cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

👳ጃዐፈር {አል -ኑር}👳

ሠላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጃፈር አል ኑር ነኝ በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች እንዲሁም አዳዲስ መንዙማዎችን በዚህ ቻናል ታገኛላቹህ ፨ሁዝ ቢየዲ ያረሡል ፨

Больше
Рекламные посты
774
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-2630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንዳንዴ ዳግም የማታዝን እስኪመስልህ ድረስ ደስ ይልሀል😁.....ጊዜ ያልፍና የማይነጋ የሚመስል ጨለማ ውስጥ እራስህን ታገኘዋለህ😔 ❣ "ሱብሀነ ሙገዪር አልአህዋል"❣ "የሁኔታዎች ለዋዋጭ ጥራት ይገባው!" @fuadne
Показать все...
"ለምኑኝ እቀበላችኃለሁ" ያለውን ጌታ ተማፀነው!! እርሱ ለባሮቹ ከደም ስራቸው በላይ ቅርብ ነውና!!! @fuadne
Показать все...
አንድ ሰው መጣና ዙሀይርን ጠየቀው “የሆነ ነገር ትመክረኛለህ?” “አዎ… በተዘናጋህበት ወቅት አላህ እንዳይወስድህ ተጠንቀቅ!” @fuadne
Показать все...
የሪፋዒ ንግግር ጭንቅላቴ ውስጥ ይመላለሳል… “አላህ የተለያዩ ጭንቀቶችን ለተደበቁ ፀጋዎች መግቢያ ያደርጋቸዋል።”🧡 @fuadne
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🍃 ቂያም ቀን እድሜህን በምን ጨረስክ? ተብሎ ሲጠየቅ በቁርኣን ገፆች መካከል (ቁርኣንን በመቅራት) ብሎ እንደመመለስ ምን የሚያስደስት ነገር አለ?! ያግራልና ❤️ @fuadne
Показать все...
ዘፈን አዳማጭ ብትሆን እንኳን ቁርአንን አታኩርፍ… የኃጥያት አዘቅት ውስጥ ብትሆን እንኳ ሰላትህን አትተው… ህይወትህ መከራ ቢሆን እንኳን ለሌሎች መልካምን ከመዋል አትስነፍ… ብቻ ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በአንተና በአላህ መካከል ያለህን የግንኙነት ገመድ እንዳትቆርጠው… በአንዲት ነገርም ቢሆን! @fuadne
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🖤✨✨صلوا على من بكى شوقا لرؤيتكم 💗 🖤✨✨በእናንተው ናፍቆት አይኑ ባነባችው  በደጉ ሙሐመድ ላይ ሶለዋት አውርዱ!            🦋ውብ ኸሚስ💚 𝐉𝐨𝐢𝐧 ➪  @fuadne
Показать все...
#ማፍረስ_የመፍረስ_ጠረን_አለው‼️ እንደው………… ኢትዮጵያ አትፈርስም  ብንል ታድገሃል¡¡ ኢትዮጵያን የሚያነድ  እሳት ለኩሰሃል። መፍረሷ ቀላል ነው  ዳግም ይገነባል፤ ከነደደች ግን ዋ!   ሁሉንም ይወድማል። ኢትዮን ለመታደግ ከመፍረስ ከመንደድ፣ የሰይጣን ዕይታህ ከመስጂድ ላይ ይውረድ!!    መስጂድን አፍርሰህ ምትገነባት ሸገር; 🤲እሳት ሆና ትንደድ በዓለም የሚነገር🤲   ዒባደላህ ሶደቃና ዱዓ እናብዛ ሱረቱልያሲን እንቅራ ወደአላህ እናልቅስ😭😭 @fuadne
Показать все...
"የኃጥያት ጠረን እንዳያዋርዳቹ የእስቲግፋርን ሽቶ አርከፍክፉበት" ©ዓልይ ኢብን ጣሊብ @fuadne
Показать все...
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በጀነት ተበሽረው የጀነት መሆናቸው ተመስክሮላቸው እንኳን "አሏህን ፍራ" ሲባሉ ስቅስቅ ብለው ያለቅሱ ነበር:: የኔና የእናንተ ልብ ምን ላይ ነው? የት ነው?😢 @fuadne
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.