cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Al Quran online

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>> ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Alhamdu_Quran_Rectation_bot በዚህ ላይ ይድርሱን https://t.me/joinchat/AAAAAE3vQfUMPUaMGBOVJw

Больше
Рекламные посты
491
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

(۞ وَقَالَ ٱلَّذِینَ لَا یَرۡجُونَ لِقَاۤءَنَا لَوۡلَاۤ أُنزِلَ عَلَیۡنَا ٱلۡمَلَـٰۤئكَةُ أَوۡ نَرَىٰ رَبَّنَاۗ لَقَدِ ٱسۡتَكۡبَرُوا۟ فِیۤ أَنفُسِهِمۡ وَعَتَوۡ عُتُوࣰّا كَبِیرࣰا) أحمد شاهين =
Показать все...
احمد شاهين .mp39.19 KB
☑️ ወንድማዊ ምክር 〰〰〰〰〰〰〰 🛑👉እድሜህን በጭንቀት፣ በሀዘንና በትካዜ አትጨርስ። በረባ ባረባው በትንሽ በትልቁ እየተብሰለሰልክ ውስጥህን አትጉዳ። ከዛም አልፎ ለስኳር፣ ለደም ግፊትና ለሌሎች ተጓዳኝ በሽታዎች እራስህን አታጋልጥ። የሚያስከፋ የሚያሳዝንና ደስ የማይል ነገር ቢገጥምህ እንኳ ቀልብህ ላይ ቋጥረህ ይዘህ ነፍስህን አታስጨንቅ። ዱንያ አጭር ናት ቢደላህም ቢከፋህ ታልፋለች። ዘውታሪነት ለአላህ እንጂ ለማንም የለም። ስታገኝ አመስጋኝ ስታጣ ታጋሽ ውድ የአላህ ባሪያ ሁን። ከዛ በዘለለ ለዱንያ ብዙም ቦታ አትስጥ። እንደሚታወቀው  ከሀዘን በኋላ ደስታ ከማጣት በኋላ ማግኘት እንዳለ ሆኖ የዱንያ መከራና ስቃይ የፈለገ ቢገዝፍና ቢበረታ በሶብርና በፅናት ትሻገረዋለህ። እጅግ ከከፋም በሞት ትገላገለዋለህ። ነገራቶች ሲስተካከሉልህ፣ ያሰብከው ሲሳካና ህልምህን እውን ሲሆን እንደምትደሰተው ሁሉ ነገራቶች በተቃራኒ ሲሆኑብህ የአላህ ውሳኔ ነውና ወደህ ተቀበል። ሲሳካለትና ሲያገኝ የሚደሰት ሲያጣና ሲቸገር የሚማረር ጥቅሙን ብቻ የሚያሳድድ ራስ ወዳድ አትሁን። ነገራቶችን ቀለል አድርገህ ኑር። የሁል ጊዜ ሀሳብና ጭንቅህ ከሞት በኋላ ስላለው ለዘልአለማዊ ህይወትህ ይሁን። ከዱንያው ይልቅ ለአሄራው ቤትህ አብዝተህ ልፋ ተጨነቅ። በትንሽ ትልቁ አትማረር። በዱንያ ላይ ስትኖር የበታችህን እንጂ የበላይህን አትመልከት። የሌሎችን እያየህ እራስህን በቅናት አትግደል። በአላህ ካመንክና በሱ ላይ ትክክለኛ መመካትን ከተመካህ በማጣት ውስጥ ሆነህ ማግኘትን ታያለህ። በችግር ውስጥ ሆነህ ደስታን ታጣጥማለህ። 🛑👉ዱንያ በባህሪዋ አጭርና ጠባብ ናት የባሰ ደግሞ አንተ አታጥባት። ሲጀመር ዱንያ የተፈጠረው ላንተ እንጂ አንተ ለሷ አይደለም። ነግደህ ስላላተረፍክ አትበሳጭ። ከትምህርት ስለወደቅክ የህይወትህ መጨረሻ አድርገህ አትመልከት። ህይወትህ ሊለውጡ የሚችሉ ከዛ ውጪ ሌሎች ብዙ አማራጮች አሉህ። አንዱ ካልተሳካልህ የግብህ መጨረሻ ያ አታድርግ። በጌታህ ታግዘህ ነገራቶችን ቀያይረህ ሞክር። እንደ ጋሪ ወደ አንድ አቅጣጫ ወደፊት ብቻ አትመልከት። በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ። ተስፋ መቁረጥ የስኬት ግርዶሽ ነው። ማወቅ ያለብህ ያንተ ጥረትና ልፋት ሰበብ እንጂ ሌላ አይደለም። ሰጭውና ከልካዩ የበላይና የበታች አድራጊው አላህ ነው። ስለዚህ ሁሌም አመስጋኝ፣ ታጋሽ፣ ታታሪ፣ ጠንካራና ማራል ያለው ጀግና ሁን። ባጣኸው ነገር ውስጥ ሊደርስብህ የነበረ መጥፎ ነገር ስለማታውቅ ለምን አጣሁት ብለህ ችክ አትበል። 🛑👉ሁሌም ደስተኛ ሁን። ለሀዘን ለትካዜ በር አትክፈት። ደስታን ለማግኘት እሩቅ አትሂድ እጅግ በጣም ቀላል ነው። በአላህ ማመን እሱን በብቸኝነት መገዛትና መልካም መስራት ብቻ ነው የሚጠበቅብህ። ይህ ካደረግክ አላህ በዱንያም በአሄራ ደስተኛ ህይወት ሊያኖርህ ቃል ገብቷልና። مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ 📚 ሱረት አን_ነህል 97
Показать все...
👍 2
♦️ تلاوة من سورة الأعراف ♦️ القارئ: #عبدالرحمن_السويد •••━══❁✿❁══━•••
Показать все...
AUD-20211231-WA0020.mp35.64 MB
☑️ አላህ ከወሰነብን ውጭ ምንም ነገር አይደርስብንም። قُل لَّن يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ «አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው፡፡
Показать все...
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

يوسف_السعيد_إنما_يخشى_الله_من_عباده.mp32.15 MB
voice_1636466672.opus7.15 KB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወደ መልካም ስራ ተሽቀዳደም 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪ قـَالَ العَلّامَة صَالِح الفَوْزَان -حَفِظهُ الله- : ▪ ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ በማለት ይመክራሉ። 📌《إذا أصبحت فلا تؤخر العمل إلى الـليل ، تقول أعمـل هذا العمل بالليل ، بـل بادر به واعمله ، فلعلك لا تدرك الـليل ، وإذا أمسيت فلا تؤخر العمل والتوبة إلى الصبح ، لعلك لا تدرك الصبح ، فليس لك إلا الـساعة التي انت فيها ، فبادر ولا تؤجل اﻷعمال الصالحة والتوبة والاستغفار إلى وقـت آخـر 👍ባነጋህ ጊዜ ማታ (በኋላ) እሰራዋለሁ በማለት መልካም ስራን ለሌላ ጊዜ አታዘግይ። ይልቁንስ ወደ ስራው ተሽቀዳደም፤ ቶሎ ፈፅመው። ምክንያቱም ማታንን ላታገኘው ትችላለህና። 👍 ባመሸህም ጊዜ ነገ አለ እያልክ መልካም ስራና ወደ አላህ መመለስን ለነገ አታዘግይ። ምክንያቱም ነገን ላታገኘው ትችላለህና። 👍 ላንተ ይህን አሁን ያለህበትን እንጂ ነገ ማታ የምትለው ሰአት የለህም። 👇 ወደ ኸይር ተሽቀዳደም ➧ማንኛውም መልካም ስራን ➧ተውባ (ወደ አላህ መመለስን) ➧እስቲግፋር (አላህን መሀርታ መጠየቅን) ➬ለነገ ለማታ ለሌላ ጊዜ እያልክ አታዘግይ። 📚 [ "المنحة الربانية" (٢٨٧/٢٨٦) ]
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልንጠነቀቀው የሚገባ ትልቅ አደጋ   ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▪️ قال رسول الله ﷺ :(( إنَّ اللَّعَّانين لا يكونون شهداءَ ولا شفعاءَ يومَ  القيامةِ ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል➾መራገምን የሚያበዙ ሰዎች የውመል ቂያማ መስካሪ አይሆኑም (ምስክርነታቸው ተቀባይነት የለውም)! ➾ሸምጋይ (አስታራቂ) አይደረጉም (ሽምግልናቸው ተቀባይነት የለውም)። 📚 صحيح مسلم - رقم: (2598) ➲በሆነ ባልሆነው ለሚራገሙ ሰዎች ይጠነቀቁ ዘንድ እናሳውቃቸው!!      
Показать все...
👍 3 1
🔍ዝም ማለት የጠቢብ መገለጫ ነዉ።.....!! ~ዝም.....ስትል መስማት ትችላለህ፣ ~ዝም.....ስትል ታስባለህ፣ ~ዝም.....ስትል ታስታውሳለህ ~ዝም.....ስትል ነፍስህን ታውቃለህ፣ ~ዝም.....ስትል ስሜትህን ታሸንፍ አለህ፣ ~ዝም.....ስትል ምላስህን ዝም ታደርገዋለህ ~በዝምታ ውስጥ ብዙ ...ሚስጥር አለ ።ዝም በል ! !
Показать все...
🔍ዝም ማለት የጠቢብ መገለጫ ነዉ።.....!! ~ዝም.....ስትል መስማት ትችላለህ፣ ~ዝም.....ስትል ታስባለህ፣ ~ዝም.....ስትል ታስታውሳለህ ~ዝም.....ስትል ነፍስህን ታውቃለህ፣ ~ዝም.....ስትል ስሜትህን ታሸንፍ አለህ፣ ~ዝም.....ስትል ምላስህን ዝም ታደርገዋለህ ~በዝምታ ውስጥ ብዙ ...ሚስጥር አለ ።ዝም በል ! !       
Показать все...
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.