cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝘚𝘖𝘊𝘊𝘌𝘙 𝘈𝘙𝘌𝘕𝘈

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ═══════════ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ አስተያየት ካሎት @SOCCER_ARENA_BOT Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @tycoonsavage Admin: @Abdiavator97 🇸 🇴 🇨 🇨 🇪 🇷 _🇦 🇷 🇪 🇳 🇦 2021 🇬 .🇨

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
192
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Pl team of the season
Показать все...
Congratulations Lille! 2020-21 Ligue 1 champions 🏆
Показать все...
Good bye Manchester
Показать все...
Bale substitute by bergwijn and scores two amazing goals by 88 and 90+6 For Garth bale boss 🤜🤛 we missed U
Показать все...
አጉዌሮ በፕሪምየርሊጉ በአንድ ክለብ ውስጥ 184 ጎል ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው። በመጨረሻ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታው በሮኒ ተይዞ የነበረውን በአንድ ክለብ የማስቆጠር ሪከርድ ሰብሮ የግሉ አርጎታል። 🔥🔥
Показать все...
ደረጃ ሰንጠረዥ!! ማንችስተር ሲቲ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ሊቨርፑል ፣ ቼልሲ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ሌስተር ሲቲ እና ዌስትሃም ወደ ኢሮፓ ሊግ ተቀላቅለዋል!! ቶተንሃም ኮንፍረንስ ሊግ አርሰናል 8ኛ ደረጃ ሁኖ አጠናቋል! ሲቲ የ2020/21 የውድድር አመት የሊጉ አሸናፊ ሆኗል!
Показать все...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የመጨረሻ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ⏰እረፍት ማንችስተር ሲቲ 2-0 ኤቨርተን ሊቨርፑል 1-0 ክሪስታል ፓላስ ሌስተር ሲቲ 1-1 ቶተንሀም አስቶን ቪላ 1-0 ቼልሲ ወልቭስ 1-2 ማንችስተር ዩናይትድ አርሰናል 0-0 ብራይተን ሺፊልድ 1-0 በርንሌይ ሊድስ 2-0 ዌስትብሮም ዌስትሀም 2-0 ሳውዝሀምፕተን ፉልሀም 0-1 ኒውካስትል @SOCCER_ARENA
Показать все...
My team will finish the PL season in ____ 📈
Показать все...