cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግጥም 🇪🇹

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ ግጥም እና የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏 ግጥሞቻችሁን ለመላክ እንዲሁም ለአስተያየት ይችን ይጠቀሙ @kidus15👍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ @kidapoimgroups

Больше
Эфиопия4 256Амхарский3 204Книги5 442
Рекламные посты
4 227
Подписчики
-224 часа
+67 дноК
+8730 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ግጥም ጥሞሽ """""""""" የሆነ ጊዜ ላይ የዘነበው ዝናብ በላዬ ላይ ሲወርድ እግሬ አውጪኝ አልኩና ወደ ቤቴ መጣው ### የረጠበ ልብሴን ውልቅልቅ አድርጌ ድንገት ውጥት ስል ገመድ ላይ ላሰጣው ### ገመድ አልነበረም,,,,,, የት ገባ እያልኩኝ አለመጠለሌ ዳርጎኝ እንድፀፀት ### ጆሮዬ ሹክ ሲል ደጋግሞ ተሰማኝ የሚያቃስት ድምፀት ### በድርጊቴ ሁሉ እየተበሳጨው ስራገመው ቀኔን ### አንዲት ጎረቤቴ መታነቋን ተወች ብታየኝ እርቃኔን #### ታዲያ በዚህ መሀል ገርሞን ተሳስቀን ተግባብተን የዛን ቀን ዙሩን አከረርን ### ከመግባባት በላይ ከመዋደድ አልፎ በጣም ተፋቀርን ### ያ,ሁሉ ቢሆንም እኔ ግን ጨነቀኝ ሰጋሁኝ ይልቅስ ### ከኔ ስትጣላ ኮሽ ባለ ቁጥር ቆይ ብትታነቅስ ### ብዬ ስለሰጋው ### የከፈትኩላትን የልቤን መግቢያ በር ቶሎ ብዬ ዘጋው
Показать все...
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_MLkqdFWShj Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
Показать все...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ @@@ እግዜር ቁራና ሰው ✍️✍️✍️✍️ በሰለለ ዋይታ በሚያላዝን ድምፀት በዛ ቁጣ ዘመን ድርቁ ባየለበት #### ጠኔ ያጠነናት አቅም የጣች ህፃን ከትቢያ ላይ ወድቃ ድረሱልኝ በሚል ከሞት ጋር ተናንቃ ### ቀድሞ እያስተጋባ ልክ እንደ ማሚቱ የኮሽታው ደወል ያነቃው ድምፀቱ ### አልሾምከኝ በላቤ አላጭድ አልዘራ ፀንተህ የምትቀልብ እልፍ እውር አሞራ በጨቅላዋ ህልፈት የኔን ህይወት ዝራ! ### እያለ ሚለምን,,, የራበው ጥምብ አንሳ ከዳተኛ ቁራ ### ሌላው የሰው ፍጡር ትዕይንቱን ለመቅረፅ ደቅኖ ካሜራ ### አየው አንድ ምስል ውስጥን ሚያብሰለስል #### ጥምብ አንሳው ለሆዱ ህፃኗም ለነፍሷ ፎቶ አንሺው ለዝና ርሀቧን ጉርስ አርጎ በንዋይ ሊሸጠው ### እኔ ምልህ እግዜር ባምሳልህ አንፀህ ሰውን ከፈጠርከው ### በውሃ ሙላት ዘመን የከዳውን ቁራ ከታመነህ ሰው ዘንድ በምን አምነህ ላከው? 😪😪😪😪😪 ልንጋ ያለች ምድር (ያሬዳዊ ግጥም) ከሚለው መድብል ላይ የተወሰደ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያሬዳዊ ግጥም ) ያሬድ ከበደ &&&& ያአምላክ ፍቅር @@@@ ቃል ስጋ ሆነና ስጋን ቃል ለበሰው ሰው አምላክ ተባለ አምላክም እንደ ሰው ### አልፋና ኦሜጋ ጥበብ መጀመሪያው ፍፁም ቃል ነበረ መለኮት ማደሪያው #### በትምህርተ መስቀል ወ ደ ታ ች መውረዱን በድንግል ማህፀን በረት መወለዱን ### ትዕግስትን ተችሮት ፍቅር ሊያስተምረን ፅናቱን ሲታደል #### አንዱ ባለ ቅኔ ተቀኘ ሶስት ፊደል ### ከተቀኘው ጥበብ ለመፍታት ቋጠሮ #### ፈጣሪ ከፍጡር ያዘና ቀጠሮ ### ትምቢቱን ሊፈፅም ሰዓት ቀን ቆረጠ #### ቀራንዮ ምድር ቦታውን መረጠ ### ከዲያቢሎስ ግዞት ነፃ እንድንወጣ ### ፍቅርን ሰንቆ በምሳሌ መጣ ### አሁን ለምሳሌ በማያልፈው ቃሌ #### መንገድና ህይወት እውነት እኔ ነኝ ሲል በቅዱስ ወንጌል ላይ #### አምላክ በፈቃዱ መከራን ሊቀበል ተገኝቷል አርብ ላይ #### ያቺ አርብ የሚሏት ለመከራ ጭንቁ ለኛ ግን ድህነት ምሳሌ ቢያደርጋት #### ለጥሙ መቁረጫ መራራውን ቢጋት #### በጅራፍ ተገርፎ ሲውል በመስቀሉ ### ዓለም ሁሉ ዳነ ተ ፈ ፀ መ ቃሉ
Показать все...
ያሬድ ከበደ (ያሬዳዊ ግጥም) """"'""""""""" እኔ'ና ጨረቃ """""""""""""" ከዕለታት ባንድ ዕለት ብሩህ ማለዳዬ ሳትፈካ በቅጡ """""""""'""""""' ፀሐይ ከነ ልጇ መፈክር አንግበው ባንድነት ሳይወጡ """""""""""""""""" እምብርቷ ላይ ቆሜ የምድርን አፅናፍ ስመትር ስለካው """"""""""""""""""" ሰማይን ሸንቁራ የምትወጣው ጨረር ድንገት ልቤን ማርካው """""""""""""""""""" ከምርኮዋም በላይ ውበት ነፀብራቋ ፍቅሯ ቢያሳውረኝ """""""""""""" ለመንገዴ መሪ ምርኩዟን ተዉሼ ማዶ እንዲያሻግረኝ """"""""'"""""""""""" በሩቅ ብስራት ስንቄ ጭላንጭሉ ተስፋ ገፎ እስኪታያቸዉ """""'""""""'"""""" በሷ መሰቃየት ልክ እንደ ሱስ ልማድ አመል ሆኖባቸዉ """""""""""""""""" ከሰዋራ ልቧ ተቆልፈዉ ሳሉ ያይኖቼ ቆብ መቃን """""‘"""""""""""" ጨለማን ጠብቀዉ ይከፈቱ ነበር ለማየት ጨረቃን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ### እማምላክ ✍️✍️✍️✍️ ማን ይታደለዋል ምድሩን ሳይጨርስ እንኳን አርያምን ,,,,,,,, የትኛውስ ጠቢብ አምብቦ ተረዳ ተአምረ ማርያምን """" ብራና እንደ ሰማይ ተዘርግቶ ቢታይ ላማላጅነትሽ ኪዳን ምህረትሽ """" በምንስ ሊከተብ ከቶ እንዴት በምን ቃል """""""""""""" የደግነትሽ ጫፍ በቅጡ ሳይፃፍ ውቅያኖስ ተሟጦ ባህር ሙሉ ቀለም በደቂቃ ያልቃል
Показать все...