cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጥያቄ አለኝ?

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
204
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔ለሀገሬ በፀሎት እዘምታለው #CHALLENGE #pp #SHARE ለ10 ሰው 🔔የክተት ጥሪ ለኢትዮጵያውያ ሀገሬ በመከራ በጭንቅትና በነውጥ ላይ ትገኛለች ሀገሬን ለማዳን እኔ እዘምታለሁ እንደ ኢትዮጵያዊም እንደ ክርስቲያን ከሀገሬ ጎን የመቆም ሞራላዊም መጽሐፍ-ቅዱሳዊ ግዴታ አለብኝ፡፡ ሀገሬ በአሁኑ ሰዓት በጦርነት ተወጥራ ብዙሃኑ እያነቡ እየተፈናቀሉ እየሞቱ ይገኛሉ በዚህ ለሀገሬ ፈታኝና አስቸጋሪ በሆነ ወቅት ለሀገሬ እንዳለሁላት ከጎኗ ስለመቆሜ የማሳየው በመዝመት ነው ይህም ዘመቻ በጦርነት ግንባር አፈ-ሙዝ በመማዘዝ ሳይሆን እንደ ክርሰቲያን በመጸለይ ነው በመጽሐፍ-ቅዱሳችን በትንቢተ ዳንኤል መጽሐፍ በምዕራፍ 9 ላይ እንደምናነበው ነብዩ ዳንኤል ስለሀገሩ ስለምድሩ ሲጸልይ እናነባለን ለሀገራችን መጸለይ ግዴታችን ነው፡፡ ክርስቲያን ነንና በመንፈስ እንመራልን ቃሉም እንደሚለው ''መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል'' ይላልና በሀገሬ አየሆነ ስላለው ነገር በመንፈሳዊ አይን ልንመረምር ይገባል፡፡ ሀገሬን እየወጋ ያለው ጠላት ከመንፈሳዊው ከጠላት የመጣ ፍላፃ ነው ፍላጻን ለመቃወም ቃሉ እንደሚለው ‹የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ›ኤፌ.6፡11 ልንለብስ ያሻል፡፡ ደግሞም በእግዚአብሄር ፊት እንደ ነብዩ ዳንኤል ስለ ምድራችን ማንባት አለብን ስለሚፈሰው ደም እግዚአብሔር ምሕረት እንዲያደርግልን ጦርነት ነውና ከሁለቱም ወገን ደም ይፈሳል ደም ደግሞ በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል፡፡ ስለሆነም እየሆነ ስላለው ሁሉ ንስሃ እየገባን መጸለይ አለብን፡፡ ''አቤቱ፥ ስማ፤ አቤቱ፥ ይቅር በል፤ አቤቱ፥ አድምጥና አድርግ፤ አምላኬ ሆይ፥ ስምህ በከተማህና በሕዝብህ ላይ ተጠርቶአልና ስለ ራስህ አትዘግይ።'' ዳን.9፡19 .|MARANATHA|. @Maranatha_Fellowship @Maranatha_Fellowship2
Показать все...
❤️ደስታ የምኞት ውጤት፣ የማሳደድ ትርፍም አይደለም። ደስታን ተመኝቶ ያገኘ፣ አሳድዶ የያዘ የለም።ምን ለማለት ፈልጌ ነው፣አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው። ❤️ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው።ምክንያቱም አንተ ያለህን ሙሉ ጤና የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና። መልካም ምሽት❤️ @EthioHumanity @EthioHumanity@EthioHumanitybot
Показать все...
1.51 MB
የሰው ስኬት የሚጀምረው ከእውነት እቤት ሲያዱር ነው። ስኬት የተፈጠርክለትን ኣላማ ስታሳካ ነው።ለምን እንደተፈጠርኸ የምታውቀው ፈጣሪኸን ስታውቅ ነው። @CHRISTIAN_MIND_SET
Показать все...
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። —የሉቃስ ወንጌል 2:11 @Maranatha_Fellowship @Maranatha_Fellowship2
Показать все...
Tik TOK ይህ tik tok ነው chanalchn lye edlkeklchu mtflgutni ngr Bze @Z_h_nnn ylkulni @tkiiii https://t.me/tkiiii
Показать все...
Tik TOK

Arfe arfe mtlutni ye tik tok vediyochi Bze @z_e_c_h_o ylkulni @tkiiii

Please like
Показать все...
4.66 MB
👍 65
👎 34
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.