cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

LOVE STORE 😍😍

Chanale wust yemipost zerzer Music🎶 Picture🗻 Love story........................... @kawsinya

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መተሽብኝ ነበር : ለሊት ላይ በህልሜ፣ አቤት ብዬም ነበር : ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣ ግና ሳልጨርሰው : ፍቅርን አጣጥሜ፣ ፍጥን እንደ ንፋስ : እጥር እንደ ጳጉሜ፣ ..............አልሽብኝ አለሜ ። Lovestory😍😍
Показать все...
Фото недоступно
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር Love story😍😍
Показать все...
የቀልድ አለም ቀን_በቀን ባንክ ቤት እየሄደ 20 እና 30 ብር ሚያወጣውን ልጅ ምን አሉት .. Dear Customer ይሄ ነገር ቁጠባ ነው ወይስ ቁንጠራ። 😜😂
Показать все...
የቀልድ አለም: ይነበብ ኸረ 😂😂😂😂😂 👱ልጅ - አባዬ መሬት ለምንድን ነው ክብ የሆነችው ° 👴አባት - እኔንጃ ልጄ ° 👱ልጅ - ለምንድን ነው ቀን እና ለሊት የኖረው ° 👴አባት - እኔንጃ ልጄ ° 👱ልጅ - አየር ላይ ለምንድን ነው መብረር ማንችለው ° 👴አባት - እኔንጃ ልጄ ° 👱ልጅ - ለምን...... ብሎ ሳይጨርስ እናት በመሀል ትገባና "ምን አለ አባትክን ባታስጨንቀው" ስትል 👴አባት - ተይው እንጂ ይጠይቅ ካልጠየቀ ምን ያውቃል 😜😂😂
Показать все...
የሌለ ጦዘህ ፖሊስ ስታይ ማሰር አይደል ስራህ ና ጫማዬን እሰርልኝ 😂😂😂🤣😆😂 Love story😍😍
Показать все...
☪️ FørREMDAN☪️ 💞የኔ ጓደኛ🔻 💞የኔ ልዩ🔻 💞የኔ ምርጥ🔻 💞የኔ አንደኛ🔻 💞የኔ ዉድ🔻 💞የኔ ተናፋቂ🔻 💙አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም እድለኛ ነኝ 💚💛❤️ ይህ ፆም ወር 😀የደስታ 😄የተውባ 😍የመተዛዘን ❤️የፍቅር 🙏👉"የሠላም"🙏🙏 ❤️መልካም ስራን የምንሰራበት 😊መልካም ነገሮች ሁሉ ካንተ/ቺ/ ጋር የሚሆኑበት ወር ያድርግልህ/ሽ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ/እወድሻለሁ❤️❤️❤️ 💚💚💚 ☺️ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለምትወደዉ/ጂዉ/ ሠዉ ሁሉ አካፍሉ❤️❤️❤️ከነዛ ሠዎች መሀል አንዱ እኔ ከሆንኩ ለኔ ❤️❤️❤️🌝🌝🌝 ከላክላቸዉ/ሽላቸዉ/ መካከል ላንተ/ቺ/ መልሰዉ የላኩልክ/ሽ/ ላንተ/ቺ ትልቅ ቦታ አላቸዉ 💙💙💙❤️❤️❤️💚💚💚 ረመዳንከሪም ❤️መልካም የ የአምልኮ እና የ ተውበት ወር ያድርግልን ❤️ ❤️ 😇
Показать все...
Фото недоступно
አንተ ብቻ አደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው አንተ ብቻ አደለህም እምታዝነው እና እሚከፋህ አንተ ብቻ አደለህም ብዙ ነገር ፈልገህ ያጣህው ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው…ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ሁሉም አለው… የአንተን መንገድ ከሌሎች ጋር አታወዳድር የአንተን ስኬት በሌሎች ሚዛን አትለካ የአንተን ደስታ ሌሎች ውስጥ አትፈልግ አንተን ከ አንተ ጋር ብቻ አወዳድር ከትላንትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር ከሌሎች ተማር ግን እነሱን ለመሆን አትሞክር አንተ መሆን ያለብህ እንደራስህ ነው… ህልምህን እስከምታሳካው ድረስ ለህልምህ ታገል።
Показать все...
Abdu Kiar - Etie Mietie 16k.m4a7.56 KB
00:21
Видео недоступно
9.22 KB
❤️🥺
Показать все...
1.51 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.