ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 836
Подписчики
+2824 часа
+187 дней
-4330 дней
Архив постов
አሏህን በትዕግስት ጠብቂው! ስጦታው ከምታስቢው በላይ ውብ መሆኑን እመኝ። ትያለሽም፦ً የደስታን እንባ እያነባሽ አንደበትም አጥሮሽ እየተንተባተብሽ. ጌታዬ_ሆይ! ለካስ ከዱዓ'ዬ በላይ ስመኘው ሳስበው
አሏህን በትዕግስት ጠብቂው!
ስጦታው ከምታስቢው በላይ ውብ መሆኑን እመኝ። ትያለሽም፦ً የደስታን እንባ እያነባሽ አንደበትም አጥሮሽ እየተንተባተብሽ. ጌታዬ_ሆይ! ለካስ ከዱዓ'ዬ በላይ ስመኘው ሳስበው ከነበረው የበለጠና ያማረን ስጦታህን ሰጥተህ.. እንድህ ልታስደስተኝና ልታረጋጋኝ.. ሙሉ ፈገግታና ሰላምን ልትቸረኝ.. ፈልገህ ነበርጂ አላዘገየኸውም!! ያ አል-ረሕማኑ  አመስግናለሁ.. ብለሽ ደጋግመሽ በስጁድሽ ታመስግኚዋለሽ فريباً إن شاءالله...!!

📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊 በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛 ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ

ከትዳር ሕይወት አስቂኝ ገጠመኞች ​አንዲት ሚስት ባሏን በቁጣ/በመገረም ጠየቀችው፡ – ከማገባታችን በፊት ድሃ እና ኪሱ ባዶ የሆነ ሰው መሆንህን ለምን አልነገርከኝም? ​እሱም ፈገግ ብሎ መለሰላት፡ – «በዚህ ዓለም ላይ ከአንቺ ውጭ ምንም የለኝም» ብዬ ከአንድ ሚሊዮን ጊዜ በላይ አልነገርኩሽም እንዴ? አንቺ ደግሞ እንደ የዋህ/ሞኝ እየሳቅሽ ደስ ይልሽ ነበር!
​(አንዳንድ ጊዜ ፍቅር አዘል ንግግሮች እውነተኛ ትርጉም ያስፈልጋቸዋል!©

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሙስሊሞች ናቺሁ ?

ከሁሉም በላጭ ስራ! 
   ~~ ﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾ የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093
=     t.me/https_Asselfya

ሴቶች ከተማሩ በኋላ ብዙ አይነት ሁኔታ ይኖራቸዋል፦ 1. ከተማሩ በኋላ አግብተው መቅራትን እርግፍ አርገው የተው አሉ። የቀሩትን ኪታብ እንኳ ከቤታቸው ሁነው የማያነቡ። ምክንያቱ ደግሞ በቤትና በልጅ እንክብካቤ ላይ መጠመዷ ነው። ጨዋታ፣ ስበሰባ ሲሆን ግን ...። ለብዙ ሰአቶች ቴሌቪዥን ላይ እያፈጠጡ የሚቀመጡ ለቂርአት ግን ጊዜ የሌላቸው። 2. ተምረው አግብተው ስራ የያዙ አሉ። ነገር ግን አላማዋ ስራዋ ላይ ብቻ ነው። ቂርአት፣ ሙራጀዓ፣ ኸይር ማሰራጨት ተትቷል። በስራዋ ቢዚ ናታ። እነዚህ አይነቶች ድሮም የዒልም ድርሻ የላቸውም። ስራ ነበር አላማቸው አግንተዋል። ማንበብ የለም፣ ማዳመጥም የለም። 3. ተምረው አግብተው ከነሱ በላይ ተጨባጭን የሚገነዘብ እንደሌለ የሚያስቡ ናቸው። ጋዜጣ ሰብሳቢ፣ ውዳቂ ታሪኮችን ለቃቃሚ፣ አድስ ነገር አባራሪ። እነዚህ እስልምና ላይ ከባድ ጉዳት አላቸው። ሀፍረትን እርግፍ አርገው ጥለው ከሌሎች ላይም የሚገፉ፞። እነዚህ ለመጥፎ ስራ፣ ለመገላለጥ፣ ለወንድና ሴት መቀላቀል ሰበቦች ናቸው። ለእንደዚህ አይነት ሴቶች ምክሬ፦ • ቁርአንን በመቅራትና በማስተንተን ላይ እንዲዘወትሩ • የቻሉትን ያህል የነብዩን ﷺ ሱና እንዲሐፍዙ • ዐቂዳ እና ተውሒድ ደርስ ላይ እንዲያተኩሩ • ወደ ተፍሲር እውቀት በመዞር የአላህን ኪታብ እንዲረዱ - በተለይ ተፍሲረ ሰዕዲይ። • የፊቅህ እውቀት ላይ በማተኮር እሷን የሚመለከቷትን ነገሮች፡ - ስለ ሐይድ - ስለ ጦሃራ - ስለ ሶላት - ስለ ፆም - ስለ ሐጅ - ከባሏ ጋር ሊኖራት የሚገባውን ነገሮች በመማር ላይ እንድታተኩር ነው ምክሬ። ~ ከ“አሃሚየቱል ዒልም ሊልመርኣቲል ሙስሊማ” የሸይኽ ዐብዱላህ ጦያር ተነካክቶ የተወሰደ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/MOhamedAljawi https://t.me/MOhamedAljawi

🔸حُسن الظن بالله سبحانه وتعالى #خطبة الجمعة جامع الرحمن بقرية الحبيل لحج 🎙للشيخ الفاضل| غسان الحميدي حفظه الله 🗓 بتاريخ ١٠ صفر ١٤٤٨ه‍ ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5

➲➢ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ? አስቾካይ 1 ቻናል ብቻ ነዉ ያለን 🏷 3.6k subscribers 👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ

ጥያቄ 🫴 ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱናህ ሶላት አለ ዋይስ የለም ❓ ❗️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

🔖በዚች አለም ላይ የሚገኝ ነገር ሁሉ አላህን ለማስታወስ ካልዋለ ከጨዋታ(ከዛዛታ)ይቆጠራል። አራት ነገሮች ሲቀሩ፦ ➀.ሚስትን መንከባከብ ➁.ፈረስን ማልመድ(መንከባከብ) ➂ .ቀስት መወርወር ➃.ዉሃ ዋናን መለማመድ።      t.me/SleSlkachin

🔖ከጋብቻ በፊት ወላጆች ለሴት ልጆቻቸዉ የሚሰጡት ምክር...! ጋብቻ ከመፈፀሙ በፊት ወላጆች ለልጆቻቸዉ ምክር መስጠታቸዉ ይወደዳል።(እንዳደርጉትም ይመከራል)አነስ (ረ.ዐ)እንደተናገሩት የነብዩ ስለሏ
🔖ከጋብቻ በፊት ወላጆች ለሴት ልጆቻቸዉ የሚሰጡት ምክር...! ጋብቻ ከመፈፀሙ በፊት ወላጆች ለልጆቻቸዉ ምክር መስጠታቸዉ ይወደዳል።(እንዳደርጉትም ይመከራል)አነስ (ረ.ዐ)እንደተናገሩት የነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባለደረቦች ሴት ልጃቸዉን ለባል ሲሰጡ ባሏን እንድትንከባከበዉ ምክር ይለግሷት ነበር ብለዋል። ~አብደላህ ኢብን ጃዕፈር ኢብን አቡ ጣሊብ (ረ.ዐ)#ለምሳሌ ለሴት ልጁ የሚከተለዉን አራት ነገሮች እንዲትተገብር መክሯታል። ➀.ቅናትን አደራሽን ለፍች ምክንያት ነዉና። ➁.ወቀሳን አታብዠ ለጥላቻ(ለቂም)ምክንያት ነዉና። ➂.ኩልን ተጠቀሚ እርሱ ከማጊያጋጫዎች ሁሉ በላጭ ነዉና ➃.ዉሃ ከሽቶ ሁሉ በላጭ ነዉ ። =

4_5792078881183765134.mp32.51 MB

☀️ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ((ሀፊዘሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦       ሴት ልጅ ትልቅ የሆነ ግዴታ አለባት ወደ አሏህ  ዳእዋ በማድረግ ስለዚህ... በእውቀት የታጠቀች ልትሆን ይገባታል! ምንጭ 📚{{المحاضرات ٥٥٨/٥ }}

قال الشيخ *ابن عثيمين* رحمه الله : " *إن النعم إذا لم تشكر زالت وأكبر نعمة أنعم الله بها على عباده هي نعمة الدين فإذا لم تشكر فإنها تزول كغيرها من النعم".* 📝[تفسير سورة النور (٣٦٦)].

🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 ➲➢ ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🏷  1k+ subscribers  🏷  2k+ subscribers  🏷  4k+ subscribers  🏷  6k+ subscribers  🏷  10k+ subscribers  ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️ ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ

ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ሙስሊሞች ነን

ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡- “በፍርዱ ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ ሰዎችም የሠሩትን ምንዳ ባዩ ጊዜ ከዚክር (አላህን ከማውሳት) የበለጠ ምንዳ ያለው ሥራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመጸጸት እንዲህ ይላሉ፦ ‹ከዚክር በላይኮ በእርግጥ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም›። (አል-ወቢል አል-ሰይብ 1/78) ▣ በቀን ውስጥ ለዚክር የሚሆን የተመደበ ጊዜ ይኑረን፣ ዚክር የአኼራን ብቻ ሳይሆን የዱንያን ህይወት ሁሉ የሚያገራ የአላህ ስጦታ ነው።