ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 022
Подписчики
-324 часа
-417 дней
-7030 день
Архив постов
﴿قُلِ ٱللَّهُمَّ مَٰلِكَ ٱلۡمُلۡكِ تُؤۡتِى ٱلۡمُلۡكَ مَن تَشَآءُ وَتَنزِعُ ٱلۡمُلۡكَ مِمَّن تَشَآءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَآءُ﴾.

√ ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋህ ሁን ! √ ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን ! √ ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን ! ⁼
ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋህ ሁን !ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን !ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን !

ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ብዬ የኸዲጃን ፍቅር ገደል አልከተውም… ምክንያቱ ምንም ይሁን አፍቅራ እንዳገባቻቸው አልጠራጠርም… በሪራ በሚሏት ሰሓቢት ፍቅር ተለክፎ በመዲና መንገዶች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ…  የእንባ ቋንጣውን በመዲና አድማስ  ሲወረውር የነበረውን ሰሓባው ሙጊስ … አፍቃሪ አልነበርክም ልለው አልችልም… ቀድመው ቢለያዩና ከዚያ በኋላ ባያገባትም “ሙጊስ ለበሪራ ባለው ፍቅር፣ በሪራ ደግሞ ለሙግስ ባላት ጥላቻ አልተገረምክም ወይ” የተባለለት አፍቃሪ ነው… ያውም በረሱል አንደበት። አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና  የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ…  ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!! t.me/abdu_rheman_aman

احفظ الله يحفظك🔊.m4a7.44 KB

~ከቁርአን ጋ መኖር ከቁርአን ሰዎች መሆን እንዳድስ መፈጠር መወለድ ነዉ። ~

📌ክፍል ② 📚رحلة في حياة أهل القرآن ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ 🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

ዛሬ የዑምደቱል አሕካም ደርስ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። • የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ
ዛሬ የዑምደቱል አሕካም ደርስ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። • የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡- https://t.me/IbnuMunewor • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/6880?single

🔖ስነ ምግባር በተግባር! የሰውን እቃ ሳያስፈቅዱ መንካት፣የሰውን መብት አለማክበር፣ድንበር አለመጠበቅና የመሳሰሉትን ባህሪዎችን "ወይ የዘንድሮ ልጅ" ብሎ ከመፍረድ ባሻገር ምናልባት የኛ አስተዋጽዖ ሊኖረው ይችላልና ቆም ብሎ እራስን መገምገም አንዱ መፍትሔ ነው! 👉ልጆች የሌላውን ድንበር እንዲያከብሩ ከልጅነታቸው ጀምሮ በእድሜያው ልክና አግባብ በሆነ መልኩ ልናስተምራቸውና የነሱንም መብት ልንጠብቅላቸው ይገባል። ለምሳሌ ክፍላቸው ስንገባና የራሳቸው ብለን የሰጠናቸው ንብረት ላይ ክብርን ማሳየት ያስፈልጋል።(መከታተላችንና የመምራት ኃላፊነታችን እንደተጠበቀ ነው) يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ? የማትሠሩን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ፡፡(ሱረቱ ሰፍ 2-3) t.me/https_Asselfya

💥📢        *المرأة الصالحة جزء من سعادة المرء* لأن فيها صفات لا تتوفر إلا في الصالحات من النساء، - كالإخلاص - والنصح - و الصدق - والأمانة -  والوفاء - وحفظ المال - واحترام الزوج - وصيانة العرض، - وحسن التربية للأولاد . ثم إن صلاحها ينعكس على الأبناء غالبا: -  لشدة مباشرتها لهم، - وعنايتها بهم - وتوجيهها المستمر لهم، وهذا أيضًا من جملة السعادة التي يجعلها الله عز وجل في الزوجة الصالحة 📚  الشيخ عبد الرزاق البدر        عشر ركائز في تربية الأبناء

ተጀመረ ገባ ገባ በሉ ሼይኽ ኢብኑ ሒዛም -- https://t.me/sefinetunuh?livestream=6ffaa9ae321e231359

🔖وَأَنكِحُوا۟ ٱلْأَيَٰمَىٰ مِنكُمْ وَٱلصَّٰلِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَآئِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا۟ فُقَرَآءَ يُغْنِهِمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱللَّهُ وَٰسِعٌ عَلِيمٌۭ ~ከናንተም ትዳር የሌላቸውን ወጣቶች አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን አጋቡ፡፡ ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ከቱርፋቱ  ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ 🔖وَلْيَسْتَعْفِفِ ٱلَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّىٰ يُغْنِيَهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱلَّذِينَ يَبْتَغُونَ ٱلْكِتَٰبَ مِمَّا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُكُمْ فَكَاتِبُوهُمْ إِنْ عَلِمْتُمْ فِيهِمْ خَيْرًۭا ۖ وَءَاتُوهُم مِّن مَّالِ ٱللَّهِ ٱلَّذِىٓ ءَاتَىٰكُمْ ۚ وَلَا تُكْرِهُوا۟ فَتَيَٰتِكُمْ عَلَى ٱلْبِغَآءِ إِنْ أَرَدْنَ تَحَصُّنًۭا لِّتَبْتَغُوا۟ عَرَضَ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا ۚ وَمَن يُكْرِههُّنَّ فَإِنَّ ٱللَّهَ مِنۢ بَعْدِ إِكْرَٰهِهِنَّ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ ~እነዚያም የማግቢያን ጣጣ (መኸርን) የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ፡፡ ~ እነዚያንም እጆቻችሁ ከጨበጧቸው አገልጋዮች (ገንዘብ ሰጥተው ነጻ ለመውጣት) መጻጻፍን የሚፈልጉትን ከእነሱ መልካምን ነገር ብታውቁ ተጻጻፉዋቸው፡፡ ከአላህም ገንዘብ ከዚያ ከሰጣችሁ ስጧቸው፡፡ ሴቶች ባሮቻችሁንም መጥጠበቅን ቢፈልጉ የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም ለመፈለግ ብላችሁ በዝሙት ላይ አታስገድዱዋቸው፡፡ የሚያስገድዳቸውም ሰው አላህ ከመገደዳቸው በኋላ (ለተገደዱት) መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ 📚ሱረቱል ኑር... t.me/https_Asselfya

- من سورة الزّخرف.

ተ_ጀ_መ_ረ 📚ሂልየቱ ጣሊቢል ዒልም_🗒(ክፍል 08) ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=13695645c13e277fd7 🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ሀያት https://t.me/Multeka_Selefiyin

የመጀመሪያው ፕሮግራማችን
°በኡስታዝ  አቡ  ዒምራን                    ርዕስ የልቦቻቺን ጉዳይ                                           ተ🌺                        ጀ🌺                             ም🌺                                    ሯ🌺                                           ል🌺 t.me/medresetu_ibni_rejeb?videochat t.me/medresetu_ibni_rejeb?videochat

- من سورة القلمِ.