነው እንደ አየር የሆነ አለ 👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶ እንደ ምግብ የሚሆን አለ 👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷ እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ 👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸ እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ ልትርቀው የሚገባ

አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️ ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።

🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው። ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

😤☹️🙁☹️አል- ዋዓድ😵🤔🙁😝 🔣የሙስሊሙ ማህበረሰብ መዘናጋት ትልቅ 🔣ዋጋ እያስከፈለ ያለበት ተጨባጭ ላይ ነው ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው ለመሆኑ  በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው ⁉️ ⬇️ሙሉ ፅሁፍ⬇️ ✈️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0 ➡️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0

🔖ጥንቃቄ ~ ~በተለያዩ ሚዲያዎች የጀመረዉን አያ እንኳ ሳይጨርስ ቁርአንን ቁርጥርጥ የምታደርጉ ሠዎች ጥንቃቄ አድርጉ። ~

➺አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ ◍ርእስ - ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ        🔗 t.me/Achachir_mkroch

ብዙም ሳንርቅ መሀል መንገድ ላይ የአንዳንድ እንስቶች ወግ ሽበት ያወጣል።  … ክብሯን ከማይጠብቁላት ሰዎች ዓለም የሚመዘዝ ሽበት። ስለመጨረሻቸው ግድ ከማይሰጣቸው የልብ ቀልደኞች ሰፈር የሚመነጭ ሽበት። ከዚያም እርሷን የሚያከብራት አንድ ወንድ እርሷን ከሚያፈቅሯት ሺህ ወንዶች እንደሚሻል ትደርስበታለች። ምናልባት ሳይረፍድ ወይም ረፍዶ።  …  ሁሉም ወንድ አንዲት ሴትን ሊወዳት ይችላል። ሊያከብራት የሚችለው ግን ከስጋዊ ስሜቱ ራሱን ማስበለጥ የቻለና፣ የአስተውሎት ነብይ የተላከለት መሆኑን ትደርስበታለች።  "ይህ ወንድ  ይመስለኛል … ከውብ የቅርፅ ዓለምና የስጋ ትንፋሽ መሻገር የሚችለው።"  ትላለች። በእዝነት ከቨሯ ውስጥ ጥንካሬዋን የሚያይ፣ ከቆራጥነቷ መድረክ ጀርባ የሚኖር ልስላሴዋን፣ ከድርቅናዋ ዓይን ላይ ልጅነቷን ማንበብ የሚችለውም እንዲህ ዓይነቱ ይመስለኛል። “ከሷ የተሻለ አልተሰጠኝም። (ኸዲጃኮ) ሰዎቹ በካዱኝ ጊዜ በእኔ አምናለች። ሌሎች ሲያስተባብሉኝ እውነትነቴን አረጋግጣለች። ሰዎች ሲከለክሉኝ በሀብቷ ደገፋኛለች። ” ባሉት መልዕክተኛ ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። t.me/abdu_rheman_aman

ወንዲም አቡ-ረይስ በረመዷን አስር ትውስታወች ለእህቶች https://t.me/Achachir_mkroch https://t.me/Achachir_mkroch

ቁርዓንን ለመቅራት ወይም ሙራጀዓ ለማድረግ የግድ ረመዷንን መጠበቅ ስህተት ነው።

🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ ~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡ =