ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 790
Подписчики
-424 часа
-147 дней
-3730 дней
Архив постов
✅ አል _ሐጁል መብሩር....! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ~መብሩር የሆነ ሐጅ ምንዳዉ ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም። ~ሐጅ መብሩር ማለት፦ የሐጅ መሠረቶችንና ግዴታዎችን በጠበቀ መልኩ የተከናወነና ከወንጀሎችና ከግድፈቶችም የጠራ ሐጅ ማለት ነዉ። 🔖ሐጅ መብሩር እንዲሆን ትፈልጋለህ?አዎን ያልክ እንደሆነ ቀጥሎ ያሉትን ሁለት# ጥያቄዎች እራስህን ጠይቅ! ⓵ኛ እንዴት ነዉ ሐጄን ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ መስራት የምችለዉ ? ⓶ኛ ሐጅ ሠረቸ ያገኘሁትን ምንዳ እንዳይበላሽና ተቀባይነት እንዳያጣ ምን ማድረግ ይኖርብኛል? ~ብዙ ሠዎች ለሐጅ ሐርመዉ ሳለ ነገር ግን የጀመሩትን ትልቅ ኢባዳ የማክበር ምልክት አይታይባቸዉም ፦ሐራምን መራቅና ኸይር ስራ ላይ መበርታትም ይጎድላቸዋል። እያንዳንዱን የሐጅ ኡምራ ተግባርም ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም በፈፀሙት መሠረት የመፈጸም ጉጉት አይታይባቸዉም። እንደዚሁም በርካታ ሠዎች ሐጅ ካደረጉ በኋላ አንዳንድ የድሮ መጥፎ ስራዎችና ጥሩ የማይባሉ ባህሪዎቻቸዉ ከሐጁም በኋላ እነሱ ላይ ይታያል። ይህ ሐጃቸዉ መብሩ ያለመሆኑ ምልክት ሊሆን ይችላል ! ስለዚህ ከሐጁ ተጠቃሚ ልንሆን ዘንድ ማወቅና መተግበር ይጠበቅብናል። = t.me/https_Asselfya

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 13- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

የወንጀሌ ብዛት  ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ  የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን  ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ  የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ  መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ  ምስኪን ወንጀለኛ። ጌታዬ ሆይ ማረኝ  ድክመቴን እይና፤ መዳኛው ተስፋዬ  ምህረትህ ነውና።

سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ.

~ህይወት በመደጋገፍ የተሞላች ናትና ! ወንድምህን ለመርዳት ወደሗላ አትበል። ~

🔖እየጮሁ ማልቀስ የሚቀይረዉ ነገር የለም።በዚያ ላይ አመፅ ነዉ  እንደዉም ከትልልቅ ወንጀል ነዉ። ~እየጮኸች የምታለቅስ ሴት..!ከመሞቷ በፊት ወደ አላህ ቶብታ ያልተመለሠች ከሆነ  በሷ ላይ ቀሚስ ኑሮ ይህ ቀሚስ የቀለጠ ነሐስ ነዉ ብለዉታል ኢብኑ አባስ ፦ከጀረብ የሆነ ቀሚስ ለብሳ የዉመል ቂያማ እንድቆም ይደረጋል።እነዚህ ነገሮች እሳቱን የማቀጣጠል የገዘፈ  ሀይል አላቸዉ። ~ግን እስካልቶበተች ድረስ ነዉ የቶበተች እንደሆን ከዚህ የገዘፈ ወንጀልን ሠርተን ወደ አላህ ከተመለስን አላህ ተዉበታችንን ይቀበለናል። ጌታችን እንዲህ ይላል። قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُوا۟ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعً = t.me/https_Asselfya

~እዉቀታችን ፍሬ ያፈራ ዘንድ ..ለአደብ ትኩረት እንስጥ.! =

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 12- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

በዒልም መንገድ ላይ.mp312.20 MB

*የአፋልጉኝ ጥሪ  ወንድማችን አሊ ሁሴንን* *አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* *ዉድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ  እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ይሄ በፎቶዉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን* *አሊ ሁሴን አዴም ይባላል* *የትዉልድ ቦታዉ ቦረና ወግድ ወረዳ ቀበሌ 03 ቁጢሶ ይባላል* *እንዴማንኛዉም ሰዉ ወዴ ስዴት ከአምስት አመት በፊት  ወዴ ስዴት ያመራል በበሳሶ  ድበር ላይ እንዳለ  በስድስት ወሩ ደዉሎልን ነበር ከዚያ ወድህ ደዉሎልን አያቅም ያያችሁ ወይም የሠማችሁ  ንገሩን ወንድማችንም በህይወት ካለህ አለሁ በለን እና ቤተሠቦቹም በሀሣብና በጭንቀት ከዛሬ ከነገ ልጃችን ይዴዉላል ድምፅን እንሰማይሆን እያሉ ሁሌየ በሀሣብ ላይ ናቸዉ  ለአላህ ስትሉ ለትላልቅ ሚድያ ሸር ሸር አርጉልን*   በተለይ እራጎ አካባቢ ያላችሁ ወዲሞች አይተነዋል ስላሉን እሱም ደግሞ  የሀገሩንና የቤተሠቡን ስም ተናግሮ ስልክ ቁጥር እደጠፋበት ተናግሯል የሚል አክባር በመስማት በተሰብ በጉጉትና ከአላህ ተስፍ ባለመቁረጥ  የልጃችንን እክባር ታላህ በታች ስበብ ሁኑን  በማለት በአላህ ስም  እጠይቃለን ? *ስልክ ቁጥር* *00251996469084 አባቱ ሁሴን  አዴም* *0097156744815እህቱ ታምሬ ሁሴን* *00966503959573 የሮም ይመር* *00971529281032* ሀዋ ቃሲም አደም *ደዉላችሁ አሣዉቁን ለአላህ ስትሉ ሸር ሸር አርጉልን*  ወዲም እህቶች ?

ኢኸዋኒይ ከሆንክ ውሸታም ከመሆን ቅሮት የለዉም...!!

ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ  ንግድ  ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሏህ ፍቃድ ይህንን ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፍላቹህ ይሆናል ከአሱር ሶላት ቡሓላ كتاب الحج من عمدة الفقه ከመغሪብ እስከ ኢሻ ثلاثة الأصول 🎙فضيلة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله የሸይኹ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbdulazizAlRayes https://t.me/AbdulazizAlRayes https://t.me/AbdulazizAlRayes

•«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ በላቸዉ፡፡ አላህ ወንጀሎችን በሙሉ ይምራል፡፡ እነሆ አላህ ተፀፅቶ ወደሱ ለተመለሠ ሁሉ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ~

وَيَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ تَرَى ٱلَّذِينَ كَذَبُوا۟ عَلَى ٱللَّهِ وُجُوهُهُم مُّسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِى جَهَنَّمَ مَثْوًۭى لِّلْمُتَكَبِّرِينَ ~የቂያማ ቀን እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ የአላህን ትእዛዝ አላነሳም ብለዉ  ለተበቱት ትቢእተኞች በጀሀነም ዉስጥ መኖሪያቸዉ አደለምን? وَيُنَجِّى ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ بِمَفَازَتِهِمْ لَا يَمَسُّهُمُ ٱلسُّوٓءُ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ ~አላህ ነጃ ያወጣል እነዚያን የተጠነቀቁትን እድለኛ በመሆናቸዉ ምክንያት፦ ክፉ (መጥፎ)ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም የሚያዝኑ የሚተግዙ አደሉም፡፡ = t.me/https_Asselfya

የመጀመሪያው  ትውውስ      ርዕስ ፦ ስለ ተቅዋ 🎙በኡስታዝ አቡ  ነሚር حغظه الله ተ    ጀ       መ            ረ  ገባ ገባ በሉ https://t.me/sefinetunuh?livestream

~አላህ ሆይ !የመልካም ነገር መክፈቻ ~የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ አድርገን። ~ t.me/https_Asselfya
~አላህ ሆይ !የመልካም ነገር መክፈቻ  ~የመጥፎ ነገር ደሞ  መዝጊያ ቁልፍ አድርገን። ~ t.me/https_Asselfya