cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Quran

አላህን በማስደሰት ላይ ራስህን ጥመደው! ካልሆነ ሸይጣን አላህን እንድታስከፋ ያጠምድሀል! ✒العلم قبل القول والعمل >ድንቅ ድንቅ አባባሎችን ማራኪ ንግግሮችን ቆንጆ ቆንጆ ምክሮችን...በየቀኑ ያጌኛሉ >ከወደዳችሁት ኑ አብረን እንስራ!!!! If You have any comment @abunes @abu_useymin @hik_j @quranabandba

Больше
Рекламные посты
1 238
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Kids Winter Camp Program The summer months are over, and we are excited to kick off the winter season! Join us at Uswa Kids Terbiya Center, in collaboration with Moonlight Academy, for a unique two-month experience where children can have a great time and gain valuable knowledge. Sign up now! 🌟 Why Choose Us? - Experience-Based Learning: Our program is designed based on years of experience. - Tailored Curriculum: Our curriculum is specially tailored to meet the needs of kids. - Child-Centered Methodology: Our teaching process is based on child psychology. - Peer Group Training: Practical training with peers of similar age groups. - Engaging Materials: Simple books and resources that enhance the learning experience. ✨ Program Highlights - Qur'an Memorization: With the help of Naql and Tajweed Kitab. - Manners Education (Adab): Teaching good manners and behavior. - Symbolic Stories: Engaging and meaningful stories. - Syrah and Hadith: Learning about the life of the Prophet and his sayings. - Azkar: Daily remembrances and supplications. - Workshops: Various interactive workshops. - Personal Development: Reading, effective communication skills, and more. - Competitions: Practice and showcase what you've learned through fun competitions. - Educational and Fun Activities: Games, travel, and programs involving parents. Age: 6-13 years old  📍 Address: Torhayloch Moonlight KG Campus  🗓 Registration Dates: June 15-25 Limited space available, so hurry and register at the following contact numbers: Register Your Child:  🤳 0906182071  📞 0906178071 https://t.me/Uswa_kids_terbiya
Показать все...
Uswa kids terbiya center

ልጆች ከልጅነታቸው አንስቶ የአላህን ፍቅር በልባቸው ያኖሩ ፣ባህሪያቸው ውብ በሆነው ኢስላማዊ አደብ የተገራ፣በእስልምና እውቀት የመጠቁ እንዲሆኑ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው። 📞 0906182071 📞 0906178071 For comments @hik_j

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንዴ አስተውልማ ግዜ ቢኖረኝ እኮ እንዲ እንደዛ እንደዚ አደርግ ነበር አትበል ይሄ   ቅድሚያ የመስጠት እና ያለ መስጠት ጉዳይ ስለሆነ ለአንዳንድ ነገሮች ምንም እንኳ ምቹ ሁኔታ ላይ ባትሆን፣ገንዘብ ባይኖርህ፣ብትታመም... ብትነሳ ብቻ በምንም ሁኔታ ላይ .. ማትተዋቸው አላማዎች እና ሀሳቦች የሉም? ስለዚህ አላማ እና ግብህን አስተካክል.. ታላቁ ኢማም ሀሰነልበና ምን ይላሉ "በህይወትህ ትልቅ ቦታ ለምትሰጠው ነገር ጊዜ አታጣለትም "... ስለዚህ ሁሌም ሀሳብህ በመልካም ስራ.. የአላህን ፊት የማየትን እድል ማግኘት ይሁን.. አላህዬ ይወፍቀን ...🥰 @quranabandba
Показать все...
👍 3
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢📢የምስራች ለልጆች የክረምት ኘሮግራም (Kids summer camp program) የበጋ ወራት ተጠናቆ የክረምቱን ግዜያት ለመጀመር እያኮበኮብን ነው ... በአይነቱ ልዩ የሆነን በሁለት ወራት ግዜ ልጆቻችን መልካምን ቆይታ እያሳለፉ ስንቅ የሚሆኑ እውቀቶችን በአንድ የሚገበዩበት ቦታ በኡስዋ ኪድስ ተርቢያ ሴንተር(Uswa Kids Terbiya Center) ከሙን ላይት አካዳሚ ጋር በመተባበር ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን እናንተን እየጠበቅን ነው። ልጆን ያስመዝግቡ!!! 🌟ተመራጭነታችን -ልምድን መሰረት ያረገ -curriculum የተበጀለት -methodology (የአሰጣጥ ሂደቱ) በ kids psychology ላይ መሰረት ያደረገ በመሆኑ -አንደየ እድሜያቸው ክልል በተግባራዊ ትምርቶች የታገዙ -ለትምርቱ የሚያግዙ ቀለል ያሉ መፅሀፎችን ማዘጋጀታችን ልዩ ያደርገናል። ✨የሚካተቱ ዘርፎች -ነዝር ቁርአን(በነቅል እና በተጅዊድ ኪታብ የታገዘ) -የአዳብ ትምህርት -ተምሳሌታዊ ታሪኮች -ሲራ -ሀዲስ -አዝካር -የተለያዩ workshop (ከሰላት ጋር የሚተሳሰሩበት....) -personal development section(Reading,effective commnication skills..) -በቃል ያገኙትን የሚተገብሩበት የተለያዩ ውድድሮች -አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ጫወታዎች እና ጉዞ -ወላጆችንም የሚያካቱ ኘሮግራሞች አሰናድተናል ። እድሜ:- ከ6-13 የሆኑ 📍አድራሻ:-ጦር ሀይሎች 🗓የመዝገቢያ ቀናት :-ከሰኔ 15-25 ባሉ ቀናቶች ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው በእነዚህ አድራሻ ልጆን ያስመዝግቡ 🤳0906182071 📞0906178071 https://t.me/Uswa_kids_terbiya
Показать все...
👍 1 1

Eid Mubarak😊 ✨ كل عام وأنتم جميعا إلى الله أقرب ، ولفعل الطاعات أرغب، وإلى الجنة أسبق، أسأل الله العظيم الجبّار من أفاض البحار وأرسى الجبال، أن يجعلكم في كل عيد وأنتم في أحسن حال 🤲 بارك الله أيّامكم بالخير، وأعاده عليكم وعلى أهليكم ومن تحبّون أعواما عديدة وأزمنة مديدة 🥰 @quranabandba
Показать все...
🥰 3 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ዙል ሂጃ 9 የአረፋ እለት ላይ ነን ... አላህዬ ስራዎቻችንን ይቀበለን... በመልካም ዱዐቹ አንዳትረሱኝ... የወንድሞቻችን ሁኔታም እስኪቀየር ... ድረስ ከዱዐ አንድከም... በርቱልኝ ወዳጆቼ ... አላህዬ ይቀበለን🥰 @quranabandba
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ዙል ሂጃህ 2 "ዘንድሮ ሀጅን በጀሰድ መሄድ ባልወፈቅም🥺..   በማዘን ብቻ ተስፋ አልቆርጥም...   ረሱሌ(ሰ:ዐ:ወ)ያሉኝን ሰምቼ ...   የአላህዬ እዝነትን ተስፋ በማድረግ ተገብራለው"...   ያለምንም ውጣ ወረድ...   ልፋት እና ድካም፣ያለ ወጪ... በቤታችን የተሟላን ሀጅ እና ኡምራ እናድርግ... ከሱብሂ ሰላት በኃላ እዛው በኢባዳ በማንጋት... 2ረከዐን(ሰላተል ኢሽራቅን)እንስገድ... አላህዬ(ሱ:ወ)በቀናቱ ተጠቃሚ ያርገን🤲 @quranabandba
Показать все...
👍 6 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ... የአላህ መልዕክተኛ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው። » ... እነዚህን የተከበሩ ውድ ቀናት በኢባዳ፣ መልካም ተግባራትን በማከናወን ማሳለፍ እጅጉን ይወደዳል... አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ በቀናቶቹ የሚጠቀሙና መልካም ምንዳ ከሚያገኙት ያድርገን። 🤲 በተክቢራ ድመቁልኝ🥰!!! @quranabandba
Показать все...
2🥰 2👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.