ru
Feedback
SAF_computer⚡️

SAF_computer⚡️

Открыть в Telegram
9 997
Подписчики
Нет данных24 часа
-517 дней
-26930 дней
Архив постов
ለ 11ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና ጥያቄዎችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።

ዋንጫውን ማን ከፍ የሚያደርግ ይመስላችኋል?
Anonymous voting

የጨዋታ ውጤቶች ሪያል ማድሪድ 1 - 0 ጁቬንቱስ ጋርሺያ ዶርትመንድ 2 - 1 ሞንትሬይ ጉራሲ 2x ቤርትሬም
የጨዋታ ውጤቶች ሪያል ማድሪድ 1 - 0 ጁቬንቱስ ጋርሺያ ዶርትመንድ 2 - 1 ሞንትሬይ ጉራሲ 2x ቤርትሬም

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

🌟 The best goalscorers of the 2024/25 season: 𝐖𝐡𝐨 𝐡𝐚𝐬 𝐛𝐞𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐬𝐭𝐫𝐢𝐤𝐞𝐫? 👀
Anonymous voting

የቱ ነው ከንዝህ የ PL ምርጡ ፈራም?
Anonymous voting

If you could pick just one, who woold you go for?
Anonymous voting

Which one would you chose?
Anonymous voting

ቼልሲ ተረታ ‼️ በክለቦች አለም ዋንጫ 🏆 ምድብ 2️⃣ ላይ ቼልሲ ከፍላሚንጎ ጋር ባደረገው ጨዋታ 3-1 ተሸንፏል። ⚽️ ግቦች በፍላሚንጎ ተቆጥረዋል፤ ሄንሪኬ፣ ዳኒሎ እና ያን አስቆጥረዋል። 🟥 ኒኮላስ ጃክሰን በቀይ ካርድ ተሰናብቷል። የምድብ ደረጃ: 1️⃣ ፍላሚንጎ: 6 ነጥብ 2️⃣ ቼልሲ: 3 ነጥብ

Pedro neto goal Chelsea 1 -0 flamingo 🔥🔥🔥 https://t.me/golazogoa

🚨 ፍሎሪያን ቨርትዝ: "በጣም ደስተኛ ነኝ! እዚህ የመጣሁት ለመዝናናት አይደለም… ሁሉንም ነገር ለማሸነፍ ነው የመጣሁት።" "በየዓመቱ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እፈልጋለሁ! በመጀመሪያ ደረጃ ስራችንን
🚨 ፍሎሪያን ቨርትዝ: "በጣም ደስተኛ ነኝ! እዚህ የመጣሁት ለመዝናናት አይደለም… ሁሉንም ነገር ለማሸነፍ ነው የመጣሁት።" "በየዓመቱ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እፈልጋለሁ! በመጀመሪያ ደረጃ ስራችንን መስራት አለብን፤ እኔም ስራዬን መስራት አለብኝ።"

🚨 ሊቨርፑል ፍሎሪያን ቨርትዝን በይፋ አስፈረመ! 🇩🇪 ሊቨርፑል ጀርመናዊውን አማካይ ፍሎሪያን ቨርትዝ ለአምስት ዓመታት በይፋ አስፈርሟል! ✍️ ዝውውሩ በአጠቃላይ 116 ሚሊዮን ፓውንድ የሚገመት
🚨 ሊቨርፑል ፍሎሪያን ቨርትዝን በይፋ አስፈረመ! 🇩🇪 ሊቨርፑል ጀርመናዊውን አማካይ ፍሎሪያን ቨርትዝ ለአምስት ዓመታት በይፋ አስፈርሟል! ✍️ ዝውውሩ በአጠቃላይ 116 ሚሊዮን ፓውንድ የሚገመት ሲሆን ቨርትዝ የሊቨርፑል የምንጊዜም ውዱ ተጫዋች እንዲሁም የባየር ሌቨርኩሰን ሪከርድ ሽያጭ ያደርገዋል! 💰 #LFC #ሊቨርፑል #ቨርትዝ #የዝውውርዜና #እግርኳስ

🚨🏆 | LINEUPS 🇧🇷 FLAMENGO XI: Rossi; Danilo, Ayrton Lucas, Léo Pereira, Wesley; Pulgar, Jorginho; Gerson, De Arrascaeta, Luiz Araujo; Gonzalo Plata. 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 CHEALSEA XI: Sánchez; Gusto, Chalobah, Colwill, Cucurella; James, Enzo Fernández, Caicedo; Pedro Neto, Palmer; Delap.

Messi freekick goal inter Miami 2 -1 porto🔥🔥🔥 https://t.me/golazogoa

ሚካሂሎ ሙድሪክ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የአንቲ-ዶፒንግ ህጎችን በመጣስ ክስ ቀርቦበት እስከ አራት አመት ሊታገድ ይችላል። "ሚካሂሎ ሙድሪክ በእግር ኳስ ማህበሩ የአንቲ-ዶፒንግ ህጎች አንቀጽ 3
ሚካሂሎ ሙድሪክ በእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የአንቲ-ዶፒንግ ህጎችን በመጣስ ክስ ቀርቦበት እስከ አራት አመት ሊታገድ ይችላል። "ሚካሂሎ ሙድሪክ በእግር ኳስ ማህበሩ የአንቲ-ዶፒንግ ህጎች አንቀጽ 3 እና 4 መሰረት ክልከላ የተደረገበትን ንጥረ ነገር በመጠቀሙ ወይም በሰውነቱ ውስጥ በመገኘቱ የአንቲ-ዶፒንግ ህግን በመጣስ ክስ እንደቀረበበት እናረጋግጣለን። ጉዳዩ በ process ላይ ያለ በመሆኑ በዚህ ሰአት ላይ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት አንችልም።"

ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ሊለቅ ነው! ጋናዊው አማካይ ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር ያለው ውል ሊጠናቀቅ በመሆኑ ክለቡን ሊለቅ ነው። ከክለቡ ጋር ያደረገው የውል ማራዘሚያ ንግግር ምንም አይነት መሻሻል
ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ሊለቅ ነው! ጋናዊው አማካይ ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር ያለው ውል ሊጠናቀቅ በመሆኑ ክለቡን ሊለቅ ነው። ከክለቡ ጋር ያደረገው የውል ማራዘሚያ ንግግር ምንም አይነት መሻሻል አላሳየም።

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋቾች ማህበር (PFA) የ2025 የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ⚽️🌟 እጩዎቹ እነማን ናቸው? 🤔 - ኢታን ንዋኔሪ (አርሰናል) - ሌዊስ
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋቾች ማህበር (PFA) የ2025 የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ⚽️🌟 እጩዎቹ እነማን ናቸው? 🤔 - ኢታን ንዋኔሪ (አርሰናል) - ሌዊስ ስኬሊ (አርሰናል) - ሊያም ዴላፕ (ኢፕስዊች ታውን) - ዲን ሁይሰን (በርንማውዝ) - ሚሎስ ኪርኬዝ (በርንማውዝ) - ሞርጋን ሮጀርስ (አስቶን ቪላ) አርሰናል እና በርንማውዝ ሁለት ተጫዋቾችን በማስመረጥ ተሳክቶላቸዋል። 💪 የእናንተ ምርጫ ማን ነው? ድምጽ ይስጡ! 👇 #PFA #YPOTY #እግርኳስ #ወጣትተጫዋች

ሪያል ማድሪድ እና አል ሂላል 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቁ! ⚽🔥 ጎንዛሎ ጋርሺያ ለሪያል ማድሪድ አስቆጥሯል፤ ሩበን ኔቬዝ ለአል ሂላል አቻ ሆኗል። ሪያል ማድሪድ የፍፁም ቅጣት ምት እድሉን አል
ሪያል ማድሪድ እና አል ሂላል 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቁ! ⚽🔥 ጎንዛሎ ጋርሺያ ለሪያል ማድሪድ አስቆጥሯል፤ ሩበን ኔቬዝ ለአል ሂላል አቻ ሆኗል። ሪያል ማድሪድ የፍፁም ቅጣት ምት እድሉን አልተጠቀመበትም! በ62,419 ደጋፊዎች ፊት ለፊት ተካሂዷል።

⏰77' 🏆የ2025 የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 0 - 0 አል ሂላል
⏰77' 🏆የ2025 የክለቦች አለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 0 - 0 አል ሂላል

ፍፁም ቅጣት ምት 🔥🔥🔥🔥 አል ሂላል አስቆጠሩ ኔቬስ ወዘወዘው ። 🔥🔥🔥🔥