cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

YOUTH ON FIRE 🔥🔥

🔆 አቢሲንያ ባንክ 108812184

Больше
Рекламные посты
4 445
Подписчики
+1924 часа
+1337 дней
+48730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ምስክርነት 53 / #Testimony 53 ተአምራቱ #እንደቀጠለ ነው😱😱 ከተፀለየለት በኋላ #በሜዳልያ😱 ተመረቀ😱❤️ ይህንን ቻናል መከታተል ከጀመርኩ በኋላ አሁን ተናግሬ የማልጨርሰው ብዙ ነገር ሆኖልኛል እግዚአብሔር ባንተ ተጠቅሞ መንፈሳዊ ህይወቴን ቀይሯል 🔥 በዚህ ዕርር ድብን ያለው ጠላት የተለያየ ወጀብ ቢያነሳም እግዚአብሔር በመንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ መንገዶች #ድልን ሰጠኝ፤ በ 2013 በከፍተኛ ውጤት በBSc ተመረኩ። የእግዚአብሔር በረከት መች ይቆምና ከተፀለየልኝ በኋላ Master's ጀመርኩና #በሜዳልያ ተመረኩ 😱። በ2016 ላይ ደግሞ #በአሜሪካ PhD ልማር process እየጨረስኩ ነው። ጌታ በዚህም ድል እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ። ደግሞ በህልሜ እጅ ጭነህ ስትጸልይልኝ ስላየሁ በአካል በገኝህ ደስ ይለኛል፤ ተባረክ 🛑 ሰኔ 28 ከጠዋቱ 3:00-9:00 ሁላችሁም እንድትመጡ ተጋብዛችኋል😍 አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 #ኤርትራ Embassy ፊት ለፊት አሮማ ቤተክርስቲያን Join ♻️Share♻️comment 👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1
Показать все...
2
መምህሩ ኢየሱስ❤️ በእግዚአብሔር ሰው ሳይመን 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMrMBfBkk/
Показать все...
👍 2 1
#ምስክርነት 52 / #Testimony 52 በሰጠኸኝ #ትንቢታዊ ምሪት #ባሌን አገኘሁ😳😍 ሰላም ነብይ እንዴት ነህ መሰረት እባላለሁ አ.አ #ሰኔ 23 2015 በነበረው #ኮንፍራንስ ላይ #ተፈታኝ ወንድሞቼ ጋብዘውኝ መጥቼ ነበር በእውነት ለመናገር ቤት ከምቀመጥ እና ደስ እንዲላቸው ነበር የመጣውት እግዚአብሔር ግን ለካ ለኔ ቀን አምጥቶልኝ ነበረ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቸርች ከመጣሁ በኋላ በስብከት መሀል "ዛፍ እንኳ ቢቆረጥ ከውሀ ሽታ የተነሳ ያቆጠቁጣል " እያልክ ትናገር ነበር ይህ ቃል ቀላል ይመስላል ለኔ ግን መልዕክት ነበር ምክንያቱም ስራ አልነበረኝም ፣ ብዙ ስለደከምኩ ከጌታ ዘንድ ትዳርን እፈልግ ነበረ። ለሁሉም #እጅ የጫንክ ስትፀልይ #እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግልሽ ትወጃለሽ ብለክ ስትጠይቀኝ :- የስራ በር ይከፈትልኝ አልኩ ወድያው ባለቤትሽን #ማትያስን እና አዲሱን የስራ በር አንድ ላይ #ተቀበይ አልከኝ 😱😱😱 በህይወቴ እንደዚ ደንግጬ አላውቅም ማልቀስ ጀመርኩ ፕሮግራሙን ጨርሰን ወደቤት ተመለስኩ ተጠራጥሬ ስለነበረ ምንም ነገር ለማንም አላወራሁም ከ ሁለት ሳምንት በኋላ #NGO ድርጅት ውስጥ የስራ በር ተከፈተ ነብይ የሚደንቀው ማትያስ የሚባለው #አለቃዬ ነው😂😂😍 ጌታ ኢየሱስ አሰበኝ አሁን የፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ነን ጌታ የተባረከ ይሁን አንተም ተባረክ በሁሉም ነገር አጎንህ ነኝ 🙏 መሰረት 🛑 ሰኔ 28 ሁላችሁም እንድትመጡ ተጋብዛችኋል❤️ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 #ኤርትራ Embassy ፊት ለፊት አሮማ ቤተክርስቲያን 📌ህይወቶን ለመለወጥ ተቀላቀሉን Share♻️Share♻️Share 👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1
Показать все...
😱 6👍 3❤‍🔥 2
🛑 ለተፈታኞች 12ተኛ #ተፈታኞች የኮንፈረንስ ቀን ስትመጡ #እርሳስ እና #ID ይዛችሁ ቦታ #እንድታገኙ በጊዜ ኑ!!!!! አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
Показать все...
6🔥 5👍 2😁 1🤔 1😍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
.  🛑በመጨረሻም እግዚአብሔር ድል ሰጥቶኛል🔥🔥 በአዲስ አበባ እና አከባቢዋ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ #የመንፈስ_ቅዱስ ሙላት እና #የእሳት ኮንፍረንስ   #SEER_SAYMEN ጋር 👉   ሰኔ 28 አርብ እለት      ከጠዋት 3:00 - 9:00      🚨 በእለቱ ለ12ተኛ #ክፍል #ተማሪዎች እጅ በመጫን እፀልያለሁ 📌 የእግዚአብሔርን ቃል በመገለጥ እንማራለን  📌  ለሁሉም እጅ እየጫንኩ #በዘይት እፀልያለሁ ድንቅ እና ተአምራት ይሆናል🔥   📌 ስለ ህይወት፣ስራ፣ ትዳር፣አገልግሎት #ትንቢታዊ #ምሪት እሰጣለሁ   🛑 ጌታ ስለረዳን #የተፀለየበት ውሀ #በነፃ እሰጣለሁ ‼️‼️ ለበለጠ መረጃ   👉0967428941   👉0991331907  ይደውሉ አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ መብራት ሀይል ሲሄዱ 24 #ኤርትራ ኤምባሲ ፊት ለፊት  አሮማ ቤተክርስቲያን
Показать все...
🔥 15😱 4🎉 4 3👍 2❤‍🔥 1
በ 4 ሰአት ውስጥ ከ 680 በላይ የፀሎት ርዕሶች እና ጥያቄዎች ተልከውልኛል ጌታ ይረዳኛል እፀልያለሁ ❤️🔥🔥
Показать все...
🔥 13❤‍🔥 4😁 1😍 1
#ለጥሞናና ለፆም ፀሎት ከአዲስ አበባ ስለወጣሁ የፀሎት ርዕሶቻችሁን በዚህ አካውንት ላኩ👇 @saymen12
Показать все...
❤‍🔥 17🔥 4👍 1😍 1
ለወጣቶች የተከፈተ ቻናል ለወጣቶች በጣም ሚጠቅም ቻናል ነው ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
😢ስነልቦና 😢
👊Rehabilitation 👊
👩ለሴቶች 👩‍🦰
👨‍🦰ለወንዶች 👨
👊ሁሉንም ለማግኘት 👊
👇ለወጣት ብቻ ሌላ ሰው እንዳይነካ 👇
ለመንፈሳዊ ቻናል ባለቤቶች የቀረበ ዕድል ➢በቀን ከ 50 በላይ subscribers በነፃ 👉ከ 1k+ subscribers 👉ከ 2k+ subscribers 👉ከ  5k+ subscribers 👉ከ 10k+ subscribers      እንደነዚህ subscribers ካላችሁ Inbox አናግሩኝ :- @yonaaa125      ለ 60 ቻናሎች ብቻ ቦታ አለ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ🫵
Показать все...
⭐️ PRAYER #MANTEL 🔥
Показать все...
🔥 25 5🥰 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.