ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 805
Подписчики
-624 часа
-337 дней
-1430 дней
Архив постов
Голосовое сообщение00:57

🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ... ~ ~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል። ~

🔖አይናችን ያልተፈቀደ ነገር እንድመለከት አንፍቀድ !! ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን ያህል  ያልተፈቀደ እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል።ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል። ኢብኑል ቀይም ረውደቱን ሙሕቢን 971 t.me/https_Asselfya

ውሻ እየተበላ ነው እንጠንቀቅ‼️ ➨ምን አይነት ጭካኔ ነው⁉️ አፈሩን አቡክተው ነጭ ጤፍ ነው ሲሉን? በዚያ በዚህ ብለው ብዙ ሲያታልሉን⁉️ አሁን ደግሞ ጭራሽ ውሻ አርደው አበሉን!? የአምላክን ትዕዛዝ ህጉን እየረሱት፡ በደል እየሰሩ ህዝቡን አስጨረሱት፡ ውሻ እየመገቡ ጭራሽ ሊያናክሱት⁉️ አሏህ ታግሶናል አልወረደም በላ፡ ማንንም ሳናማ ሳንሔድ ወደ ሌላ፡ ምን ኸይር ተገኘ ውሻ እየተበላ‼️ ጉድ ብለን ሳንጨርስ የአህያው ሲገርመን‼️ እየባሰ መጣ የውሻም ደገመን፡ ወደ ማን እንጩህ ማን ሰሚ አለን ከቶ፡ ቂያማ እየቀረበ ሳይነጋልን መሽቶ‼️ ምንድነው ይሔ ጉድ አልገባኝም እኔ፡ ኸረ ምን መጣብን ንገረኝ ወገኔ⁉️ መች ነው የለመድነው ይህንን ጭካኔ፡ እንደዚህ ነው ድፍረት የህፀፅ መነሻ‼️ የውድቀት የውርደት የግፍ መጨረሻ⁉️ ከሰጋቱራ አልፈው ጀመሩልን ውሻ⁉️ በዛሬው እለት ነሐሴ 04/2016 ኮንቦልቻ ከተማ ላይ የውሻ ስጋ ተያዘ...አልገረማችሁም ወይ‼️ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🍂ሷሊህ ሚስት አይንህን ብቻ ሳይሆን ልብህንም ታሳርፋለች። ተዘወጁ………

24-القواعد الحسان .mp35.16 MB

✍«ትዳር ልብ ለልብ መተሳሰር ብቻ ሳይሆን፤ ሁሉን ነገር የመጋራት ሕይወት ነው። አንድነት፣ እዝነትና መተሳሰብ እንዲሁም ነብያዊ ደምብ። ጣጣውንና ሓቁን መወጣት ለቻለ ከትዳር በላይ ትስስርም ሆነ፣ መተሳሰብ አይኖርም። የትዳር መተሳሰቡ ልክ እንደ ዓይንና እንደ እጅ ሲሆን ያምራል። ካልሆነና ሓቁ ካልተሞላ ደግሞ ትርፉ ምድጃ ይሆናል።»

②) ከሚከተሉት ውስጥ ሙብተዲእ (የቢድአ ባለቤት) ከሆነ አካል መማር የተከለከለው የትኛውን ነው?
Anonymous voting

①) በማንም ኡስታዝ መማር፣ የሁሉም ኪታብ ማንበብና የየትኛውም ሸኽ ፈትዋ መስማት?
Anonymous voting

በኢስላም ትዳር ላይ መጠናናት የሚባል ነገር የለም። አብዛሃኛው ተጠናኑ የሚባሉ ሰዎች ዋናውን የትዳር ክፍል በቅድመ ትዳር ቆይታቸው ስለሚጨርሱት፤ ወደ ቁም ነገሩ ከገቡ በኋላ ቆይታቸው አጭር ነው። አላህም በረካህ አያደርግላቸውም፤ የደስታን ህይዎት መምራት ይሳናቸዋል። አላህ ጋር የሚያጋጭ ነገር መፈፀም በዱንያም በአኺራም ህይዎትን ያበላሻል።

ምክር ለወጣቶች 04.mp311.99 MB

🔖የአላህ መልእክተኛ ለአሊ(ረዲየሏሁ ዐንሁ )እንዲህ ብለዉታል በአላህ እምላለሁ በአንተ ስበብ አላህ አንዲን ሰዉ ሂዲያ ቢሰጥ (ቢመራ )ከቀይ ግመል  ላንተ ያማረና የበለጠ ነዉ ብለዉታል   ። ለአንዲ ሠዉ የሂዲያ ስበብ መሆን መታደል ነዉ ። እህቴ ሀያት በርች እህታችንን አላህ ያፅናት =

☑️አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዷ እህታችን ወደ ተፈጠረችበት እስልምና ገብታለች በዱዓ አትርሷት። { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ } እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡ [Surah At-Tahrîm: 6] «የሱና» እህታችሁ ሀያት✍

ሁለተኛው ኪታብ ተጀምሯል‼ 📔መንዙመቱል-ቀዋዒዱል ፊቅህያ (منظومة القواعد الفقهية للسعدي) 👤በኡስታዝ አልዋን ቢን ዓሊ https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=cb11359caa6612d8ba