💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 804
Подписчики
-324 часа
-317 дней
-2330 дней
Архив постов
ጭኖብህ ሲያበቃ ምርቱን ከነ ግርዱ፡
ደራርቦ ከምሮ አንደኛውን ከአንዱ፡
አሸካሚ ሁሌም ቀላል ነው! ነው ፍርዱ፡
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«እህት አለም»
..እንደ መካሪ ሳይሆን እንደ ወንድም ልንገርሽማ...
ዝምታ የትልልቆች ቋንቋ ነው !!
ለሴት ልጅ ደግሞ ዘመን አይሽሬ ውበትም ጭምር ነው።እናም ትንሽ ተናግረሽ ብዙ አድማጭ ሁኝ እሽ...!?
....እንደው በአሏህ ልለምንሽ የቲክቶክ ሴት አትሁኝ...ነፈርንኮ...በስንቱ እንፈር...
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
«ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ»
ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ፤
መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤
«የሚገርመዉ.....!»
ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤
አንችን መሆን ምኞታቸው፤
መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤
ካገር ወጥቶ የሰዉ ሃገር ብሶትሽ፤
በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤
በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን፣
ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣
«ግን ያልፍል....»
አዋ ያልፋል ባዘን ፈታ ሳቅ ይተካል
እደታሪክ ትናት ሁኖ ዛሬ ያልፋል!
𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐮 𝐎𝐮𝐛𝐞𝐢𝐝𝐚
=
t.me/selahudin_Islamic_knowlagesقالﷺ:
من قرأ بالآيتين من آخر سورة البقرة في ليلة كفتاه.
=
~ኢላሂ!…ወገብ የሚያጎብጥ የኑሮ ሸክም እና የዲን ጉዳይ ያላቸው ወዳጆች መልካም ሰው መስለናቸው በኛ ተስፋ አድርገው በዱዓ አደራ ብለውናል።
ያልታሰበ ሪዝቅህን፤የማያልቅ ምህረትህን፤
የማይዋዥቅ ዓፊያህን፤ የተደላደለ ኑሮ ስጣቸው። ያሰቡትንም ሆነ ያላሰቡትን ጉዳያቸውን ፈፅምላቸው። የቀልባቸውን ጭንቀት ገላግላቸው።
አሚን!
=
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
ክፍል - 13
የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
የምላስ መርዘም ዱንያንም አኺራንም ያጠፋል በተለይ ሁሉም እኔ ላውራ፣እኔ ልናገር፣እኔን ስሙኝ የሚል ተንታኝ በበዛበት ዘመን ዝም በሉ!! ምላሳቹህን አሳጥሩ
እየውልህ ወዳጄ አርቆና አቅርቦ የሚያይ ዓይን ፣ እያጠለለ የሚሰማ ጆሮ ፣ያየውንና ያደመጠውን የሚጠይቅ በሚዛናዊነት የሚተነትን የሠለጠነ አእምሮ አላህ ሰጥቶሀል ሰለዚህ የተሰጠህን ፀጋ ተጠቀምበት የማንንም ተራ ወሬ አዳማጭ እና አራጋቢ አትሁን ።
https://t.me/ibnuHassen10
የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
እናንተኮ ናቹህ ሀገር ተረካቢዎች
:
:
የዛሬ ተማሪ የነገ መምህር
ተነስ አትጋደም ነቃ ብለህ ተማር
:
:
:
فإن الهموم بقدر الهمم
የአንድ ሰው ጭንቀቱ ባለው ቁርጠኝነት ልክ ነው!!
🔖ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)
Repost from መርከዝ ኢብኑ አባስ በኬሚሴ
የስርጭት ፕሮግራም ጀመረ
ሙሓደራ> በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸዲር ብን አሕመድ
የስርጨት ሊንክ
t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
ከሰው ልጅ ምርጥ ገፀ-ባህሪያት ውስጥ
~እምነት
~ እውቀት፣
~ አደብ
~ እውነተኝነትና
~ ታማኝነት ዋናዎቹ ናቸው።
منقول
ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦
ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአላህ መልካም ፈቃድ ታክሎበት ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ ላይ በቀጥታ መርከዙን በማፍረስ በህንጻ መልኩ የመልሶ ግንባታ ላይ ነን።በመሆኑም ሀገራችን ላይ ያለው የገባያ ንረት የማቴሪያል ውድነት ትላንት ባሰብነዉ መልኩ ሳይሆን ቀርቶ ከእጥፍ በላይ ጭማሬ በማሳየቱ በእጃችን ላይ ያለውን ገንዘብ እንዲዳከም አድርጎታል።ሆኖም ግን የያዝነውን ይዘን ወደ ግንባታ የገባን ስለሆንን ዛሬም እንደትላንቱ አብረን ተባብረን እንገንባ ስንል።ከአላህ በኋላ ወደ እናንተ መጥታል።
መርከዙ በG+2 ስለሆነ የሚገነባው አላህ አሳክቶት የተቀላጠፈ እንደሁ የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይገመታል።
*የመርከዙን ዲዛይን ከስር አያይዣለሁ።
☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም— አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ
ቁጥር- 1000365610456
«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም»
☞︎︎︎ ክፍል - 12
❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ጆይን፡‐ t.me/fejir_tube
