cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wollo University Student Union (WUSU)

Больше
Рекламные посты
5 416
Подписчики
+224 часа
+157 дней
+7830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በቀን 25/09/2016 በወሎ ዩኒቨርስቲ Student Union Vs Staff በተደረገው የእግርኳስ ውድድር 1:0 በሆነ ውጤት በተማሪዎች ህብረት አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን የሚገርም ፉክክር የነበረበት እና ሌሎች የዩኒቨርስቲው ተማሪዎችን ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር እንዲጨምር ያደረገበት ነበር። ይህ እና መሠል ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ቀጣይነት ያላቸው ሲሆን ሁሉንም የዩኒቨርስቲው ማህበረሠብ የሚያሳትፍና ስፖር ለወዳጅነት፣ ለአብሮነት፣ ለመልካም ትስስር፣ እንዲሁም ለዘላኪ ሠላም ያለውን ታላቅ አስተዋጽኦ እያሳየንበት ያለ እና ወደፊትም ከአሁኑ በተሻለ የላቀ ተሳትፎ የምናበረክትበት ነው። በቀጣይ ሳምንት በወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ማለትም በዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት እና በኮምቦልቻ ካምፖስ የተማሪዎች ህብረት የእግር ኳስ ውድድር ለማካሔድ በዝግጅት ላይ መሆናችን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው። እንዲሁም ግቢ ውስት ዲፓርትመንት ከዲፓርትመንት እንዲሁም ባች ከባች እየተካሔደ ያለው ስፖርታዊ ውድድር ቀጣይነት ያለው መሆኑን አየገለፅን ለውድድሩ እና ለቅድመ ዝግጅት የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት በኩል ከሚመለከታቸው አካላት በጋራ በመሆን ለማሳካት የበኩላችን አስተዋፅኦ እያደረግን የምንገኝ መሆናችን እንገልፃለን። ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
Показать все...
1
3👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀን 15/09/2016 ዓ/ም #ለአንደኛ #አመት ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች #የመታወቂያ #ቁጥራችሁ (ID Number) የተዘረዘረው የአንደኛ አመት #ሁለተኛ #መንፈቅ (Second Semester) #On #Line #ምዝገባ #ያላደረጋችሁ በመሆኑ እስከ #ግንቦት 17/2016 ዓ.ም ድረስ #በአስቸኳይ እንድታረጉ እናሳስባለን። ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳሬክቶሬት የተማ/ህብ/ፅ/ቤት
Показать все...
                        ቀን: 19/09/16 ዓ/ም          ማስታወቂያ #ለሁሉም #ከኮምቦልቻ ወደ #ደሴ ካምፓስ ለመጣችሁ ተማሪዎች ወደ ደሴ ግቢ ስትመጡ መታወቂያችሁን ለፕሮክተር አስረክባችሁ የመጣችሁ መታወቂያችሁን #ደሴ ካምፓስ ዋናው #ሬጅስትራር #ጽ/ቤት መታችሁ መውሠድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃል። ➡️Telegram Group:https://t.me/wollo_univerdity_students የተማ/ህብ/ጽ/ቤት
Показать все...
Wollo University Students

Rules and regulations of the group #Members Allowed to፦ 1. Share ideas 2. Discussion 3. Add member 4. Ask questions #Forbidden፦ 1. Insulting 2. Talking about religious 3. Talking about political issue 👆 this can be followed #Block

በ #2016 ዓ/ም በደሴ ከተማ አስተዳደር ስፖርት  ም/ቤት በተካሔደው 1ኛ ዲቪዚዮን #ቮሊቮል ስፖርት ውድድር  #የወሎ #ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ውድድሩን #በአንደኝነት በማሸነፍ #ዋንጫ 🏆 አንስተዋል።
Показать все...
በ #2016 ዓ/ም በደሴ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ም/ቤት በተካሔደው 1ኛ ዲቪዚዮን #ቮሊቮል ስፖርት ውድድር #የወሎ #ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ውድድሩን #በአንደኝነት በማሸነፍ #ዋንጫ 🏆 አንስተዋል።
Показать все...
Перейти в архив постов