cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የወሎ ሀድራ ቻናል

በዚህ ቻናል የቆዩና አዲስ የወጡ ነሺዶችና ኢስላማዊ ደርስ ለማግኘት ይበላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAE2fC1eDR14aOIWKBw

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
224
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የዒሽቁ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነዉ ኢንሻአሏህ የፊታችን ጁሙዓህ ማለትም "ጥቅምት 5" ከጅሙዓህ ሶላት በሗላ ኮ/ቻ በታላቁ አንዋር መስጂድ ድምቅ ባለ ሀድራ የረቢዑን መዳረስ እናበስራለን!! ስለዚህ ሁሉም በኮ/ቻ እና በአካባቢዋ የምትገኙ የኢሽቁ ተካፋይና አድማቂ እንድትሆኑ ተጋብዛቺሗል!! @Abdery_jemea
Показать все...
የዒሽቁ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነዉ ኢንሻአሏህ የፊታችን ጁሙዓህ ማለትም "ጥቅምት 5" ከጅሙዓህ ሶላት በሗላ ኮ/ቻ በታላቁ አንዋር መስጂድ ድምቅ ባለ ሀድራ የረቢዑን መዳረስ እናበስራለን!! ስለዚህ ሁሉም በኮ/ቻ እና በአካባቢዋ የምትገኙ የኢሽቁ ተካፋይና አድማቂ እንድትሆኑ ተጋብዛቺሗል!! @Abdery_jemea
Показать все...
የዒሽቁ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው ዛሬ በሰላሁዲን መስጂድ እንገናኝ ኮ/ቻ #ቀላል_ይታሸቃል share share share 🙏👇 @Abdery_jemea
Показать все...
የዒሽቁ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው ዛሬ በሰላሁዲን መስጂድ እንገናኝ ኮ/ቻ #ቀላል_ይታሸቃል share share share 🙏👇 @Abdery_jemea
Показать все...
ዘና ስንል ደግሞ 😃😃😃😃😃 ሰውየው ሚስቱን ከፈታ በኋላ ናፍቆቱ በረታ። ያለርሷ መኖር ፍም እሳት እንደመጨበጥ ሆነበት። ቤቱ ሊውጠው ደረሰ። ሌት እና ቀኑን ብቻውን መግፋት ተሳነው። የመጨረሻ አላስችል ሲለው ስልክ ደወለላት። እንዲህ አወጉ :- እሱ 👉 ህይወት ያላንቺ ባዶ ናት። ያላንቺ ከመኖር አለመኖር ይሻላል። እባክሽ የፈረሰ ጎጇችንን በጋራ መልሰን እንጠግነው። ተመለሽ እና ነፍሴን ታደጊያት። እርሷ 👉 ሐዘን በሞላው ስሜት ተውጣ «በዙሪያህ ኩባያ ይኖራልን ?» ብላ ጠየቀችው። እርሱ 👉 ኧረ የለም። ኩባያ ደግሞ ምን ይሰራልሻል ? እርሷ 👉 ቆፍጠን ብላ «እሺ ወደ ማድ ቤት ሒድና ፈልገህ አምጣ» አለችው። እርሱ 👉 «ግራ የሚያጋባ ጥያቄ ቢሆንም ላንቺ ክብር ስል ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ» ብሎ ኩባያውን አመጣ። እርሷ 👉 ወለሉ ላይ በሐይል ወርውረው ! እርሱ 👉 በታዘዘው መሰረት ኩባያውን ወለለሉ ላይ ወረወረው። እርሷ 👉 በእንባ እየራሰች «እኔ ማለት እንደርሱ ነኝ። በቃ ከጥቅም ውጭ ሆኜ ተሰባብሪያለሁ። ኩባያውን ወደነበረበት መመለስ ከቻልክ እኔም ሳላንገራግር ወዳንተ እመለሳለሁ» አለችው። እርሱ 👉 ኧረ ባክሽ መሬት ላይ የወረወርኩት ኩባያ የብርጭቆ ሳይሆን የፕላስቲክ ነው። የተሰበረ አንድም ነገር የለም። የፕላስቲኩ ኩባያ ወለሉ ላይ ነጥሮ እጄ ላይ ነው ያለው። 😂😂😂 እርሷ 👉 ይዞህ ይሂድ ! የሆንክ ነገር ነህ። በል ማታ መጥተህ ውሰደኝ 😉😉😉 Joine &share @Abdery_jemea @Anderyu
Показать все...
#ሰናይ_ኸሚስ_ዉዶቼ አላሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመዴ አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመዴ ያ ኢማመል ሐረም ከንዙን ሙጦልሰሙ ×(2) ▫️◾️◽️▪️▫️◾️◽️▪️▫️◽️ 🔸 ስንቱን አዋጀጀው ስንቱን ልቡን ፈጀው በኑር የቆነጀው ሳይነሳ ግጥሙ 🔸 ልቡን'ንጂ ጥሩ መልኩ መሠተሩ እንጂማ ፍጡሩ ይሞታል በቁሙ 🔸 ሙሐባው ሲፋጅ አልጠየቀም ፈቃጅ ለካስ በሩቅ ወዳጅ ይጠናል غራሙ 🔸 እንደው እንደ ቀላል ሸውቁ መች ይቻላል አንጀትን ይበላል ስር ሰዶ በደሙ 🔸 የጦይባው ጨረቃ መታመሜ ይብቃ አልቅር በጥበቃ ይምጡልኝ ኢማሙ 🔸 ሊገሉት የሻቱ ደባ እየተጋቱ ሲደርሱ ከፊቱ በሃይባው ሰለሙ 🔸 ከግንባሩ ጀማል ሒዳያን ሲያነቡ ማዲህ ሆነው ገቡ ሊሰድቡት የቆሙ 🔸 ነዞር ካልተነሳ ልኩን ይነግርሀል ከትከሻው መሃል የረጋው ኻተሙ 🔸 ደረቱና ሆዱ እኩኩል የገቡ ቀጭን ነው ወገቡ አልሰመነም ለህሙ 🔹ደርሷቸው ኸበሩ የመጡት ሲቀሩ ደርቀው ነው የቀሩ እየተደመሙ 🔹 ፍንጭቱ ኑር ጠገብ ነጭን ንቋል ጥርሱ ዓሰል ነው ምላሱ ጣፋጭ ከላሙ 🔹 ጀዋሚየል ከሊም የተሰጠው ለርሱ ሊበሩ ደረሱ ከላሙን የሰሙ 🔹 ሙሐባው የበላው ይሸሻል ከሙላው እንቅልፍ ማይደላው ይነጋል በቁሙ 🔹 የውነት ለወደዱ ዘይኑን ያወደሱ እይለዩም ከሱ በየውመል ቂያሙ 🔹 ነብስያን የረቱ ዱንያን የተፋቱ አይሽሩም ያላንቱ ባንቱ የታመሙ 🔹 ወዳጅዎ ያንቱ ሊስቅ ነው ማንባቱ ሊያርፍ ነው ልፋቱ ሲመጣ ቂያሙ 🔹 የጠና ለአቅላም የማይደርሰው ከላም ሶላትና ሰላም ባንቱ ላይ ይክተሙ 🔹 በሐበሻ ዘልቆ ስንቱን ሲፈልገው ጫሌን ለርሱ አረገው እስከነ ቀለሙ 🔹 ነብስያን የረቱ ዱንያን የተፋቱ አይሽሩም ያላንቱ ባንቱ የታመሙ 🔹 የሙሂቦች ሐለት እጅ አያሰድድም ከቶ አይፈረድም ባበዱት በሹሙ 🔹 በሐበሻ ዘልቆ ስንቱን ሲፈልገው ጫሌን ለርሱ አረገው እስከነ ቀለሙ 🔹 የሁያም ሰደዲ ቢፈጀው ሲነዲ ያንቱ አህመደል ሐዲ ጦሽ አለ በቁሙ 🔹 ሾንክዩን ቢወስደው ሲሩን አከበደው ሰባት አስኪከዳው ካጥንታቸው ለህሙ 🔹 ሲራጁዲን ወንዱ የአንይ ሙሪዱ በሙሐባው ቢያብዱ ቡሽራን ተሸለሙ 🔸 በአህሎቻቸውም በአዝዋጆቻቸው ሶላቱ ይንካቸው እስከነ ሰላሙ 🔸 በዲኑ ወታደር ባልመጣቸው ወደር በአስሐቦች መንደር አውርደው ረሂሙ 🔸 ደግሞ በወልዮች ነቢን በወደዱ ዳኢሙን ይውረዱ ሶላትም ሰላሙ ያኢማመል ሐረም | ከንዙን ሙጦልሰሙ | ❤️🧡💛💚💙💜💙💚💛🧡 አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመድ አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመድ ያ ኢማመል ሐረም ከንዙን ሙጦልሰሙ 👇👇👇👇👇👇👇 ማዲህ ፦ ቢላል ፋሪስ ግጥም ፦ ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ ዜማ ፦ ሸይኽ ሲራጁዲን Join👇👇👇👇👇 @Abdery_jemea
Показать все...
⭕️ ጀማሪ የሸሪአ ተማሪ ሆነህ አቶ ሳዳት ከማል" ነቢዩ ( ﷺ) የተወለዱበትና ያረፋበት ቀን ተመሳሳይ ስለሆነ መውሊዳቸውን ማክበር ልክ በእለተ ህልፈታቸው ቀን እንደመደሰት ነው " ብሏል ስትባል, አይይ ለካ ኡስጣዚ እኔ እየቀራሁት ያለውን አርበኢን ሃዲስ እንኳ አልቀራም ፣ አርበኢን ቢቀራ ኖሮማ " ኢነመል አዕማሉ ቢኒያት " ( ስራዎች የሚለኩት በኒያ ነው) የሚለውን ሃዲስ ያውቅ ነበር ። መውሊድ የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ እለተ ህልፈታቸውን አስበው ሳይሆን ነቢዩ (ﷺ) በመወለዳቸው የተሰማቸውን ደስታ በምስጋና መልኩ ለመግለፅ ነው መውሊድን የሚያከብሩት። እልል እልል በሉ መጣልን መዉሊዱ ቀንና ለሊቱ ይቀወጥ ለነቢ አንቱን ለኛ ሰጠን ቢወደን ያረቢ @Abdery_jemea
Показать все...
መውሊድ ማን አከበረው? 1️⃣ አላህ - አዎ ነቢዩ ﷺ የተወለዱ ቀን በመቶዎች የሚቆጠሩ ተአምራት ተመዝግቧል:: ሲነድ የነበረ የጣዖታውያን እሳት ጠፍቷል, የሮማና የፋርስ ቤተመንግሥት ተነቃንቋል, ከመወለዳቸው 50 ቀን ቀድሞ የአክሱም ሰራዊት በአእዋፍ ተደምስሷል, ብዙ ጅራታም ከዋክብት ተወንጭፈዋል, የጀነት በር ተከፍቷል, የጀሀነም በር ተዘግቷል:: 2️⃣ ቁርአን - አዎ በማያሻማና በግልጽ ቃላት በእዝነቱ ነብይ እንድንደሰት መክሯል:: ከሰበሰብነው ሁሉ በነቢዩ ﷺ መምጣትና በቁርአን መውረድ መደሰት እንደሆነ በሱረቱል ዩኑስ 10:57-58 ተቀምጧል:: 3️⃣ መላኢካዎች - አዎ ከአላህ ጋር በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ:: አማኞችም ታዘዋል:: ተጋብዘዋል:: 4️⃣ ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ - አዎ የተወለዱባትን ሰኞ ዕለት ጾመዋል 5️⃣ ኸሊፋዎች - አዎ የሰኞን መውሊድ የኻለፈ (የተቃረነ) ኸሊፋ አልተመዘገበም:: 6️⃣ ሶሀቦች - አዎ ነቢዩ ﷺ በመወለዳቸው ሰኞን ሲጾሙ ኖረዋል:: 7️⃣ ቀጣይ ትውልዶች - አዎ በመጾም እና ምስኪን ምግብ በማብላት አክብረዋል:: ምግብ ለአእዋፍ ተርፏል:: 8️⃣ አራቱ ሊቃውንት - አዎ የተቃረነ የለም:: በተመሳሳይ በፆም, ባሪያ ነጻ በማድረግና በሶደቃ አክብረዋል:: 9️⃣ ዑለሞቻችን - አዎ በጾም, ምስኪን በማብላት, በማዜም, ሌሊቱን ቆሞ በማደር አክብረዋል:: 🔟 ወላጆቻችን - አዎ ሸይኾቻቸው የሠሩትን በየቤታቸው ሠርተዋል:: 1️⃣1️⃣ የነቢያችን ﷺ ዘመዶች - አዎ የተወለዱ ቀን በሗላ በጠላትነት የተቃረናቸው አጎታቸው ሳይቀር ሱወይባ የምትሰኝን ባሪያ ነጻ አድርጓል:: በዚህም ሰኞ ዕለት የጀሀነም ቅጣት እንደሚበርድለት በሀዲስ ተነግሯል:: 1️⃣2️⃣ አባታቸው ዐብዱላህ የተወለዱ ቀን ሳይቀር የነቢዩ ﷺ አያት ዓብዱልሙጦሊብ 12 ግመል አርደው ደግሰው አብልተዋል:: 1️⃣3️⃣ ክርስቲያኖች - አዎ ሥራ ዘግተው አብረው አክብረው ይውላሉ:: _ ↘️ ኢብሊስ - አይ ነቢዩ ﷺ የተወለዱ ቀን እላዩ ላይ አፈር እየበተነ ጮሆአል:: አሁንም ይጮኻል, ያስጮኻል:: ↘️ ወሃቢያ - አይ የመውሊድ ቀን ሲረብሽ ሲጮህ ሲያንጉዋጥጥ ይውላል:: እስልምና ማለት መውሊድን መከልከል እስኪመስል ሌላ ሥራ ይተዋል:: ከሁለቱ ውጭ ወዳጅም ጠላትም አክብሮታል:: ያከብረዋል:: @Abdery_jemea
Показать все...
🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዛሬ ጁሙዐዉን ኮ/ቻ በታላቁ በአንዋር መስጂድ ከጁሙዓህ ሶላት በሗላ የመዉሊድ መቀበያ ኢሽቅ ይታሸቃል መቅረት የተከለከለ ነዉ!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 @Abdery_jemea
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.