ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 059
Подписчики
+124 часа
+317 дней
-7430 день
Архив постов
🔖 ሱፍያን አስሰውሪይ رحمهاللهእንዲህ ብለዋል:- " አንድ ወጣት በዒልም የቱንም ያክል ደረጃ ቢደርስም ትልልቅ መሻይኾች ፊት ሲናገር ካየኸው መልካም ነገርን ከሱ ተስፋ ቁረጥ። ምክኒያቱም ሀያኡ
🔖 ሱፍያን አስሰውሪይ رحمهاللهእንዲህ ብለዋል:- " አንድ ወጣት  በዒልም የቱንም ያክል ደረጃ ቢደርስም ትልልቅ መሻይኾች ፊት ሲናገር ካየኸው መልካም ነገርን ከሱ ተስፋ ቁረጥምክኒያቱም ሀያኡ(አደቡ) የቀለለ ነውና "  " አልመድኸል ሊል በይሀቂይ-(388)"

👌 ዱንያ ዉብ ብትሆንም ጠፊ ናት ...❗️ እንብዛም ዘና አትበል " አትኩራ ትወድቃለህ , ሰው አትናቅ ትናቃለህ, አትጎረር ነገሩን ታጣዋለህ ,, ---- ➢ ምን መላ አለው ብለህ ነው... ❓❗️ -
👌 ዱንያ ዉብ ብትሆንም ጠፊ ናት ...❗️ እንብዛም ዘና አትበል " አትኩራ ትወድቃለህ , ሰው አትናቅ ትናቃለህ, አትጎረር ነገሩን ታጣዋለህ ,, ---- ➢ ምን መላ አለው ብለህ ነው... ❓❗️ ---------👇--------👇---------- 👉ብታምርም =➤ ይረግፋል 👉ብትዘልም =➤ ታረጃለህ 👉 ብትንቅም =➤ ትናቃለህ 👉 አድሷ =➤ ያረጃል 👉 ፀጋዋ ==➤ ያልቃል --- 🔺 አይ ዱንያ ትገርሚያለሽ 🔺 ☝️=======⭕️=======☝️ 🔴👈 الدنيا كلها قليل والذي بقي منها قليل والذي لك من الباقي قليل ولم يبق من قليلك إلا قليل " ---- 🔴➢ እኛ ግን ገና ባለ ህንፃ ገና በለዘመናዊ መኪና ገና ገና ገና አይ ምኞት አያረጅ... ❗️ ---

~ ሁሉም ያዋጣኛል ብሎ ወዳሰበው ተጠጋ እኔም አንተን አስቤ ወዳንተ ተጠጋሁ። ማረፊያ አትንፈገኝ ያ ረብ!

ኧረ አሏህን እንፍራ ! አንዳንዱ በመልካም የሚታሰብ ወንድም ካልተፈቀደችለት ሴት ጋር ያልተፈቀደ ንግግር ውስጥ ይገባል - ለዛውም ያልተፈቀደ ነገር እየታሰበ! ኧረ ከዚህም ያለፉ ነገሮች እየተሰሙ ነው ! ወሏሂ .! እናንተ  የጥፋቱ ሰዎች ባታፍሩ ጥፋቶቻችሁን የተፀየፉ ወገኖች እያፈሩባችሁ እያፈሩላችሁ ነው! በስራዎቻችሁን ደዕዋውን እየጎትታችሁ ነው ! ኧረ ነገሩ ወደከፋ ነገር ሳይሸጋገር ወደ አሏህ እንመለስ إنا لله وإنا إليه راجعون ! ኧረ ተው ቀብር አለብን ! https://t.me/msirage4

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197 ~

‏(وَقُلْنَا يَا آدَمُ اسْكُنْ أَنتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ) "አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"

﴿رَبُّكُم أَعلَمُ بِكُم إِن يَشَأ يَرحَمكُم أَو إِن يَشَأ يُعَذِّبكُم وَما أَرسَلناكَ عَلَيهِم وَكيلًا﴾
تلاوة بهيّة من سورة الإسراء للشيخ د.عبدالعزيز التركي | عشائيات ربيع الآخر 1447هـ

ጊዜያቶች ቢሄዱም፣ሁኔታዎች ቢቀያየሩም፣ሰዎች ቢሄዱም፣ወዳጆች ቢርቁም…የማይቀየር፣የማይከዳ እና ዘመን የማይሽረው እውነተኛ ወዳጅ "ቁርአን"
ጊዜያቶች ቢሄዱም፣ሁኔታዎች ቢቀያየሩም፣ሰዎች ቢሄዱም፣ወዳጆች ቢርቁም…የማይቀየር፣የማይከዳ እና ዘመን የማይሽረው እውነተኛ ወዳጅ "ቁርአን"

🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦ «በቂያም ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ፣ ሰዎችም የሰሩትን ምንዳ በተመለከቱ ጊዜ፤ ከዚክር የበለጠ ምንዳ ያለው ስራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰ
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦ «በቂያም ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ፣ ሰዎችም የሰሩትን ምንዳ በተመለከቱ ጊዜ፤ ከዚክር የበለጠ ምንዳ ያለው ስራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመፀፀት፤ 'በርግጥ ከዚክር በላይ'ኮ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም!' ይላሉ።» [አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]

لو كان عندك حاجات كثيرة في وقت إجابة تريد أن تسألها ربك سبحانه وتعالى ربما لو عددتها واحدة واحدة لنسيت بعضها لكن لو قلت « رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ›› أتت على حاجاتك كلها.. 🌧 - الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

(وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ ...وَاسْتَبَقَا الْبَابَ... وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَى الْبَابِ) ዩሱፍ عليه السلام የንጉሱ ሚስት በፈተነችው ሰአት በሮቹ ዝግ እንደነበሩ ያውቃል። ቢሆንም ግን ከወንጀል ሽሽት ወደተዘጉ በሮች ሸሸ፤ እጅ አልሰጠም። በደረሰም ሰአት በሮችን አላህ ከፈተለት። አንድ ሙስሊም ከልቡ ወደ አላህን ውዴታ ሲቻኮል የተዘጉ በሮችንም አላህ ይከፍተለታል።

‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ ‏- سُبحان الله . ‏- الحَمد لله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله . ‏- سُبحان الله و بِحمده . ‏- سُبحان الله العَظيم . ‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ. -لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ. -اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. -يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .

ዉበት ከተፈጥሮ!! ~
ዉበት ከተፈጥሮ!! ~

📍ደርስ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ጀ መ ረ https://t.me/IbnuMunewor?livestream

~የአንድ አማኝ ደስታዉ መረጋጋቱ ፦ብቻዉን በመገለሉና ከአላህ ጋር በመመሳጠሩ ነዉ። ~

➣ጥያቄ _✍️ ¯ የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓ ¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ ¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1

☞ በሽታው እና መድኃኒቱ! የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9dc0913a53ce96002f

ከኒፋቅ ምልክቶች ውስጥ አላህ ማውሳትን ማሳነስ ነው ይላሉ።! ‏- ابن القيم👉ምንጭ

ዛሬ ማታ እጂግ የብዙ እህቶች እና ወንድሞች ጥያቄ መልስ የሚያገኝበት የፖድካስት ፕሮግራም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!―ኢንሻ አላህ―

🔖በጣም ማራኪና ውብ ቲላዋ