cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 566
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💜 ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ #ፈጅርን በጀማዓ ስገድ ።
Показать все...
💜 የቁርአን ህግጋትን መከተልና መተግበር ◉ ለነፍስ ተቅዋን ይጨምራል ◉ ለአእምሮ ደግሞ ጥበብን ይሰጣል   (قُلْ تَعَالَوْا أَتْلُ مَا حَرَّمَ رَبُّكُمْ عَلَيْكُمْ ۖ أَلَّا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۖ وَلَا تَقْتُلُوا أَوْلَادَكُمْ مِنْ إِمْلَاقٍ ۖ نَحْنُ نَرْزُقُكُمْ وَإِيَّاهُمْ ۖ وَلَا تَقْرَبُوا الْفَوَاحِشَ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ ۖ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُمْ بِهِ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ « ኑ‥ ጌታችሁ በእናንተ ላይ እርም ያደርገውን ነገር (በእርሱም ያዘዛችሁን) ላንብብላችሁ» በላቸው «በእርሱ (በአላህ) ምንንም ነገር አታጋሩ ለወላጆችም በጎን ሥራ (ሥሩ) ልጆቻችሁንም ከድህነት (ፍራቻ) አትግደሉ እኛ እናንተንም እነርሱንም እንመግባችኋለንና መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ በሕግ ቢሆን እንጂ አትግደሉ ይህን ታውቁ ዘንድ (አላህ) በእርሱ አዘዛችሁ ፡፡» [አንዓም 151] ↪ ጭንቅላትህ ውስጥ ቁርአን መኖሩ ሳይሆን ስነምግባርህ ውስጥና ተግባርህ ውስጥ አንድ አንቀፅም ብትሆን መኖሩ ነው ዋናው ። ✍ https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
Показать все...
አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

💜 ብዙ አይነት መፅሀፍቶች ብዙ አይነት ስህተት በርግጠኝነት ይኖራቸዋል በየጊዜም ይቀያየራሉ ๏ ቁርአን ግን ምንም አይነት ስህተትም ሆነ መቀያየር የሌለበት ብቻኛው የአላህ ንግግር ነው ๏ የዛሬ 1400 አመት እራሱ ነበር እስካሁንም ወደፊትም እራሱ ነው  ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِلْمُتَّقِينَ " ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመሆኑ) ጥርጥር የለበትም ለፈራህያን መሪ ነው ፡፡" [በቀራህ 2] ↪ አላህን መፍራትን ሶስት ቦታዎች ላይ ፈልግ ① በቀልብህ ውስጥ  الَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِالْغَيْبِ " ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ" [በቀራህ 3] ② በሰውነትህ ውስጥ وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ " ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ" [በቀራህ 3] ③ በብርህ ውስጥ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنْفِقُونَ " ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለሆኑት " [በቀራህ 3] ✍ https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
Показать все...
አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

🍃 #ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት ትከላከላለች:: 🍃 #ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት ትከላከላለች:: ⭐️ #አንድ #አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን #ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ #ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:- #አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ ይከብዳል... #እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!! #ለምሳሌ ☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን ☞ከጆሮዎችህ ወስጥም አንዱን ☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን...... #አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ ይላል:- #እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ... ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል:: Like እና ሼር ያድርጉ! ══ •⊰✿💚✿⊱• ══ ☟ 🎖SHARE🎖 ☟ Join👇👇 https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
Показать все...
አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

💜 ጀሀነምን ማየቱ ብቻ ተመልሰህ በአላህ አምነህ ተቀብለህ ጥሩ ጥሩ ነገር ለመስራት እንድትመኝ ታደርግሃለች… ๏ ገብቶ በውስጧ መቀጣቱስ እንዴት ቢሆን ነው በአላህ? !!! ﴿وَلَوْ تَرَىٰ إِذْ وُقِفُوا عَلَى النَّارِ فَقَالُوا يَا لَيْتَنَا نُرَدُّ وَلَا نُكَذِّبَ بِآيَاتِ رَبِّنَا وَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَُّ﴾ " በእሳትም ላይ በተቆሙ ጊዜ ምነው (ወደ ምድረ ዓለም) በተመለስን በጌታችንም አንቀጾች ባላስተባበልን ከምእምናንም በሆንን ዋ ምኞታችን !!! ባሉ ጊዜ ብታይ ኖሮ (የሚያሰደነግጥን ነገር ባየህ ነበር) ፡፡" [አንዓም 27] ↪ እድሉ ተበላሽቶ የሞተው ምነው በተመለስኩ ጥሩ በሰራሁ ብሎ ሲመኝና ሲፀፀት ๏ አንተ በህይወት እስካለህ ጥሩ ጥሩ እየሰራህ የአላህን እዝነትና ጀነትን እየተመኘህ እደለኛ ሁን ። ✍ https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
Показать все...
አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

💜 ‏﴿إِنَّ هَٰذَا ٱلْقُرْءَانَ يَهْدِى لِلَّتِى هِىَ أَقْوَمُ﴾ "ይህ ቁርአን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡" ⇨ መስተካከልን የፈለገ መመራትን የፈለገ ህይወቱን ማሳመር የፈለገ በመቅራት, በማስተንተንና በመተግበር ከቁርአን ጋር ይኑር ። https://t.me/joinchat/AAAAAE3Enec6U7Z6_8_TtQ
Показать все...
💜 ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ እንዲህ ብላህ ቅራላት... (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ) " ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው ተገንዛቢም አለን? " [አል ቀመር 17] ↪ ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ እንዲህ ብለህ ቅራላት... ( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ) " እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡" [አል ሙናፊቁን 9] ↪ ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ እንዲህ ብለህ ቅራላት... ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ) " ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡" [አዛሪያት 17] ๏ ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ትግል ነው ነፍስ በመጥፎ ነገር አዛዥ ናት እንቢ ብለህ ካሸነፍካት ትርፋማና ደስተኛ ትሆናለህ ↪ ካሸነፈችህ ደግሞ ትከስራለህ ከእድለቢሶችም ትሆናለህ ። አላህ ይጠብቀን ✍ https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
Показать все...
አል ቁርዐኑል ከሪም

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ ለአስተያየት @BiluuBot Other chanal @ResulHadiss

💚 አዛንን ብዙ ጊዜ ችላ ብለህ ፣ ቁርአንን ርቀህ ፣ ብዙ ወንጀል ላይ ወድቀህም እስካሁን እየተነፈስክ ነው አላህዬ እዝነቱን አልነፈገህምና እባክህን ወደ አላህ ተመለስ ።                        https://t.me/joinchat/TRwS-BymXvW3d4cI
Показать все...
አላሁመ ኢግፊር ሊ

-)) አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር አላውቅም ። ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ። ለአስተያየት @BiluuBot other channal @QureanKeriim

💚 የዱንያ ማማር ከአላህ ጋር ባለ ግንኙነት ነውና ⇘ ዱንያህ እንድታምር ከፈለግክ አንተ እንደምትፈልገው ሳይሆን አላህዬ እንደሚፈልገው አድርጋት ።                        https://t.me/joinchat/TRwS-BymXvW3d4cI
Показать все...
አላሁመ ኢግፊር ሊ

-)) አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር አላውቅም ። ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ። ለአስተያየት @BiluuBot other channal @QureanKeriim

💚 ጭንቀትህ ሁሉ የአላህን ውዴታ ማግኘት ሆኖ መኖር በጣም ደስ ይላል ⇘ ልብህ በአላህ ፍቅር እየመታ ምላስህ አላህን ማውሳት ሲያዘወትር ዱንያ ውስጥ ሆነህ ሌላ ዓለም ውስጥ እንዳለህ ይሰማሃል ።                        https://t.me/joinchat/TRwS-BymXvW3d4cI
Показать все...
አላሁመ ኢግፊር ሊ

-)) አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ ከኑቡዋነት (ከነብይነት) ቡሀላ መልክትን እንደማስተላለፍ በላጭ ነገር አላውቅም ። ከቻናሉ የምትፈልጉትን ወስዳችሁ ዱዐችሁን አስቀምጡልኝ ። ለአስተያየት @BiluuBot other channal @QureanKeriim

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.