cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሁሌ ማን~ሲቲ

💙️ ! እንኳን ደህና መጡ ! 💙 ይህ ቻናል የክለባችንን ማንችስተር ሲቲ 💙 ፨ አዳዲስ የዝውውር መረጃዎችን ፨ የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ፨ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፨ አስገራሚ ክስተቶችን ፨ አሳታፊ ጥያቄዎችን እና ሌሎችንም የምናጋራበት ምርጡ የማንችስተር ሲቲ 💙 ቻናል ነው። ለአስተያየት 💭 👉|| @Robera9 👉|| @NATYKDB 👉|| @Karoll40 ያናግሩን።

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
280
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

OFFICIAL በቀጣይ አመት 2021/22 የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የኳስ መጫወቻ ይህንን ይመስላል። @Hulemancity
Показать все...
ጃኪ ቻን የ 2012ቱን የ ሲቲን pl ዋንጫ ይዞ😍 @Hulemancity
Показать все...
💫የማህሬዝ ጎል💫 ⛳️Goal Of The Day⛳ @hulemancity
Показать все...
IMG_0532.MP42.41 MB
የ ስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና በቀጣዩ የውድድር ዓመት ይዘውት ይገባሉ ተብሎ የሚጠበቀው አሰላለፍ ። Agüero ተካቷል @Hulemancity
Показать все...
📸 | DE BRUYNE 17 💙 @Hulemancity
Показать все...
ከሁለቱ የቱ ይበልጥ ያምራል አስተያየት ስጡበት የአምናው ወይስ አዲሱ ❓ @hulemancity
Показать все...
ምክኒያቱ ባልታወቀ ነገር ማንችስተር ሲቲ ከፕሮፌሽናል ጨዋታ በፊት ምንም አይነት ወዳጅነት ጨዋታ ከሌላ ክለብ ጋር አያደርጉም! Share - @HuleManCity
Показать все...
#በዚህች_ቀን ስፔናዊው ድንቅ ተጫዋች ዳቪድ ሲልቫ ማንችስተር ሲቲን ተቀላቀለ:: 👕436 ጨዋታዎች ⚽️77 ግቦች ⛳141 አሲስቶች 🏆||ሊግካፕ [5X] 🏆||የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ[4X] 🏆||የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ[3X] 🏆||ኤፍ.ኤ.ካፕ[2X] 🥇||የክለባችን #ማን_ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች[9X] 🥇||የ PFA የአመቱ ምርጥ ስብስብ[3X] 🥇||የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች [1X] 🥇||የ ክለባችን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች [1X] @Hulemancity
Показать все...
እንዴት አያችሁት ቤተሰብ?Anonymous voting
  • ምርጥ ነው😙
  • ምንም አይልም😄
  • አልተመቸኝም!
0 votes
ማልያዎቹን እንዴት አያቿቸው: ቁምጣውን ጨምሮ ሙሉ ማልያው ውሀ ሰማይዊ ወይም ሰማይ ቀለም ነው:: @hulemancity
Показать все...