1 098
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
❣....
የሄደውም ይሂድ አይቅናው አልልም
ልቤ ደጉን እንጂ ክፉ አይመኝም ❣
❣❣....
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
ይናፍቃል ብዬ🤦♀
።።።።።።።።።።
ይናፍቃል ብዬ ድምፄን ባጠፋበት
ስሜንም እረሳው ሌላ ስም ተካበት
ከናፈኩት ብዬ ገለል ብል ከፊቱ
ለተከታታይ ቀን ስጠፋ ከቤቱ
መናፈቁን ትቶ መፈለጉን ረስቶ
ትዝታዬን ጥሎ ከደጁ አውጥቶ
እኔን በሰው ተካኝ ልናፍቀው ቀርቶ
እግሬ ከቤቱ በር መውጣቱን አብስሮ
ልቡን አዘጋጅቶ ለሌላ እንጉርጉሮ
አጠገቡ እያለሁ አልጠግብሽም ብሎኝ
እግሬ ደጁን ሲረግጥ ወዲያውኑ እረሳኝ
ከናፈቀኝ ብዬ የሰራሁት ፌቨር
እኔኑ መልሶ ያስናፍቀኝ ጀመር።
❣❣......
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
ይናፍቃል ብዬ🤦♀
።።።።።።።።።።
ይናፍቃል ብዬ ድምፄን ባጠፋበት
ስሜንም እረሳው ሌላ ስም ተካበት
ከናፈኩት ብዬ ገለል ብል ከፊቱ
ለተከታታይ ቀን ስጠፋ ከቤቱ
መናፈቁን ትቶ መፈለጉን ረስቶ
ትዝታዬን ጥሎ ከደጁ አውጥቶ
እኔን በሰው ተካኝ ልናፍቀው ቀርቶ
እግሬ ከቤቱ በር መውጣቱን አብስሮ
ልቡን አዘጋጅቶ ለሌላ እንጉርጉሮ
አጠገቡ እያለሁ አልጠግብሽም ብሎኝ
እግሬ ደጁን ሲረግጥ ወዲያውኑ እረሳኝ
ከናፈቀኝ ብዬ የሰራሁት ፌቨር
እኔኑ መልሶ ያስናፍቀኝ ጀመር።
❣❣......
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
💫 @NOVA_MYSPAT 💫
❤️ድንቅ የሆኑ የፍቅር አባባሎች❤️
💖ለፍቅረኛሞች የሚሆን💖
😔ብቸኛ ለሆኑ😔
💘ህይወት ለዋጭ የሆኑ ጥቅሶች💘
💗 የፍቅር ስዕሎች💗
💝የፍቅር ስጦታዎች💝
💙 የፍቅር ታሪኮች 💙
💞 የፍቅር ስዕሎች 💞
💕 የፍቅር ስጦታዎች 💕
💖 የፍቅር ግጥሞች 💖
ቤተሰብ ይሁኑ 💕💕