💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 806
Подписчики
-724 часа
-287 дней
-530 дней
Архив постов
☞ሰዎች ሲገፉህ ተገፋሁ ብለህ አትማረር፡፡ ምክንያቱም
ወተት ባይገፉ ኖሮ ቅቤ ሆኖ የመውጣቱ ነገር አጣራጣሪነበር፡፡ ቅቤ መሆኑ ግን አናት ላይ ወጥቶ መቀመጥ ነው፡፡
ስትገፉ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ማለትን ልመድ፡፡
_
~ልጄ ሆይ አሏህን ፍራ። ልብህ አመፀኛ ሆኖ ሰዎች እንዲያከብሩህ ብለህ አሏህን እንደሚፈራ ሰው አታስመስል።
ሉቅማን ለ ልጁ ከመከረው
~
🔖 አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➧ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
➲ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
t.me/https_Asselfya
• { وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ }•
•#تلاوة بصوت القارئ عبدالله الخلف
.
~አልሓምዱሊላህ ዝናብ እየዘነበልን ነዉ
اَللَّهُمَّ صَيِّبًا نَافِعًا.
‘አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ (አድርገው)፡፡
~
Repost from Dr. Seid Musa
🪻 ሹክሹክታ🪻
- በስልክ የሚጀመር ፍቅር ካርደዎ ሲያልቅ ያበቃል።
- በመስኮት የሚመጣ ፍቅር በመስኮት ይወጣል።
- በፌስቡክ የሚመጣ ፍቅር ዘግተው ሲወጡ ይሞታል።
- በቻት የሚመጣ ፍቅር ኢንተርኔት ሲቋረጥ ይጠፋል።
- ከቤት የሚመጣ ፍቅር እስክንሞት ይዘልቃል (ይቆያል)።
*ስለዚህ መጨረሻዎቹ እንዳይጎዱን አጀማመሩን ለማሳመር እንጣር።
አሏህ ይርዳን።
ከአቡ ሙዓዝ አል-ጀዛኢሪይ ፔጅ የተወሰደ።
https://t.me/AbulBukhariSeid
ጓግተን የገባንበት ትዳር ለዱንያም ይሁን ለዲን አደጋ ሚሆንበት ሁኔታ ይኖራል።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
💦አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅
ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።
📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ ዓለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር
ፕሮግራማች
ተጀምሯል 👇
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
የራሴ የሚሉት አንድ ነገር ሳይኖራቸዉ ወደ ሀገር ቤት ይሄዳሉ። የተወሠነ ሳይቆዩ መልሰዉ ወደ ስደት ይመለሳሉ ።ይህ የሆነበት ምክንያት ምንድን ነዉ የተሰደድንበትን አላማን መርሳት ።ቅድሚያ ለራሳችን ሁነን ነዉ ሠዉን መርዳት ያለብን።
ሀቂቃ በደንብ ልናስብበት ይገባል ።
አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በገንዘብ አያያዝ በኩል. ትምህርት መስውሰድ፣ኮርስ ፣ምክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ ያስፈልጋቸዋል። በየዋህነት፣በገራገርነት፣ እራሳቸውን እስከ መጉዳትና የእጃቸውን እስከ ማጣት የሚደርሱበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት. የገንዘብ አያያዝን በደንብ ባለ ማወቃቸውና ባለ መገንዘባቸው ነው። ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ሲኖረን. ሁሉን ነገር በልክ መያዝ እንችላለን። ለማን ምን መስጠት እንዳለብንና አሰጣጥን እንረዳለን። ስለዚህ እህቶች በደንብ ቆም ብላችሁ እሰቡበት።
@AbuHafsaYimam
